cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጭምርምር

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
813
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

m
نمایش همه...
نمایش همه...
🎉✈️️️️️️️️Ethiopian Airlines 75th Anniversary Transportation Subsidy!✈️💵️

✈️💸️️️️️✈️💸️️️️️Click on the link to claim your transportation allowance!💸🎁✈️️️✈️️️

Job Title: Online sales person Company: Cryptocurrency company Job Type: Permanent Description: we want a person who can work as a sales person for online marketing 🔐requirements:- 📌only males 📌bachelor degree from a known university with any kind of field 📌passport 📌scan ur degree tempo and passport with good quality and prepare it in soft copy 📌English language is mandatory 📌a paper that confirms u take COVID vaccination 📌be able to write 20words per minute(there is a typing test on online app u can train urself) 📌download Bootim app for ur online interview 📌after u get hired u have to work at least for 7 months then u can renew ur contract or discontinue it 🔓things that the company provides 📌free food - 4times per day(there is a special food prepared for Ethiopians) 📌free house #salary - 1500$ US dollar🤑 📌working place is #Thailand 📌U will pay 70,000 Ethiopian birr(less than ur 1 month salary😉) for the whole process including ur visa and plane ticket 📌visa is on arrival(u get it when u go there) u can google Thailand's rule 📌there will be no any kind of payment till u get ur plane ticket we have limited space and time contact us before it gets late @Biruk404 @Biruk404 #business_services
نمایش همه...
😂😂😂can't help it
نمایش همه...
نمایش همه...

نمایش همه...

አያቴ ረጅም ናት : ድሮ ያኔ ትንሽ ልጅ ( ትንሽ ልጅ ሆኘ አውቅ ነበር ?) እና ያኔ እንግዲህ አጠገብዋ ቆሜ: ቀና ካልኩ : ሽንሽን ቀሚስዋን ገፋ ያደረገ ሆድዋ: ከወገብዋ በላይ እንዳላይ እየጋረደኝ አንገቴን ወደ ላይ ሰቅየ : አገጨን ወደ ሰማይ አሹየ : ሳይት : ሳያት አታልቅም ። ጥቂት እራቅ እልና : እዚያ እ- ላ--ይ የደረሰ አንገትዋን አሻግሬ ፊትዋን እመለከታለሁ ። ደርባባ ወይዘሮ ናት ። ቀሚስዋ እስከቁጭምጭሚትዋ ይደርሳል ። አያቴ ?! አቤት ቀሚስሽ ለምን መሬት ይደርሳል ? ረዝሞ ነዋ የኔ ልጅ ። ታዲያ ለምን ረዘመ : እም ለምን እንኳን አታሳጥሪውም? ካጠረ ነፋስ እንዳይገልጠኝ ብየ ነዋ ልጄ ። ነፋስ ቢገልጠው ምን ይሆናል? እህ! እንዲህ ናትና የዳውዶ መሃመድ ልጅ ! ሴት ልጅ: ንፋስ ቀሚሷን ገልጦባት : ጭኗን ለመንገደኛ: ከሚያስጎበኝባት ካፍንጫዋ ሥር : ንፍጧ ቢታይ ይሻላታል ። አያቴ ምን ነው ያልሽው ? ወዲህ ነው ልጄ ወዲህ ? ወዴት ? ምኑ ? ተይው ልጄ ምኑን ነው ምተወው አያቴ ? እርቦሻል እንዴ የኔ ልጅ ? ትላለች በሃዘኔታ እምምም--- እርቦኛል እንዳልል አልራበኝም : አልራበኝም እንዳልል ደግሞ : ጓዳ ውስጥ ያለ ወይ ቋንጣ ፣ ካልያም አይብ ፣ ወይ ቃተኛ ፣ ጭኮ ብቻ የሆነ ጎትታ የምታመጣቸው ድብቅ ጣፋቅ ስንቆች አንዱ: እንዲያመልጠኝ አልፉልግም ። "አልራበኝም ግን እበላለሁ ።" እላታለሁ ። አዎ ልጄ: ልጅ ሆዴን አመመኝ እንጂ' ጠገብኩ ' አይልም ።--- እያለች ጓዳ ውስጥ ገብታ : ከሆነ ቦታ የሆነ ነገር አንጎዳጉዳ: በትላልቅ መዳፎችዋ እና በእረጃጅም ጣቶችዋ የታፈሰ: አንድ ሠሃን የሚሆን ቆሎ ይዛ : 'ዘርጊ እጅሽን ":- ትለኛለች ። ዝርግት - ውውውይ --- ትላለች አጫጭር ጣቶቼን ትንሽየ መዳፌን አይታ "በቃ በቀሚስሽ ያዥው ። " ቀሚሴን ከፊት በኩል እስከ ላይ ድርስ ስጎትት --- "" አይ አይ ምነው--- " ብላ ሳጥኑን ታያለች ። ከሳጥኑ ውስጥ ሰሃን አውጪ ልትል ፈልጋ ግን አንደበትዋ ተያዘ ።አላመነችኝም ። ሠሃን ሲሰበር አትወድም የብረት ሰሃንዎችዋን መስጠት አትወድም ። በይ በቀሚሽ ያዥዋ እንግዲህ። ትለኛለች። እንደገና ቀሚሴን ከፊት በኩል ይዤ ወደ ላይ በሁለት እጄ አጥፍና : በቀሚሴ ጨርቅ : ዘምቢል መሳይ የጨርቅ ጉድጓድ እሰራለሁ። የተገለጡት ጉልበቶቼ እየታዩ : ቆሎውን እቀበላታለሁ ። በማር የታሸ ሠነፍ ቆሎ ነው ቁርጥም አርጊያት እስኪ --- ትላለች። አያቴ ቆሎው ግን ለምን ሰነፈ ? ምንማለትሽ ነው ልጄ ? ቆሎው ለምን ጎበዝ አይሆንም ነበር? እርቦሻል እንዴ ልጄ ? ሌላ ምን ልትሰጠኝ ይሆን እያልኩ "አልራበኝም ግን እበላለሁ" አልኩ ። እርቦሻል የኔ ልጅ : ሰው ሲርበው ነው ጥያቄ የሚያበዛው ። ትለኛለች ። የተገለጡ ጭኖቼ ሳያሳስቡኝ ቆሎየን ከነጨርቄ በአንድ እጄ ጨብጨ በሌላኛው እጄ: ለጊዜው ኪስ ሆኖ በሚያገለግለው : ቆሎ ባዘለው የፊት ለፊት ቀሚሴ ጨርቅ ውስጥ ያለውን ቆሎ እየዝገንኩ ፣ እየቆረጠምኩ ሌላ የጓዳ ሲሳይ እጠብቃለሁ ። ግን በምን እይዘዋለሁ ? አያቴ ግን ለምን ሰሃን እትሰጠኝም ? አያቴ አቤት ጭኔ እኮ ግን እየታየ ነው ። አልኩ በማስተዛዘን አያቴ ጓዳ ውስጥ ሆና --- በረጅሙ ትመልሳለች እህም- ይታያ :- የታየ እንደሆን ምን እንዳይሆን ? ! @Mezenagiya @Mezenagiya #Abeba Birhanu
نمایش همه...
ድሮ አምስተኛ ክፍል ሳለን እርስ በርሳቸው የሚፎካከሩ ሁለት ዲያቆናት ነበሩ። ከአብነት ትምህርት የጀመረ ፉክክራቸው ወደ ዘመናዊ ትምህርቱም አምጥተውት ነበር። በተለይ የሽምደዳ ትምህርቶችን የሚችላቸው አልነበረም። ልጅ እያሱ የት ተወልዶ.. .የት እንደሞተ ከነቦታው ከነ ዓመተ ምህረቱ ዱቅ ያደርጉታል። (በነገራችን ላይ አንድ ቀን ልጅ እያሱ ሀይቅ ዳር ተቀምጠው ሲፍታቱ መኮንኖች ከሩቅ ሾፏቸው ። ያን ጊዜ ልጅ እያሱ በርጫ እያደቀቁ ብን ብለው በምርቃና ፏ ብለው ነበር። ከዛ በኋላ ቤተ መንግስት አካባቢ ልጅ እያሱ የእስላም ቅጠል ያላምጣሉ ተብሎ እንደተወራባቸው ታሪክ ይናገራል 😂 ልጅ እያሱ አንቱ ለመባል የማያበቃ ልጅነት ነበራቸው። ሀገራችን በዘመኗ ካጋጠሟት የህፃን ባህሪ ካላቸው ንጉሶች ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳሉ። በተለይ ጢዝ ያላት እንስት ካዩ ቅቤ እንደላሰ እባብ ይቅበዘበዛሉ ይባላል ። ብዙው የንግስና ዘመናቸው ላይ ሲወሸክቱ ራስ ተፈሪ በርቀት ይጠባበቋቸው ነበር። ራስ ተፈሪ ቤተስኪያን ተመሳም አንስቶ በቤተ መንግስት ዘንድ እጅግ የተወደደ ምግባር ነበራቸው። በንግስና ዘመናቸውም ትንሽ እንኳ ሳት ብሏቸው ከማጀት ሴቶች አንዷን ቢመቻቹ ለፀፀት ቅርብ ናቸው። ከአልጋ ወርደው ደበሎ አንጥፈው ጌታ ሆይ አፉ በለኝ ይላሉ በፍጥነት። ልጅ እያሱ ግን አንዷን ቆንጆ እየቀመሱ የሌላዋ እንስት ገላ ያሻፍዳቸው ነበር ) ወደ ዲያቆናቱ ልመለስ.. . እንዳለ ተብየው አንዲት ሸጋ ወዶ ጠየቀ። መጀመሪያ ይሄ የማርተሬዛ ሽልንግ የሚደብቅ ተረከዝህን አለስልስ ብላ ኩም አደረገችው ቆንጆዋ! እንዳለ ከዚህ የሞራል ስብራት በኋላ ሰይጣን በጆሮው አንድ በቀል ሹክ አለው። ጱጵ የሚል ድምፅ ከጎናችን ሰማን ። ደግሞ ለክፋቱ እኔ ከቆንጆዋ ልጅ ጎን ነው የተቀመጥኩት። ቆንጆ ይፈሳል ተብሎ ስለማይገመት ተሜው ሁላ አይኑን አጉረጠረጠብኝ። አፍንጫዬን በሹራቤ ስሸፍን ደግሞ ከሱ ብሶ ፈስ እንደሸተተው ሰው አፍንጫውን በጨርቅ ይሸፍናል እንዴ? ተባልኩ...ከ አምስት ደቂቃ ለጥቆ ቆንጆዋ ልጅ ሌላ ጋዝ ለቀቀች። ከመቅፅበት ደንግጣ ክፍሉን ለቃ ሮጠች። ዞር ስል ደብተራው እንዳለ ሆዱን እስኪቆርጠው ድረስ ይስቃል። የፈስ ድግምት ለቆባት መሆኑ ያኔ ገባኝ :) በዚህ እውቀቱ የቀናው ደብተራው ሸዋ ሌላ ጉድ ይዞ ከተፍ አለ ።  የበቀል በትሩ አንዲት ምስኪን መምህራችን ላይ አረፈ ። ቲቸር አስካል መክራን ዘክራን አልሰማ ስላልናት ብዙ ጊዜ በአርጩሜ መከራችንን ታበላናለች። ተማሪው ግርፊያዋን ስለሚጠላ እሷንም አብሮ አይወዳትም ነበር። በተለይ ሸዋ ... የክፍል መልመጃ 3/10 ስላመጣ ክፉኛ ጥርስ ነክሶባት ነበር ። የታሪክ ትምህርትን እንደ ውሀ የሚጠጣው ጎበዝ ተማሪ የሂሳብ ትምህርት ግን አናቱን እንደ ሀበሻ አረቄ ይነካዋል።  በተለይ ማካፈል የሚባል ስሌት በቀን ሶስት ጊዜ አስረድተውት በቀን አስራ ሶስት ጊዜ ይስታል 😑 አሁን በምን ተዓምር ነው 19 /12.... 21 የሚመጣው ። መምህራችን በአዕምሮህ ነው ወይስ በእግርህ አውራ ጣት አስበህ ነው ይሄንን ውጤት ያመጣኸው ብላ ስትጣይቀው.. ." በ 16 ኪዳነምህረት ነች ። በ12 ሚካኤል ነው። እመቤቴንስ እንዴት ረሳታለሁ?" አለ አሉ 😑 በዚህ ጥርስ የነከሰው ሸዋ ዛዲያ አንድ ከሰዓት ላይ አደናግር ድግምቱን አነብንቦ ክፍል ውስጥ እንትፍ እንትፍ አለ። ቲቸር አስካልዬ እጇ ቄጠማ ሆነባት። እግሯ እንደ ህልም ሩጫ አልታዘዝ አላት።  ጠመኔው ተሰሌዳው እንዴት ታዋህደው? አይነ አፋር ነች አይነ አፋርነቷ ጎልቶ አንገቷን ደፋች ። ደግሞ ለዛን ቀን ያለወትሮዋ እንኳን ሂሳብ ዓ ነገር መፃፍ አትችሉም ብላ አማርኛም እያስተማረችን ነበር። አማርኛ ብላ ለመፃፍ አገርኛ ብላ ስትፅፍ ሳቅንባት ። የግንባሯ ላቦት ተንዠቀዠቀ ። መልሳ መልመጃ ን ለመፃፍ መግለጫ ብላው አረፈች። ከተማሪው ሁሉ የሸዋ ሳቅ ጎልቶ ተሰማ ። መጨረሻ ላይ የሰራችው ስህተት ሲታከል ደግሞ ክፍሉ በሙሉ እንደ አደዋ ማስጀመርያ መድፍ አጓራ! አንብቡ አለችን ዓ ነገር ጥፋ.. . ምድረ ውሪ ተሰሌዳው የጣፈችውን ጥሁፍ እኩል አነበበው። "አበበ በሶ በዳ !"😆 ድንጋጤ ጨው አደረጋት ። የፃፈችውን ዞራ አነበችው ። ቂ....ቂ...ቂ ...ቂ...ቋቂ ሸዋንም ሳቁንም እኩል ጠላኋቸው :) ሚካኤል .አ  @Mezenagiya @Mezenagiya
نمایش همه...
እንጃ ----------------------------- ከአመታት በፊት የተለየሁት ባህር ማዶ ይኖር የነበር አንድ ወዳጄ ዘንድሮ አይጠገቡ መንግስት ባደረገለት ጥሪ መሰረት ወደ ሀገር ቤት እንደመጣ ስልኬን አፈላልጎ ደወለልኝ እና ከአመታት በፊት በጀማ ብዙ የሳቅ ድግሶችን ካ'ሳለፍንበት ሰሜን ሆቴል ተቀጣጥረን ተገናኘን። በጣም ተራርቀን ነበር ምንም አይነት ሶሻል ሚዲያ ላይም አውርተን አናውቅም። ምሳችንን ካዘዝን በኋላ እንዴት ትዝ አልኩህ ግን? ስል ጨዋታ ማስጀመሪያ የሚመስል ጥያቄ ሰነዘርኩ እርሱም ከአፌ ቀበል አድርጎ "አይ ፀጊ አንቺ በቀላሉ የምትረሺ ሰው ነሽ? አልመች ብሎኝ እንጂ ብዙ ግዜ ነው ስልክሽን አፈላልጌ ላገኝሽ እፈልግ የነበረው" አለኝ። እኔ በቀላሉ የማልረሳው ለምንድነው? ከአይን የራቀ እኮ ከልብ ይርቃል፤ እኔ አሁን በመራራቃችን ምክንያት እረስቼህ ነበር። የግዜ እና የቦታ መራራቅ አይደለም ጓደኝነትን ትዳርን ያረሳሳ የለ አልኩት። ጠፍቶ በመክረሙ ምንም ጥፋተኝነት እንዳይሰማው ለማድረግ በማሰብ። "የአንቺ ግን ሌላው ቢቀር ይሄ ግልፅነትሽ እና ተጫዋችነትሽ የሚረሳ አይደለም።" አለና ደመና ያጠላበት ፈገግታ አስፈገገኝ። እንዲህ ስንጨዋወት ምሳችን መጣ ባርከን መብላት እንደጀመርን ትክ ብሎ አያየኝ "እኔ የምልሽ ፀጊ ቅዝቅዝ ብለሻል ተጫዋች ነበርሽ እኮ ወይስ የተራራቅን አይነት ስሜት ተሰማሽ?....ነው ወይስ ማደግ ቀልድ እና ሳቅሽን ቀማሽ?...."ሲል ፈገግ ብሎ ጠየቀኝ። ባክህ እኔ ቀልድ አቁሜአለሁ፤ በዚህ የኑሮ ውድነት ብቀልድስ ማን ይስቅልኛል¿¡ አለኩት የተውኩትን ቀልድ ለማምጣት እየሞከርኩ። ሳቅ ቅርቡ የሆነው ወዳጄም ከትከት ብሎ ከሳቀ በኋላ ኮስተር ለማለት እየሞከረ "የምሬን ነው ፀጊ ምን ሆነሻል?..." አለኝ። ምን መሰለህ ቀልድ (ቧልት) ከብዙ ሰው አቀያየመኝ። ቀልድ ለመፍጠር በማደርጋቸው ሙከራዎች ውስጥ ብዙ ቀን እንቅልፍ አልባ ሌሊት አሳለፍኩ፤ ለምን መሰለህ ብዙ ሀበሻ ተጫዋች ሰው ይወዳል ግን ተጫዋች ሰው አያከብርም። ተጨዋቾች ከሆንክ ስሜት አልባ ያደርግሃል ኩፍስ ለሚለው ወይም ዝም ከሚለው ጓደኛህ ያነሰ ቦታ ይሰጥሃል። በቤተሰብህ በብሄርህ በገዛ ፊትህ እና በኑሮህ ስታላግጥ አላማህ እሱን ማሳቅ ማጫወት እንደሆነ አይገባውም፤ ይደፍርሃል። በቀልዶችህ መሃል ማስተዋል፣ ማክበር፤ መውደድ የምትቀላቅል አይመስለውም። በቀልዴ ምክንያት ቁምነገረኛነቴ፣ አንባቢነቴ እና ሰው አክባሪነቴ ሲፌዝበት ያስተዋልኩበት ግዜ ጥቂት የሚባል አይደለም። ማህበረሰባችን ብዙውን ግዜ ከሚጫወት አዋቂ ሰው ይልቅ ዝም ለሚል አላዋቂ ሰው የበለጠ ቦታ ይሰጣል። ታዲያ ቧልተኝነቴ ካደፋፈረኝ፣ ካስተቸኝ፣ ካስገመገመኝ እና ካስናቀኝ ስራ አይደል አይከፈለኝ ፤ አያሾመኝ ብዬ በሂደት እርግፍ አርጌ ተውኩት! አልኩና የምፀት ሳቄን ፈገግሁ። በትኩረት ሲያዳምጠኝ ቆይቶ እንዲህ አለ "ባለማስተዋላችን ስንት ድምቀቶቻችንን ይሆን ያጣናቸው?!" ለዚህ ጥያቄው መልሴ እንጃ ብቻ ነው። እንጃ🤷‍♀ #በፀገነት @Mezenagiya @Mezenagiya
نمایش همه...
እንትና እንትኒት የሴት ወይዘሪት . ላይን የሚሞላ ሞገስ ስላጣው ጨዋታ ይዤ ልቁም አንቺ ፊት፣ እንዳልጎዳ እንዳልሞትብሽ go easy on me አለብኝ ስኳር አለብኝ ግፊት፣ #Bura @Mezenagiya @Mezenagiya
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.