cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethioiopian university Association -EUA

you can get In this channel information about your university information is life

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
391
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የበጋ ተማሪዎች (በክረምት የግብርና ትምህርታቸውን የሚከታተሉ) የምዝገባ ግዜ ጥር 09 እና 10/2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ አሳውቋል። ሐሙስ ጥር 12/2014 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል። ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በጊዚያዊነት የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ አሁንም #አለመወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @Ethiopian_Universty_Association
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የመግቢያ ቀንን አስመልክቶ ምንም አይነት ማስታወቂያ አላወጣም‼️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን መርሃ ግብር የመጀመሪያ እና የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 16 እስከ 17/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የገናን በዓል ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር አክብረዋል
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የገናን በዓል ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር አክብረዋል
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ፣ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ዴአ፣ የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብርሃም ቦሻ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ተመስገን ማርቆስ፣ የተማሪዎች ምክትል ዲን አቶ ዘገየ ጳውሎስ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የተገኙበት የገና በዓል አከባበር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕረፌሰር ጣሰው ወልደሐና ከምክትል ፕሬዝዳቶች ጋር በመሆን የገናን በዓልን አስመልክተው ከተማሪዎች ጋር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት ሊያከብር ነው። ከምስረታ በዓሉ ጋር ተያይዞ የቀድሞ ተማሪዎቹ የሚሞሉት የአባልነት ፎርም ዩኒቨርሲቲው አዘጋጅቷል። ፎርሙ የቀድሞ ተማሪዎች አብረዋቸው ከተማሩ ጓደኞቻቸው ጋር በቀላሉ ለመገናኘት የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው እድገት ጋር አብሮ ለመጓዝ፣ ተጋባዥ ፕሮፌሰር ለመሆን፣ ለተማሪዎች የኢንተርንሺፕ ዕድሎች ለማመቻቸትና ለተማሪዎች የተለያዩ ድጋፎችን ለማቅረብ ያስችላል ተብሏል። ፎርሙን ለመሙላት 👇👇 https://docs.google.com/forms/d/1kUA0N6zYbO8PiGrWx4k6ddHyiGMPGLewqs_SPg3QEMc/edit
نمایش همه...
#JimmaUniversitiy የጂማ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን አስመልክቶ ወደ ዩንቨርሲቲው ደውለን ነበር እስካሁን ዩንቨርሲቲው ውሳኔ ላይ ያልደረሰ ቢሆንም የጅማ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከ#15 ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንደሚመለሱ ተነግሮናል ። የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን በተመለከተ ትክክለኛ የግቢውን የማህበራዊ ሚድያ ገፆች በመከታተል ራሳችሁን ከሀሰተኛ መረጃዎች እንድትጠብቁም ተብላቹሃል። 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @Ethiopian_Universty_Association
نمایش همه...
#DireDawaUniversity 2012 ላይ በፀጥታ ችግር ምክንያት Mid Exam ሳይፈተኑ ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎችን በሚመለከት ወደ ዩንቨርሲቲው ደውለን ነበር ; 2012 በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች ከ#2013 አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር ጥሪ የሚደረግላቸው መሆኑን ነግረውናል ። 🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @Ethiopian_Universty_Association
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.