cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Jabir mustefa official 💡

👉"ወዳጅ አህባብ ተከታይ ለአላህ ብየ እወዳቹሃለው ♥ ይሄ የጃቢር የግል ገፅ ነው 👍

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 446
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሶላት ላይ እያለ ዉዹእ የፈታ ሰው ሶላቱን አቋርጦ በመውጣት ውዹእ አድርጎ መስገድ አለበት። ሰዎች ያዩኛል በሚል ፍራቻ ኃፍረት ይዞት ዝም ብሎ ከቀጠለ ግን፤ ከአላህ ይልቅ ሰዎችን ነውና የፈራው ከእስልምና መውጣት (ሪዳ) ውስጥ እንዳይገባ ይፈራለታል። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
نمایش همه...
ደስተኞች ማለት... ልባቸውን አላህን በማውሳት ያረጋጓት እና ብቸኝነታቸውን ወደ አላህ በመጠጋት ያጠፉት ናቸው ☺️ ጠበብ ያለ ኑሮ ውስጥ እንኳን ቢሆኑም በፈገግታና በደስታ ተሞልተው ታገኛቸዋለህ🥰 አላህ ከነርሱ ያርገና🤲 {الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ} "(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡" [ሱረቱ ራዕድ:28]     @Islamic_direction🥀
نمایش همه...
الابذكر الله تطمئن القلوب♥🤍 @Islamic_direction🥀
نمایش همه...
👉 አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ። በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ። ሙስሊሙን ማታለል ነው ። ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ። የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ። የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ። https://t.me/bahruteka https://t.me/Ethio_Suna_Media https://t.me/Ethio_Suna_Media
نمایش همه...
በቃ አለቀልሽ! ...ብሎ ሁሉም በደመደመበት ሰዓት ደርሶ የሚያድንሽ አላህ ብቻ ነው!!! አብሽሪ የኔ መልካም😊🤍 @islamic_direction🥀
نمایش همه...
نمایش همه...
ጌትዬ🥀🥀 ማንነቴን እያወቅኩ እንዴት ልለምንህ! አንተነትህን እያሰብኩ እንዴት ተስፋ ልቁረጥ! ጠይቄህ ካልሰጠኸኝ ሌላ ማን ሰጪ አለኝ! ለምኜህ ካልተቀበልከኝ ሌላ ማን ሊቀበለኝ! ላንተ አጎብድጄ ካላዘንክልኝ ሌላ ማን ያዝንልኛል! ጌትዬ ልክ ለነቢይህ ሙሳ(ዐ.ሰ)ባህርን ፈልቅቀህ እንዳዳንካቸው እዝነትና ሰላምህን በሰዪዳችን ሙሀመድ እና በባልደረቦቻቸው ላይ አውርድ! አንተ የአዛኞች አዛኝ ሆይ በእዝነትህ ይሁንብህ እኔም ካለሁበት ጭንቅ ካንተ በሆነ ፈረጃ በአስቸኳይ አድነኝ!🤲 ===== የኢማም ዘይነል ዓቢዲን(ረ.ዐ)ዱዓእ @Islamic_direction🥀
نمایش همه...
#መግዛት ከፈለጉ በውስጥ አውሩኝ #Namaa bittu berbaade keesan na haasofsesuu 📩 @abu_hafsaa ☎️0937618788 📌Location Jimma ✈️ቦታው ጅማ
نمایش همه...
🕋ጁመአ🕋 "ሙሐመዱን ረሱሉሏህ" 🔹"(ሙሐመድ ሆይ!) #ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም። ያ ወደኔ የሚወረደው፣ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ነው፤ ታዲያ እናንተ ፍጹም ታዛዦች ናችሁን? በላቸው። እምቢም ቢሉ (በማወቅ) በእኩልነት ላይ ሆነን (የታዘዝኩትን) አስታወቅኋችሁ፤ የምትስፈራሩበትም ነገር ቅርብ፣ ወይም ሩቅ፣ መሆኑን አላውቅም፤ በላቸው።" (ሱረቱል አንቢያእ 107-109)፡፡ 🔹"ከደግ ነገር የሚያገኝህ ከአላህ (ችሮታ) ነው፤ ከመከራም የሚደርስብህ ከራስህ (ጥፋት የተነሳ) ነው፤ #ለሰዎችም ሁሉ መልክተኛ ኾነህ ላክንህ መስካሪም በአላህ በቃ።" (ሱረቱ-ኒሳእ 79)፡፡ 🔹"(ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፦ እላንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደ እናንተ #ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ፤(እርሱም) ያ የሰማይና የምድር ንግስና ለርሱ ብቻ የሆነ ነው፤ እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም፤ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም፤ በአላህና በዚያም በአላህና በቃላቶቹ በሚያምነው የማይጽፍ የማያነብ ነብይ በሆነው መልክተኛው እመኑ፤ ቅንንም መንገድ ትመሩ ዘንድ ተከተሉት።" (ሱረቱል አዕራፍ 158)፡፡ 🔹"አንተንም #ለሰዎች ሁሉ በመላ፣ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን ቢሆን እንጂ አልላክንህም፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም።" (ሱረቱ ሰበእ 28)፡፡ 🔹አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ። [ሱረቱ አል-አሕዛብ,56] 🔹እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚያስከፉ በቅርቢቱ ዓለም በመጨረሻይቱም አላህ ረግሟቸዋል፡፡ ለእነርሱም አዋራጅን ቅጣት ደግሶላቸዋል፡፡➎➐ አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› "اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد" @Islamic_direction🥀
نمایش همه...
📌 ጁምዓ / الجمعة اللهم امين يارب العالمين🤲🤲
نمایش همه...