cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Bright side consult & training

Any Educational support Home tutoring and IEP Special need Education(therapy) Behavioural and speech therapy developmental assessment For students schools parents +251974175344 +251943115994 @Brightcsr

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 501
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-2230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልዮ ፍላጎት ላላቸው ልጆች የቤት ለቤት አገልግሎት ጀምረናል ያሉን ባለሙያዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉ +251943115994 +251974175344 https://t.me/Brigthsidedu
نمایش همه...
👍 2
"ዘንድሮ በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች ይከናወናል፡፡"  - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት እንዲሁም በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በተለይ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ ተወስኗሉ የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ታይቷል፡፡ "ይህንን በተመለከተ ለትምህርት ቤቶች የተላለፈ መልዕክት አለመኖሩንና ወላጆች ኮምፒውተር እንዲያዘጋጁ መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን" የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ "ፈተናው መንግሥት በሚያዘጋጀው የኮምፒውተር አቅርቦት ይከናወናል" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ "ተማሪዎች አንብበውና በቂ ዝግጅት አድርገው የተመዘገቡበትን መታወቂያ ብቻ ይዘው መምጣት ነው የሚጠበቅባቸው" ብለዋል፡፡ "ሆኖም ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ እንደማይከለከሉ" ተናግረዋል፡፡ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በልምምድ ላይ እንደሚገኙ ያነሱት ኃላፊው፤ 156 የኮምፒውተር ባለሙያዎች ሰልጥነው በክልሎች ስልጠና እንዲሰጡ መሰማራታቸውን ጠቁመዋል፡፡ በዘንድሮው ፈተና ልምዶችን በመያዝ፤ በሚቀጥሉት ከ3 እስከ 5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የመስጠት ዕቅድ መኖሩን ገልፀዋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። https://t.me/Brigthsidedu
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE #tutor +251974175344
نمایش همه...
Repost from LinkUp Business
Photo unavailableShow in Telegram
Grade 12 Exam The Educational Assessment and Exam Service (EAES) disclosed that grade 12 exams, based on the 2016 Ethiopian calendar, will commence in the first half of July. Read the full news here: https://linkupaddis.com/publications/linkup-business-newsletter-4-may-2024/flipbook @linkupbusiness
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ ብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችው። +251943115994 +251974175344 @Brightsideedu #tutor #brightsiddu #special_education #speechtherapy #training https://t.me/Brigthsidedu
نمایش همه...
👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የብሔራዊ ፈተና ዝግጅት ለ 6 ተኛ ለ 8ተኛ ለ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች +251974175344 +251943115994 መፅሃፍት እና ጥያቄ ለማግኘት https://t.me/Brigthsidedu
نمایش همه...
👍 2
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 1
Due to popular demand 🤩 Round #3 of Emnete’s course for our young writers is about to take off again! 🚀🐘🐞 Write and publish your own book Round #3 🔸STARTS Sunday 19th May | 1-3pm | 4 week course Contact Emnete directly for more info and registration +251 91 134 1364 P.S Emnete and I had a feeling we were creating something special when we put this course together, we are thrilled that the course is getting recognition. Let’s continue to nurture this new generation of creative writers ✍🏾 📸 round #2 course participants in class and graduating with proud family
نمایش همه...