Dear pain
💘💘💘ይታደሉታል እንጂ ኣይታገሉትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘 https://t.me/ake @akebomm
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🌹💌...
....ከፍቅር ይልቅ በዚህ ሰዓት እየጎዳኝ ያለው ትዝታ ነው ለመርሳት እነሳና አብረን ያሳለፍናቸው ጊዜያቶች ከነበርኩበት መልሰው ያስቀምጡኛል....መለያየታችንን ሳስብ ብቸኝነት ይሳለቅብኝ ጀመረ .....ውዴ ዛሬም ቢሆን አንቺን ከማሰብና ስምሽን ከመጥራት ለሰዓታት አልቦዘንኩም ይልቁኑስ .....ዘወትር ተቀምጬ ከማይሽ ቦታ ተቀምጬ ማዶውን እያማተርኩኝ ልቤ እንደማትመጪ እያወቀ አይኔ ግን አንቺን ይጠብቃል.......ከመቼው መጥተሽ እነዛ ውብ አይኖችሽን አይቼ እንደምጠግብ አላውቅም ........ባለቅስ ብጮህ ፍቅርሽ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም.....ብቻ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ♥️አፈቅርሻለሁ♥️...
@akeboss
♥️ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል💞