cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islamic Unity

RAMADAN KAREEM 👆put Allah first 🙏 pray on time 👨‍👩‍👧‍👦 make ur parent happy 🤙 treat people Good 👌 And watch how your life change for good

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
155
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አፉ በይልኝ -------------- ✅እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለው ✅ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ ✅ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ ✅ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ ✅የምታቁኝንም የማታቁኝንም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር Awfu እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁንም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ @Islam_hiwotnw
نمایش همه...
Pray for our farmers Share & Join @Islam_hiwotnw @Islam_hiwotnw
نمایش همه...
Du'a Du'a Du'a for our farmers Share & Join @Islam_hiwotnw @Islam_hiwotnw
نمایش همه...
نمایش همه...
ኢብራሂም አልተሚሚ እንዲህ ይላሉ፦ «ራሴን ጀነት ውስጥ እንደገባው አድርጌ አሰብኩ፣ ከፍሬዎቹዋ እየተመገብኩ፣ ከወንዞቹዋ እየጠጣው፣ ልጃገረዶቹዋን እያቀፍኩ። እሳት ውስጥ እንዳለው አድርጌም አሰብኩ፣ እሾሀማ ነገር እየበላው፣ እዥና መግል እየጠጣው፣ ሰንሰለቶቹዋንና ቀናብሯን ተሸክሜ። ከዛም ለነብሴ፦ . ነፍሴ ሆይ የትኛው ይሻልሻል?» አልኳት። «ወደ ዱንያ ተመልሼ በጎ ስራ መስራት እሻለው አለችኝ። ከምትመኚው ሀገር ውስጥ ነሽ። ስለዚህ በጎ ስራ ስሪ አልኳት።
نمایش همه...
ሳይንስ አለም እንዴት እንደተፈጠረች ሲነግረን፣ ኢስላም በማን እንደተፈጠረች ይነግረናል። ሳይንስ የሰው ልጅ እንዴት እንደተፈጠረ ሲነግረን፣ ኢስላም ለምን እንደተፈጠረ ይነግረናል። ፍልስፍና ስለፍቅር ምንነት ሲነግረን፣ ኢስላም ማንን፣ ለምንና እንዴት ማፍቀር እንዳለብን ይነግረናል።
نمایش همه...
« እውን ሽብርተኝነት የአለማችን ስጋት ነውን? . ሳይኮሎጂስቶች እንዲህ ይላሉ «ድግግሞሽ በጨመረ ቁጥር ትኩረትም ይጨምራል።» አለም አቀፉ ሚዲያ በየጊዜው ደጋግሞ ስለሽብርተኝነት ስለሚነግረን የአለማችን ትልቁ ስጋት ሽብርተኝነት እንደሆነ እናስባለን። ታድያ ይህ ነገር ሞንያህል እውነት ነው? . ― Global terrorism data base በ 2017 በወጣው ጥናት በአለም ላይ 56 ሚሊየን ሰው በ 2017 ሞቷል። ከዚህ ውስጥ በመላው አለም በሽብርተኝነት የተነሳ የተከሰተው ሞት 26 ሺህ ብቻ ነወ። በየአመቱ በሲጋራ ብቻ 7 ሚሊየን ሰው ይሞታል። 4.7 ሚሊየን ሰው በ obesity ወይም ጤናማ ባልሆነ ውፍረት የተነሳ ይሞታል። 3 ሚሊየን ሰው በአየር ብክለት የተነሳ ይሞታል። . በ አሜሪካ፣ በአውሮፓና በኦሺኒያ ሀገራት በየአመቱ በሽብርተኝነት የሚከሰተው ሞት 0 .01% ብቻ ነው። በአብዛኛው የአለም ሀገራት በሽብርተኝነት የተነሳ የሚከሰተው ሞት እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። . ሽብርተኝነት ለአለም ህዝብ ስጋት ወይም ችግር አይደለም። ስጋት ያደረጉት ፖለቲከኞችና የምፅራባዊያን ሚዲያዎች ናቸው።
نمایش همه...
🌻🌻🌻JUMA MUBAREK🌻🌻🌻 @Islam_hiwotnw @Islam_hiwotnw
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.