cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Gojo Tv

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
732
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Youtube ቻናል እንገዛለን & እንሸጣለን በማንኛውም አይነት ኮንተንት ያደጉ የዩትዩብ ቻናሎችን እንሸጣለን በ ተጨማሪም እንገዛለን ቻናሎቹ   ~ Monitayized መሆን አለባቸው              ~ strike free መሆን አለባቸው              ~ ከ 250k view በላይ ሊኖራቸው ይገባል ይህንን የሚያሟሉ Youtube Channel  ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ በተጨማሪም መግዛት የምትፈልጉ inbox ና በቴሌግራም ያናግሩን።     Telegram    t.me/YTubeSeller
نمایش همه...
የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት መጀመራቸውን ማረጋገጥ ችሏል። ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ከዚህ ሰዓት አንስቶ ተማሪዎችን የፈተናውን ውጤት እያዩ መሆኑን አረጋግጠናል። የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username በማስገባት ነው። ድረገፁ ተመራቂዎች ፈተናውን ማለፍ አለማለፋቸውን ካገኙት ውጤት ጋር Pass / fail እያለ ያሳውቃቸዋል።
نمایش همه...
نمایش همه...
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች mikael mezmur | ቅዱስ ሚካኤል | ሚካኤል መዝሙር | ye mikael mezmur | Ethiopian Orthodox mezmur

⭕️⭕️ለጀማሪ ዩቱበሮች እና መኒታይዝ ላልሆናቹ 🟧🇪🇹 በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሞኒታይዝ የምቶኑበት መንገድ ይዘን መተናል ። ስራዉን እስከ 15ቀን ባለው ግዜ ውስጥ ሞልተን ማስረከብ ነው.. በተረፈ You tube ታምኔል ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን የ ታምኔል ዋጋ አንዱ 10 birr መሆኑን እንገልፃለን🏞 📈በዚህ ስራ ላይ ቻናላቹን watch hour ለማስሞላት የምትፈልጉ ካላቹ ያናግሩን ✅ ⭕️ Watch hour ⭕ 1,hour 1birr ከ 500ሰዐት ጀምሮ 4000 ሰዐቱን በ 3500ብር 🟡 በተረፈ Subscribe ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን ሁሉንም በቅናሽ  እሰራለን በፍጥነትና በጥራት ሰርተን እናስረክባለን ክፍያው በቴሌ ብር መሆኑን እናሳውቃለን ። የ Subscribe ዋጋ ከ500 Subscriber  ጀምሮ 500subscriber 550birr 1000subscriber 1000birr 1500subscriber 1800birr 1000subscriber እና 4000ሰዐቱን በ አንዴ ለሚያስሞሉ በ በ 4000ብር ብቻ በኛ ስም ለማጭበርበር ከኛ ጋር አመሳስለው ስለሚሰሩ ተጠንቀቁ 🚫 መኒታይዝ ሆናቹሁ ዶላሩ አልሞላ ያላቹሁ በአሪፍ ዋጋ ሞልተን YouTube ቻናላቹሁን እንታደገዋለን ✅ @YouTubeHourK
نمایش همه...
መረጃ‼️ የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ መስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ሲሆን 👉 ተማሪዎች ከክልላቸዉ ዉጭ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ይፈተናሉ። 👉 ፈታኞች ከሌላ ክልል (ብሄር) ይሆናሉ። 👉 ተማሪዎች ገና ከቤታቸዉ ሲወጡ ስልክ ያስቀምጣሉ። ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ ፈተናዉ እስኪጠናቀቅ ከስልክ ጋር ንክኪ ስለማይኖራቸዉ ፈተናዉ ቢሰረቅ እንኳ የሚያገኙበት ዕድል አይኖርም። ይህን መሰረት አድርጎ ተማሪዎችን ማዘጋጀትና በስነ ልቦና መገንባት ያስፈልጋል። ====================== The 12th grade national exam will be given by government universities from September 30/2015(e.c). 👉 Students are tested in universities outside their region. 👉 Examiners will be from another region (ethnicity). 👉 Students leave their phones when they leave their homes. After entering the university, they will not have contact with the phone until the exam is over, so even if the exam is stolen, there is no chance of finding it. Based on this, it is necessary to prepare students and build them psychologically. ====================== ♻️ for comment, suggestion or For a question @EtTemari_bot ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @EtTemari_bot 👇👇👇👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️ ♦️ @HigherEduEt  ♨️ ♨️ ♦️ @HigherEduEt ♨️ ╚═════════════╝ #SHARE
نمایش همه...
" ኢትዪጵያ ሁሌም በልጇቿ ትሳቅ " አትሌት ደራርቱ ቱሉ (ኮሎኔል)
نمایش همه...
በአሜሪካ ኦሪጎን እየተካሄደ በሚገኘው አስራ ስምንተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ ሜዳልያ ደረጃ ሰንጠረዡ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። እስካሁን ኢትዮጲያ በውድድሩ አስር ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። አራት ወርቅ፣ አራት ብር እና ሁለት የነሀስ ሜዳልያዎች እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች ተገኝቷል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ እየመራች ትገኛለች ። ኬንያ በስምንት ሜዳልያዎች ከአፍሪካ የሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሀገር ስትሆን ዩጋንዳ በሁለት ሜዳልያ ሶስተኛ ሆናለች። ዘጠኝ የወርቅ፣ ሰባት የብር እና አስር የነሀስ ሜዳልያዎችን ያገኘችው የውድድሩ አዘጋጇ ሀገር ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካን የአለም ሜዳልያ ሰንጠረዡን በበላይነት እየመራች ትገኛለች። የነገውን የወንዶች የ5000 ሜትር እና የሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮችን ሳይጨምር ኢትዮጵያ እስካሁን ከተሳተፈችባቸው የአለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና መድረኮች ኦሪገን ብዙ ወርቅ (4 *) የተገኘበት ውድድር ሆኗል::
نمایش همه...
ጡቷን በእጇ ደግፋ ፎቶ ትልክልኛለች እንዴ... #My_Sister መቅዶኒያ እንኳን እንደዚህ አረጋዊያንን አልደገፈም🤣😂
نمایش همه...
ሰላም የሚነሳችሁን ነገር ፈጣሪ ከምንጩ ያድርቀው ! አሜን 🙏🙏🙏
نمایش همه...
ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም.. #ሊያጨስም_ሊሆን_ይችላል😂🚬
نمایش همه...