cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Kamil_official

. 'የሚያካፍሉት ትንሽ እውቀት ከማያካፍሉት ብዙ እውቀት በእጅጉ ይበልጣል።' ዶ/ር ሙስጦፋ #ለአስተያየት * @Kamil_official2 t.me/kamil_official .

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 061
مشترکین
-224 ساعت
-147 روز
-5630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣ 🩵ታላቁ ሰሀባ አብበክር ረዲየላሁ ዐንሁ ሲያለቅሱ ተመለከቷቸውና ለምን ታለቅሳለህ? ሲሉ ጠየቋቸው እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ... "ረሱሉ ﷺ ሲያለቅሱ ተመለከትኳቸው... እኔም አለቀስኩኝ አሉ" ❣ምን ያማረ ፍቅር ነው !?❣ አፍቃሪውም ታላቁ ሰሃባ አብበክር (ረ.ዐ)ናቸው ተፈቃሪውም ታላቁ ሰው ረሱሉ ﷺ ሆነው ነው 🩵ያ አላህ‼ አንተንም ሆነ የፍጥረተ አለሙን ፀደይ ለመውደድ የተገባን አድርገን🤲 ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵አላህ ሆይ ሰላም እና እዝነትህን የልባችን ብርሀን የሆኑት መልክተኛህ ላይ አውርድ🤲 ❣🩵❣መልካም ጅመዐ❣🩵❣
1951Loading...
02
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።”
2771Loading...
03

10Loading...
04
🎋🎋🎋 ትውስታዎ ብርታታችን ነው🎋🎋🎋 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 ♥️ከ ነብዩ ዐለይሂ ሰላት ወስሰላም ህልፈት በኃላ በሰሀቦች መካከል ከባድ የሆነ የሀዘን ድባብ ነግሶ ነበር፤ ታዲያ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ባሉበት ቦታ ሁሉ ነቢ ሲወሱ የሚከተለውን ንግግር ደጋግመው ያወሱ ነበር። 🍃ﻟَﻮْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦ ﺷَﻲﺀٍ ﺳِﻮَﻱ ﺍﻟﺒَﺸُﺮْ ...... 🍃ﻛُﻨْﺖَ ﺍﻟﻤُﻀِﻲﺀ ﻟﻠَﻴْﻠَﺔ ﺍﻟﺒَﺪْﺭ .…🥰 🍃ከሰውነት መደብ ውጪ ቢሆኑማ *** 🍃ያደምቁት ነበረ የበድርን ጨለማ ***🥰 🕊የአላህ ሰለም🕊 💛በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ 💛በዚያ ፍቅርን ባስተማረ 💛በዚያ ልቦችን በወንድምነት ባስተሳሰረ 💛በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ 💛በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🌾💛🌾መልካም ጁመዐ🌾💛🌾
3591Loading...
05
🥰♥️🥰♥️🥰♥️እወድሃለሁ🥰♥️🥰♥️🥰♥️ ♥️ሙዓዝ ረ.ዐ በአንድ ወቅት ረሱል ሰዐወ ወደ የመን እየሸኙት ...ከትንሽ ቆይታ ቡኃላ በህይወት ዘመኑ ሁሉ አድምጦት የማያውቀውን ከሱ ውጪ ለማንም ያልተባለውን ውብና ማራኪ የሆነ ንግግር ከውብ አንደበት እንደሚሰማ አያውቅም ነበር... 🥰ረሱሌ ወደሱ ቀረቡና እጁን በእጃቸው ያዙት እንዲህም አሉ:– 🥰" ሙዓዝ ሆይ በአላህ ይሁንብኝ እኔ እወድሃለሁ" 🥰🤗 ♥️ሙዓዝ ሆይ ከዚህ ንግግር ቡኃላ ልብህ ምን አይነት የደስታ ጥግ ላይ ነበረች?!😍 🥀እንዴትስ ይሁን በደስታ የሰከርከው?! ♥️ዱንያ ከዚያ ንግግር ቡኃላ እንዴት ሁናልህ ይሁን?! 🥀ከዚያ ቡኃላ ያሉህንስ ረስተህ ይሁን?! ♥️ረሱሉኮ ሰ.ዐ.ወ ይወዱሀል ሙዓዝ ረዲየላሁ ዐንከ🥰😍 🥀እኛንምኮ ይወዱናል…… አዎ ረሱሉና ሰ.ዐ.ወ ይወዱናል🥰 ♥️ናፍቀናቸውም በሀሳብ ተክዘዋል🥰 🥀እና ውዴታን በውዴታ አንቀይርምን !?😍🥰 ♥️በዚህ ከቀኖች ሁሉ ምርጥ በሆነው ቀን ሰለዋት በማለት ድምፃችን በቀጥታ ነቢ ጆሮ ሲደርስስ?!🤗🥰 ♥️የአላህ ሰላምና ወዳሴ በዚያ ፍቅሩ ልቦችን በሚያረጋጋው 🥀አይኖችም እሱን ለማየት በሚናፍቁት ወዱ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🥀♥️🥀መልካም ጁመዐ🥀♥️🥀
4832Loading...
🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣🩵❣ 🩵ታላቁ ሰሀባ አብበክር ረዲየላሁ ዐንሁ ሲያለቅሱ ተመለከቷቸውና ለምን ታለቅሳለህ? ሲሉ ጠየቋቸው እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ... "ረሱሉ ﷺ ሲያለቅሱ ተመለከትኳቸው... እኔም አለቀስኩኝ አሉ" ❣ምን ያማረ ፍቅር ነው !?❣ አፍቃሪውም ታላቁ ሰሃባ አብበክር (ረ.ዐ)ናቸው ተፈቃሪውም ታላቁ ሰው ረሱሉ ﷺ ሆነው ነው 🩵ያ አላህ‼ አንተንም ሆነ የፍጥረተ አለሙን ፀደይ ለመውደድ የተገባን አድርገን🤲 ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵አላህ ሆይ ሰላም እና እዝነትህን የልባችን ብርሀን የሆኑት መልክተኛህ ላይ አውርድ🤲 ❣🩵❣መልካም ጅመዐ❣🩵❣
نمایش همه...
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።”
نمایش همه...
2

Nejashi Printing Press

ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።

🎋🎋🎋 ትውስታዎ ብርታታችን ነው🎋🎋🎋 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 ♥️ከ ነብዩ ዐለይሂ ሰላት ወስሰላም ህልፈት በኃላ በሰሀቦች መካከል ከባድ የሆነ የሀዘን ድባብ ነግሶ ነበር፤ ታዲያ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ባሉበት ቦታ ሁሉ ነቢ ሲወሱ የሚከተለውን ንግግር ደጋግመው ያወሱ ነበር። 🍃ﻟَﻮْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦ ﺷَﻲﺀٍ ﺳِﻮَﻱ ﺍﻟﺒَﺸُﺮْ ...... 🍃ﻛُﻨْﺖَ ﺍﻟﻤُﻀِﻲﺀ ﻟﻠَﻴْﻠَﺔ ﺍﻟﺒَﺪْﺭ .…🥰 🍃ከሰውነት መደብ ውጪ ቢሆኑማ *** 🍃ያደምቁት ነበረ የበድርን ጨለማ ***🥰 🕊የአላህ ሰለም🕊 💛በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ 💛በዚያ ፍቅርን ባስተማረ 💛በዚያ ልቦችን በወንድምነት ባስተሳሰረ 💛በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ 💛በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🌾💛🌾መልካም ጁመዐ🌾💛🌾
نمایش همه...
🥰♥️🥰♥️🥰♥️እወድሃለሁ🥰♥️🥰♥️🥰♥️ ♥️ሙዓዝ ረ.ዐ በአንድ ወቅት ረሱል ሰዐወ ወደ የመን እየሸኙት ...ከትንሽ ቆይታ ቡኃላ በህይወት ዘመኑ ሁሉ አድምጦት የማያውቀውን ከሱ ውጪ ለማንም ያልተባለውን ውብና ማራኪ የሆነ ንግግር ከውብ አንደበት እንደሚሰማ አያውቅም ነበር... 🥰ረሱሌ ወደሱ ቀረቡና እጁን በእጃቸው ያዙት እንዲህም አሉ:– 🥰" ሙዓዝ ሆይ በአላህ ይሁንብኝ እኔ እወድሃለሁ" 🥰🤗 ♥️ሙዓዝ ሆይ ከዚህ ንግግር ቡኃላ ልብህ ምን አይነት የደስታ ጥግ ላይ ነበረች?!😍 🥀እንዴትስ ይሁን በደስታ የሰከርከው?! ♥️ዱንያ ከዚያ ንግግር ቡኃላ እንዴት ሁናልህ ይሁን?! 🥀ከዚያ ቡኃላ ያሉህንስ ረስተህ ይሁን?! ♥️ረሱሉኮ ሰ.ዐ.ወ ይወዱሀል ሙዓዝ ረዲየላሁ ዐንከ🥰😍 🥀እኛንምኮ ይወዱናል…… አዎ ረሱሉና ሰ.ዐ.ወ ይወዱናል🥰 ♥️ናፍቀናቸውም በሀሳብ ተክዘዋል🥰 🥀እና ውዴታን በውዴታ አንቀይርምን !?😍🥰 ♥️በዚህ ከቀኖች ሁሉ ምርጥ በሆነው ቀን ሰለዋት በማለት ድምፃችን በቀጥታ ነቢ ጆሮ ሲደርስስ?!🤗🥰 ♥️የአላህ ሰላምና ወዳሴ በዚያ ፍቅሩ ልቦችን በሚያረጋጋው 🥀አይኖችም እሱን ለማየት በሚናፍቁት ወዱ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🥀♥️🥀መልካም ጁመዐ🥀♥️🥀
نمایش همه...
🥰 4👍 1
آرشیو پست ها