fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethiopian Association of Civil Engineers

Ethiopian Association of Civil Engineers

رفتن به کانال در Telegram

Channel for Ethiopian Association of Civil Engineers members to updated current construction issues, information and opportunities

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 525
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+157 روز
+1930 روز
آرشیو پست ها
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ። በዓሉ የሰላም የደስታ እና ይህንላችሁ የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር 𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒𝕟 𝔸𝕤𝕤𝕠𝕔𝕚𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 𝕠
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ። በዓሉ የሰላም የደስታ እና ይህንላችሁ የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር 𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒𝕟 𝔸𝕤𝕤𝕠𝕔𝕚𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 𝕠𝕗 ℂ𝕚𝕧𝕚𝕝 𝔼𝕟𝕘𝕚𝕟𝕖𝕖𝕣𝕤 Www.eacecivil.org @eaceg

Dear EACE-ECWC first Round interns Only , Please Carefully fill this form https://forms.gle/MLUHDtxbapbPraW37

EACE Code of ETHICS.pdf3.59 MB

#BackinTime #EACE archives
#BackinTime #EACE archives

Are you member of EACE?
Anonymous voting

Dear members Please settle your membership fee, ############## minimum annual fee is 200birr per year, anything more than that is appreciable! Deposit it in commercial bank of Ethiopia 1000001815222 Ethiopian Association of Civil Engineers And send the slip or receipt with transfer number (Mobile app) to eaceregister@gmail.com or to office ############## If not settled within the next three weeks, we will be posting the name of those who haven't settled their annual fee in our social medias. Thank you EACE Membership Team April, 2022

The Ethiopian Association of Civil Engineers as part of its Continuous Professional Development Program (CPD) has launched a Certified online and in-class Short Term Trainings for its members and non- members. The training titles will cover all disciplines of Construction Management and Civil Engineering which will be delivered by highly experienced experts and academician members of the Association. https://forms.gle/5qHPZKuX4UaaUXrC8

#Ramadan_Kareem @eaceg Www.eacecivil.org Ethiopian Association of Civil Engineers
#Ramadan_Kareem @eaceg Www.eacecivil.org Ethiopian Association of Civil Engineers

EACE Participating on World Federation of Engineering Organisations General Assembly WFEO
EACE Participating on World Federation of Engineering Organisations General Assembly WFEO

እንኳን ለድል በዓላችን አደረሳችሁ ። 💪💪💪 ዘላለማዊ ክብር ደማቸውን አፍስሰዉ ክብር ላጎናፀፉን። #ADWA
እንኳን ለድል በዓላችን አደረሳችሁ ። 💪💪💪 ዘላለማዊ ክብር ደማቸውን አፍስሰዉ ክብር ላጎናፀፉን። #ADWA

Announcement For those members who haven't taken you ID card, you can collect it from the office starting today. Please make sure to bring 2 passport size photos to collect your ID. Location: Africa Avenue,around Bole wollo sefer around Peacock, next to Yeshi bldg First floor. https://maps.app.goo.gl/56p1fE94g4hX5DK87

በተደደጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ጥያቄ 1. የማህበሩ አባላት ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ●የታደሰ መታወቂያ (የቀበሌ) ወይም የኢትዮጵያ ዜግነት መሆኑን የሚገልጽ ፓስፖርት እና የመንጃ ፍቃድ ናቸው ፡፡ ●ጉርድ ፎቶ ግራፍ ፤ ●የዲግሪ ( Temporary ) ኮፒ ፤ ●የማህበሩ የድህረ ገጽ ላይ ( Ethiopian Association of civil engineers ) በሚለው አድራሻ በመግባት login በሚለው በመግባት በመስፈርቱ መሰረት መሙላት ይኖርበታል፡፡ ●ግለሰቡ አሁን የሚገለገልበትን የኢሜል አድራሻ እና የስልክ ቁጥር መፃፍ ፤ ●ያስገቡት መረጀ እና ከዶክመንት ከአንድ እስከ ሁለት ቀን ውስጥ መጽደቁን በማረጋገጥ በሚላክሎት ኢሜል ላይ በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ የመመዝገቢያና ዓመታዊ ክፍያዎችን መክፈል ●ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኃላ በኢሜል በሚላክሎት የአባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) አባል መሆኖትን ያረጋገጡ ሲሆን በዚህም አባልነት መለያ ቁጥር (EACE ID #) በማህበሩ በሚያካሂዳቸው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ ጥያቄ 2. በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ ፡- ➡️ማንኛውም ከዚህ ቀደም የተማሪዮች የማህበር አባል(student Association) ቢሆንም ይህ የባለሞያዎች ማህበር በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ድግሪ የወሰዱ ሁሉ ጥያቄ አንድ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥያቄ 3. ስለስልጠና እና ልዩ ልዩ ኘሮግራሞች ➡️ማህበሩ ለሚያዘጋጀው የተለያዩ ስልጠናዎች ፣ ስብሰባዎች እና የመሳሰሉት ጉዳዮችን በሚኖሩ ግዜ ዝርዝር መረጃዎች በማህበሩ ድህረ ገፆች ማስታወቂያዎች በሚጠቀሰው የግዜ ሰሌዳ ውስጥ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡ ( website, Facebook , Telegram, LinkedIn and twitter)

የተከበራችሁ በጎ ፍቃደኞች የማህበራችንን የበጎ ፍቃድ ጥሪ ተቀብላችሁ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች መረጃችሁን በኢሜይል አድራሻችን እየላካችሁ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን አብዛኛዎቻችሁ የላካችሁት ኢሜይል ላይ የተሟላ ሰነድ አይታይም። ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች በተሟላ መልኩ መጫናቸውን እንድታረጋግጡልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን። ለግለስብ አመልካቾች • መታውቂያ፣ • የትምህርት ማስረጃ • የስራ ልምድ(ካለ) ለድርጅት (ለአማካሪ እና ኮንትራክተር) አመልካቾች • ንግድ ፍቃድ፣ • ቲን፣ • የስራ ልምድ (ካለ) • ብቃት ማረጋገጫ የኢሜይል አድራሻ : eacetraining@gmail.com

CALL for volunteer.pdf3.44 KB

የበጎ ፍቃደኝነት ጥሪ CALL FOR VOLUNTEER የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በአገራችን በተከሰተው ጦርነት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን በተሻለ ሁኔታ ዳግም እንዲገነቡ የሞያዊ ድጋፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ አካል የሆነው የትምህርት ቤቶች እድሳት (3000 ት/ቤት) እና ዳግም ግንባታ(1100 ት/ቤት) ለማከናወን ከትምህርት ሚኒስትር ጋር በመስራት ላይ ይገኛል። ስለዚህም ከማህበሩ ጋር በበጎ ፍቃደኝነት መስራት የምትፈልጉ የማህበሩ አባላት፣ ድርጅቶች እና የአላማው ደጋፊዎች ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የፍላጎት መግለጫውን በመሙላት እንድትመዘገቡ ማህበሩ ጥሪ ያሰተላልፋል። ማህበሩ የለያቸው ስራዎች ➡️የቅድመ ጥናት ስራዎች ( Assessment/ site Reconnaissance, feasibility study, Geotechnical investigation…) ➡️ዲዛይን ስራዎች (Structural design, Sanitary and other engineering designs) ➡️በጥናቶች መሰረት የግንባታ መፍትሄ ማዘጋጀት(Remedial Measures and construction methodologies… ) ➡️የሰነድ ዝግጅቶች (Preparation of Bill of quantities, Cost Estimation detailed specification, cost estimation and contract documents) ➡️የክትትል እና ጥራት ቁጥጥር (The supervision & quality assurance) ➡️ፕሮጀክት ማኔጀመንት (project management) ➡️ሌሎች ድጋፎች____ በተጨማሪ ሁሉም ተመዝጋቢ የሚከተሉትን መረጃዎች በኢሜል eacetraining@gmail.com subject label “Volunteer” በሚል እስከ የካቲት 07 2014 መላክ አለባቹሁ። ሁሉም ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ባለሞያ/ድርጅት የሚያሳትፍ ስለሆነ ማህበሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ያስተላልፋል። መመዝገቢያ ማስፈንጠሪያ፡ https://forms.gle/QdVqejok6QoGNfdHA ግለስብ መታውቂያ (አባል ላልሆኑ)፣ የስራ ልምድ (ለሁሉም ፣ካለ) እና የትምህርት መስረጃ (አባል ላልሆኑ) በድርጅት ንግድ ፍቃድ፣ ቲን፣ የስራ ልምድ (ካለ) እና ብቃት ማረጋገጫ (ለአማካሪ እና ኮንትራክተር) ለተጨማሪ መረጃ eacecivil@gmail.com or 0115521248 or 0901250000 መጠየቅ ይችላሉ። www.eacecivil.org Telegram @eaceg @eacec @ECFEt

Ethiopian Association of Civil Engineers Pledge to contribute professional services for free for the reconstruction efforts.