cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Holy Ghost🔥🔥🔥

“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
366
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዛሬ አንድ ነገር ልፀልይላችሁ ይህ ምሽት ከቅዠት የምቶጡበት የጌታን ፊት የምታዩበት ምሽት ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን ላለ ይሁን በኢየሱስ ስም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
نمایش همه...
ዛሬ አንድ ነገር ልፀልይላችሁ ይህ ምሽት ከቅዠት የምቶጡበት የጌታን ፊት የምታዩበት ምሽት ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን ላለ ይሁን በኢየሱስ ስም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
نمایش همه...
You are here #working in this place I #worship you You are here #touching every heart I #worship you You are here #healing every heart I #worship you!!!
نمایش همه...
ዛሬ አንድ ነገር ልፀልይላችሁ ይህ ምሽት ከቅዠት የምቶጡበት የጌታን ፊት የምታዩበት ምሽት ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን ላለ ይሁን በኢየሱስ ስም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
نمایش همه...
#መስክር ⚜በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የሆነ ነገር ሲሆንልህ ልክ #ህፃን ልጅ ወላጆቹ አዲስ ነገር ሲገዙለት እንደሚሆነው ሁን! ለምሳሌ:-ጫማ፣ልብስ ወዘተ. ሲገዙለት የሚያመጣው ስሜት አለ ማለትም ያን ከወላጆቹ ዘንድ ያገኘውን ነገር ለጊዜውም ቢሆን በጥንቃቄ ይይዘዋል ዝም ብሎ ያየዋል ከዚያም ለጓደኞቹ ለማሳየት ብሎ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ያደርገዋል ለጓደኞቹም ጫማውን ማን እንደገዛለት ይናገራል ዋጋውንም ጭምር ሳይቀር ሳይጠየቅ ይናገራል ⚜ልክ እንደዛው እኛ ከአባታችን ዘንድ ያገኘነው ዋጋ የተከፈለለት ነገር አለ! ይህም:- የጌታችንየኢየሱስክርስቶስ#ህይወት ነው::#ተባርካችኋል ♻️@Revivaliscomingg♻️ ♻️@Revivaliscomingg♻️ ♻️@Revivaliscomingg♻️ 🩸ይ🀄️ላ🀄️ሉን🩸
نمایش همه...
#ህይወት
نمایش همه...
#እውነት
نمایش همه...
#መንገድ
نمایش همه...
#ኢየሱስ
نمایش همه...
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 በዚህ ክፍል ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ሚስጥር ተናግሯል ይህም ሚስጥር ወደ አብ መሄጃ መንገድ እርሱ መሆኑ ነው በገብርኤል አማካኝነት ወደ አብ መሄድ አችልም ምክንያቱም ገብርኤል ላንተ/ቺ/ ዋጋ አልከፈለም ወደ አብ መምጣት የምትችለው ዋጋ በከፈለልህ አካል አማካኝነት ብቻ ነው @Revivaliscomingg @Revivaliscomingg @Revivaliscomingg @Revivaliscomingg
نمایش همه...