cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የዓኢሻ ነኝ አስተማሪዋ رضي الله عنها🥀💎💎

أسلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአሏህ መልክተኛ(صلى الله عليه وسلم) እንድህ ብለዋል🌹""طلب العلم فريضة على كل مسلم" "እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው✍ ሀሳብ አስታይት @Ummiiyye የዓኢሻ ነኝ አስተማሪዋ✍ የከዲጃ ነኝ የወህ ለገሽዋ💎 የፈጢማ ነኝ ሰው አክበሪዋ🌹

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
224
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💎ሀያዕ የኢማን መመዘኛ💫💫 ሀያዕ "አይን"አፋርነት" መልክ ቢኖረው" ከየትኛዋም ቆንጆ ሴት በላይ ውብ ይሆን ነበር💎⚘⚘🌺🌺 ሀሳብ አስታይት ለመስጠት @ummiiyye https://t.me/Aju_Abdurehman
نمایش همه...

#ሁሉም_ጥሩ ሚስት ይመኛል...ሴቷም ብትሆን ጥሩን ወንድ ትመርጣለች...ነገር ግን #ጥሩን ለማግኘት #ጥሩ መሆን እንዳለብን ዘንግተናል፡፡ " #ጥሩዎቹን_ለጥሩዎቹ" ሲል አሏሁ ጀለ ጀላሉሁ በቁርኣን የገለፀልን ጥሩ ሆነን ጥሩ እንድንመኝ ነዉና ራሳችንን ጥሩዎች አድርገን ለመገኘት @babureyann
نمایش همه...
💛ያ አላህ እኔ በጣም ታምሜያለሁ ስልህ”ከአላህ እዝነት ተስፋን አትቁረጡ” አልከኝ 💛ልቤ ውስጥ ጭንቀት አለ ስልህ” አላህን በማስታወስ ትረጋጋለች” አልከኝ» 💛ሰዎች አዛ ያድርጉኛል / ያሰቃዪኛል / ስልህ” አላህ እነዛ በዳዬችን በሚሰሩት ስራ ዘንጊ አይደለም” አለከኝ 💛ብቸኝነት ይሰማኛል ስልህ” እኛ ከደምሰሮቻቸው የበለጥ ቅርብ ነን” አልከኝ 💛 እኔ ወንጀለኛ ነኝ ተሳስቻለሁ ስልህ” ከአላህውጭ ወንጀልን የሚምር ማን አለና? “አለከኝ 💛ጌታየ አትተወኝ ስልህ” አስታውሱኝ አስታውሳቹሀለሁ » አልከኝ 💛 ህይወቴ በጭንቀት ተሞልቷል ስልህ “አላህን የሚፈራ መውጫውን የበጅለታለ “አልከኝ 💛ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ስልህ” ለምኑኝ እቀበላቹሀለሁ” አልከኝ። -------------------------------- አዎ አላህ ካንተ ውጭ ማንም የለንም ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን ወንጀላችንን ማረን #Shere & join👉 @Aju_bint_baba
نمایش همه...
#የህይወት_ገፅ #ክፍል_አስር ፀሀፊ ኢኩሪ ባሉኝ ነገር በጣም ግራ ተጋባው። ከራሴ ጋር ማውራት ጀመርኩ። አይ በቃ ኡሚን አማክራታለው። ግን አማርስ ቢሰማ ምን ይል ይሆን። አይ መጀመሪያማ የሱን ነው መስማት ያለብኝ። አሁን በጣም ስለመሸ ልተኛና የቀረውን ታሪኬን ነገ እፅፍለታለው። ለሊት አስር ሰዓት ሲል ተነሳው። ሁሌም የምነሳው በዚህ ሰዓት ነው። ዑዱዕ አድርጌ ለይል ሰገድኩና ጌታዬን ተማፀንኩት። ""ጌታዬ ሆይ ላንቺ ይሆናል የምትለውን አንተው ታውቃለህ። እኔ ያንተ ባሪያ ምንም የማላውቅ ነኝ። የሚመጣው ነገር ለኔ ጥሩ ከሆነ አንተው መርቀኝ።""ብዬ ተንሰቅስቄ ለመንኩት። አልሃምዱሊላህ አሁን ትንሽ ቀለል ብሎኛል። << ግን እኮ አማር ላንቺ አይመጥንሽም። እሱ የከበርቴ ልጅ አንቺ የደሀ ልጅ በዛ ላይ የነሱ ሰራተኛ ዝም ብለሽ አስቢው እስኪ እሱስ ቢሆን እንዴት ይስማማል።>>ይለኛል የግራ ጎኔ።የቀኝ ጎኔም ቀጠለ <<ኢሊዛ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኸዲጃን ሲያገቧት እኩ ልክ እንዳንቺ የሷ አገልጋይ ነበሩ። ደሞም ሀብታም ነበረች። ግን የአላህ ውሳኔ ሆኖ ተጋቡ። ስለዚህ አንቺም የሸይጣንን ወሬ አትስሚ።>>ይለኛል ሌላ ሀሳብ ሳይመጣልኝ በፊት ጠዋት አማር ስለሚጠብቀኝ ከቋረጥኩበት አንስቼ መፃፍ ጀመርኩ። <<አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስመደብ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ምክንያቱም ከእናቴ ባለመራቄ። በዛ ላይ ውጪ ማደሬ ጨንቆኝ ነበር። ከዝች እዝች ስለሆነ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ሆነ። የካምፓስ ህይወቴን የጨረስኩት ባለትዳር በመምሰል ነበር። አርቴፊሻል የፕሮሚስ በመግዛት ጣቴ ላይ አደረኩት። ዶርም ውስጥ ተቀምጬ ለሀሰን እየደወልኩ እንደ ባሌ ነበር የማወራው። የትወና ኑሮ ነው የኖርኩት ብል ይቀለኛል። ለምን ብትለኝ ባለትዳር ሴት የፈለገች ቆንጆ ብትሆን እራሷን እስካላስናቀች ድረስ ማንም ደፍሮ አይናገራትም። ስለዚህ እኔም ትኩረቴን ትምህርቴ ላይ አድርጌ ከጓደኛ እየሸሸው አምስት አመት ተማርኩ። እናም በምርጥ ውጤት ተመረቄ የወረቅ ሜዳሊያ እና ዋንጫ ተሸለምኩ። ሁሉም ነገር ጨርሼ የቀረኝ ስራ ነበረ። ስራ ማፈላለግ ጀመርኩ። የሚገርምህ ነገር ግን አሙሪ ሁሉም ውጤቴን ይወዱት እና በእምነቴ ምክንያት ይጠሉኛል። ግማሹ ሂጃብሽን አውልቂ ግማሹ ደሞ ማለፌን ሊነግሩኝ ይጠሩኝ እና ሙስሊም መሆኔን ሲያዩ ወድቀሻል ይሉኛል። በዚህ መልኩ ብዙ ቦታ ጣርኩ ግን ምንም ነገር ማግኘት አልቻልኩም። በቃ ተስፋ ቆረጥኩ እናቴን እንደምንም አስማምቻት ከሚመጣብኝ መጥፎ ነገር ሁሉ በሷ ዱዐ አንደምጠበቅ ነግሪያት የቤት ሰራተኛ ለመሆን ደላላ ጋር ሄድኩ። ደላላው ገና ሲያየኝ መቼም ባል ፍለጋ እንጂ ስራ ፍለጋ እንዳልመጣሽ ተስፋ አደርጋለሁ። በሰዓቱ በጣም ስላበሳጨኝ ቆይ አንተ ባልም ስራም ነው አንዴ የምታገናኘው አልኩት። ሰውየው ደነገጠ። #ክፍል_አስራአንድ_ይቀጥላል........ ይቀላቀሉን👇 ይቀላቀሉን👇 @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba For any comment👇 @Ummiiye
نمایش همه...
◈ ንጉስ መሆን ከፈለግክ ሚስትህን ንግስት አድርጋት። ምክንያቱም የንግስት ባል ንጉስ ነውና። @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba
نمایش همه...
☪ የሰላም ጎህ ምስጋና ለዓለማት ጌታ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላካችን የተገባ ይሁን ። በሱ ፈቃድ እና እርዳታ በአዛኝነቱ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል የመከራ የስቃይና ሰቆቃ ጨለማ ውስጥ የነበሩ ቤተሰቦቻችን የግፉ ጨለማ ተገፎላቸው የሰላም ጎህ እየቀደደላቸው ነው ። ብዙ ቦታዎች ላይ የሰላም ፀሀይ ጮራ ፈንጥቃለች የሰለም አየር መንፈስ ጀምሯል ። በተቀሩት ቦታዎች ያሉና ይህን የሰላም ፀሀይ ጮሯ እየናፈቁ ላሉ ሁሉ አሁንም ከልባችን ወደ አላህ ተመልሰን እሱን በማመስገን መልካም ስራዎችን ባቅማችን ልክ በመስራት ዱዓእ ልናደርግ ይገባል ። መከራ ይረዝማል ደስታ ያስረሳል ። መርሳት የለብንም ሌሎችንም እናስባቸው ፈረጀቱ እንዲደርስላቸው አላህን እንለምን ። ይህ የአላህ እረዳታ የመጣው በማንም ሀይልና ጥበብ ወይም ችሎታ አይደለም ፍፁም በሆነ የሱ አዛኝነት ነው ። የተበደሉት እንባ ውጤት ነው ። የደካሞች ሲቃ ጥልቀት ውጤት ነው ። የህፃናት፣ የአዛውንት ፣ የአልጋ ቁራኛዎች ለቅሶ ፍሬ ነው ። አላህ የተበደለን ዱዓእ እንደሚሰማ በነገረን መሰረት ቃሉ የተፈፀመበት ታሪክ ነው ። ምስጋና መጀመሪያም መጨረሻም ለሱ የተገባ ይሁን ። ምስጋና በቃልና በተግባርም ጭምር ይገለፃል ። የቃል ምስጋና አልሐምዱ ሊላህ ሲሆን የተግባር ምስጋና ሁሉም በገራለት መልኩ ሊተገብረው ይችላል ። በሶደቃ ፣ በፆም ፣ በሶላት ፣ በዚክር ፣ በዚያራ እና በመሳሰሉት ስለዚህ ሁላችንም በምንችለው መልኩ አላህን እናመስግን Ustaz bahru teka @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba
نمایش همه...
#የህይወት_ገፅ #ክፍል_ዘጠኝ ፀሀፊ ኢኩሪ ማነው ደሞ በዚህ ሰዓት በሬን የሚያንኳኳው። አማር እንዳይሆን በጣም ፈራው። ዛሬ ምንም ሁኔታው አላማረኝም። አሁንም በድጋሚ ተንኳኳ። እየፈራው << ማነው>>አልኩኝ። << እኔ ነኝ>> አሉ ማሚ ነበሩ። ቶሎ ብዬ ከፈትኩላቸው። ምንም ነገር ሳይናገሩ ገብተው ተቀመጡ። እኔም ከጎናቸው እየተቀመጥኩ <<ምነው ማሚ በሰላም ነው።>> <<አው በሰላም ነው ልጄ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነበር።>>ይበልጥ ግራ ገባኝ ፊታቸውን ሳይ የተጨነቁ ይመስላሉ።ወይኔ ጉዴ ምን አጥፍቼ ነው ሊያባሩኝ ይሆን።አዕምሮዬ በጥያቄ ያጣድፈኝ ጀመር። <<ልጄ አንቺን እንደ ልጄ እንደማይሽ አማርም እንደ እህቱ እንደሚያይሽ ታውቂያለሽ።>> <<አው ማሚ አውቃለው የተፈጠረ ችግር አለ እንዴ?>>በጣም ጨንቆኛል ምን ሊሉኝ ይሆን። <<ኧረ የምን ችግር አመጣሽ ልጄ እንደው ምን ብዬ እንደምጀምርልሽ ግራ ገብቶኝ እንጂ። ማሚ በጣም ጨንቆኛል ግድ የለም የፈለጉትን ይንገሩኝ። እሺ ልጄ መቼም ስለ አማር ብዙ ነገር ታውቂያለሽ ስለዛች ልጅም ቢሆን ሳይነግርሽ አይቀርም። እናም በጣም ጎድታዋለች እኔም ትቅርብህ ስለው አልሰማም አለኝ። ግን እኔ ልጅቷን ሳያት ቀልቤም አልወደዳትም። ይሀው እንደፈራሁትም አልቀረለትም። አማር በፊት በጣም ተጫዋችና ለቤተሰቡ ታዛዥ ነበር። አሁንም ታዛዥ ነው ግን ያቺ ልጅ ደስታውን ነጥቃዋለች።እንደምታይው ከኛ ጋርም መጫወት አቁሟል። አብሮን የሚቀመጠው እራሱ እራት ለመብላት ብቻ ነው። ሰላምታና አስፈላጊ ነገር ከሆነ እንጂ ምንም አያወራም። ልጄ ካንቺ ጋር ሲሆን ግን ደስተኛ ነው። ካንቺ ጋር ሲሆን ያወራል ይስቃል ይጫወታል። ልጄ እኔ አንቺን ገና እዚህ ቤት እንደመጣሽ ነው የወደድኩሽ። ስለዚህ ልጄ ዝምድናችንን እንድናጠናክር እፈልጋለው። ለኔ ጥሩ ልጅ ለአማር ደሞ ጥሩ ሚስት የደስታው ምንጭ የምትሆኚው ብቸኛዋ ሴት አንቺ ነሽ። እባክሽ ልጄ ደስታዬን መልሽልኝ። ከአላህ በታች ተስፋዬ ባንቺ እጆች ውስጥ ነው። ለውሳኔ ቸኩዬ እንዳይመስልሽ ደጋግሜ አስቤበታለሁ። ከአማር አባት ጋርም አውርተንበታል። የሱም ፍላጎት እንደዚሁ ነው። ምንአልባትም አማር ያልነገረሽ ፈርቶ ይሆናል። እንጂ ቢሆንለት ደስታው የበዛ ነው የሚሆነው። ልጄ እኔ ላስጨንቅሽ አልፈልግም። ተረጋግተሽ አስቢ እና ውሳኔሽን አሳውቂኝ።ግን አደራ እንዳታቆዪው።>>ብለው ተነስተው ወጡ። ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም። #ክፍል_አስር_ይቀጥላል። ይቀላቀሉን👇 @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba For any comment👇 @Ummiiye
نمایش همه...
ጣፋጭ የሆነ አጭር ግጥም! ዜሮ ነው ውጤቱ! ቢያለቅስ ቢጮህ በእንብርክክ ቢሄድ ቢድህ ቢሰባበር ለዘልዓለም ቢሰግድ በአንድ እግሩ ቢቆም ድንጋይ ተሸክሞ ላፍታ ባያፈጥር ቢልፈሰፈስ ደግሞ ተውሒድን ዘንግቶ በአላህ ካጋራ ቀብር ቆሌ ጅኒ አድባሩን ከጠራ ከአላህ ውጭ ያለ ላይጠቅም ላይጎዳ ላይሰጥ ላይከለክል ላያግዝ ላይረዳ ሰው አምላኩን ትቶ ሌላን ከተጣራ ዒባዳው ከንቱ ነው ጩሄቱ ኪሳራ ፈጣሪና ፊጡር ላይገናኝ ነገር ነገር አላህን ከወሊይ ከሸይኽ ማወዳደር ዜሮ ነው ውጤቱ የዓቂዳ ችግር @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba
نمایش همه...
➩ ((ወንድምን አስቦ እርሱ በሌለበት ዱዓ ማድረግ ያለው ትሩፋት)) ▪️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ➩ አንድ ሙስሊም የአላህ ባሪያ ወንድሙ በሌለበት(አስታውሶ) በሩቅ ዱዓእ ያደረገለት እንደሆነ መላኢካው “ላንተም ተመሣሣዩን።”ይለዋል።" 📚ሙስሊም (በሐዲስ ቁጥር 2732) ዘግበውታል። ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ 🔘"ወንድምህ አደራ ሳይልህ አስታውሰህ በሌለበት ዱዓ ማድረግህ ልቦናህ ውስጥ እውነተኛ እምነት እንዳለ አመላካች ነው። ምክንያቱም የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ፦"ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ የማናችሁም እምነት(ኢማን) የተሟላ አይደለም።" ብለዋልና። ስለዚህም እሱን አስበህ ዱኣ አድርግልኝ ብሎ ሳያዝህ ለርሱ ዱዓ ማድረግህ እሱን መውደድህና ብሎም ለራስህ የምትወደውን ለወንድምህ መውደድህ ጠቋሚ ነው።" 📚 ( ሸርሑ ሪያዱ ሷሊሒን 4/20―21) @Aju_bint_baba @Aju_bint_baba
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.