ĎIŔĚ ŤĚĆĤ Ź🌍ŇĖ
ĎÌŔÉ Țêćh śóļúťíóń 🔧. ዲሽ እንገጥማለን 📺. አዳዲስ ቻናሎች ⚽️. ነፃ የእግርኳስ ቻናል 📁. የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 🎭. DSTV channels 🐹. Kids channels እንዲውም 🅐🅜🅞🅢 ተጠቃሚዎ cccam account መሸጥ. Channel link @Dire_tech Call 0948638259 Admin @mamefker
نمایش بیشتر199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Yahsat @52.5 °£
አዲስ ቻናል ገብቷል።
የቻናሉ ስም NTAi
Freq 11169 H 30000
ቻናሉ ከፍተኛ ኳሊቲ ይፈልጋል። ፕሪሜርሊግ እያሳየ ይገኛል
ስለዚህ search ስታደርጉ ካልገባላችሁ የግድ ኳሊቲ 11785 H 27500 በ Findsat 48% ወይም 67 መምጣት አለበት
ኢትዮሳት ስሰሩ ይህ ካጋጠማቹ
# Ibox 3030 ላይ EBS cinema, ebs music ድምፅ ከሌለው የሶፍትዌር ችግር ስለሆነ ሪሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር በመጫን ትስተካከላል
# Supermax 2350 Super tech & Supermax 2560 brilliant, 2425 HD በሰማያዊው ባግራውንድ ላይ ኢትዮሳት ቀጥ ቀጥ እያለ ወትም ችራሽ አልገባም ካላቹ ኳሊቲው በጣም ማሳደግ አለባቹ አለበለዚያ ሪሲቨር መቀየር ነው
# Horn sport ድምፅ አልመጣም ካላቹ Audio በመንካት ማስተካካል ይቻላል ይህ ሚሰራው Forever, funcam,Nashare pro የሚቀበሉ ላይ ነው እንደዚሁም ኢንተርኔት ይፈልጋል
-
Ethiosat ላይ EBS scramble እያለ ካስቸገራቹሁ ይቺን SW ጫኑበት
NEW Ibox3030_V3_V2.14_26-04-2018.bin6.45 MB
Ethiosat ላይ EBS scramble እያለ ካስቸገራቹሁ ይቺን SW ጫኑበት
iBox HD 3030 S2_V1.09.20324_20022019.bin3.06 MB