cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹አሮዲዮን🎑🇪🇹®️

🇪🇹 @Arodyon 🇪🇹🎑 የናንተው ምርጥ ቻነል👇👇 #በዚህ_የመዝናኛ_ቻናላኝን_ውስጥ ✓መሳጭ ታሪኮችን ✓ልቦለዶችን ✓ሌሎች መፅሀፍቶችን(pdf) ✓አስደናቂ ና አስቂ እውነታዎች👌 ✓quotes,meme& wallpapers👌 ✓New Musics (kb) እንለቅላቿለን🎁። #ለሚወዱት_ሁሉ_share_ያድርጉ Cross👉 @Sol_the_great ለሀሳብ @temerach_comment_bot

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 952امهری8 696دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
335
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🙋ውድ የቻነሌ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የ አሮድዮን የ ቴሌግራም ቻነል ወደ ቀድሞው አገልግሎቱ ሊመለስ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀሩት ። በ አድሚን ስራ ማቆምና ቻነሉን upgrade አድርጉ የሚል መረጃ ከቴሌግራም እንደወጣ በጊዜው ይህንን ማድረግ ባለመቻላችን ብዙ እና ያሉንን አባላቶቻችንን ምን ያህል እንዳጣን ሁላችንም የምናውቀው ነው። እናም በቅርቡ በአዲስ ይዘት ወደ እናንተ ብቅ ስንል እነዚህንና ሌሎች ችግሮችን በመቅረፍ ይሆናል። አብሮነቶ አይለየን ሜምበር የማብዛትና ወደ ቀድሞ ታላቅነታችን የመመለሳችን ምስጢር የሁላችንም ትብብር ነው። ሀሳቦን @temerach_comment_bot ላይ ይላኩልን። 💁የእናንተው ምርጥ @Arodyon
نمایش همه...
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን:: ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ:: አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል::        .. @Arodyon 👑 @Arodyon 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎        𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝✨
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ቤተሰቦች በትናንተናው እለት በሚዛን አማን ክፍለ ከተማ አማን አጥቢያ በደብረ መድሀኒት ቅ/ኪዳነምህረት እና ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስትያን በደብሩ ሰንበት ት/ት ቤት የተዘጋጀው የአውደርዕይ ማእድ ሪቫን በመቁረጥ ታላላቅ አባቶች በተገኙበት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተጀምሯል። ስለሆነም እስከ ሀሙስ በሚቆየው በዚህ ታላቅ የ አውደርይ መርሀግብር ላይ እንዲሳተፉ ስትል ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች። ሀሳብና ጥያቄ👉 @Sol_the_great Join us on telegram @Arodyon @Arodyon
نمایش همه...
⛔️ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመናችን እንኴን ደህና መጡ!!!🔸🔹 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ስልካችን ~ Wireless ማብሰል ~ Fireless መኪና~ Keyless ገንዘብ~useless ምግብ~ Fatless ቀሚስ~ ሽፋንless ሱሪ~beltless ወጣቱ~ Jobless አመራሮች ~ Shameless ፍቅር ~ Meaningless ሁኔታችን ~ Careless ሚስት~ Fearless ልጅ ~ Fatherless ስሜት~ moral less ትምህርት~ Valueless ህጻናት ~ Mannerless ሴቱ ~ clothless ሁሉም ነገር LESS LESS ግን still ምኞታችን ~ Endless. እኔ ራሱ ~ Speechless Don't forget to share and Join ♦️ @Arodyon
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ሁለት አይኑን ጨፍኖ ነው ይባላል፣ ሴት ልጅ ግን በ አንድ አይኗ ጨፍና ባንዱ እያየች ነው። ትርጉሙን የገባው ካለ ኮሜንት ያርግልኝ🙏 @Arodyon join us on telegram
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
😿የ 47 አመቷ ወይዘሮ Pauline Potter እ.ኤ.አ በመስከረም 7 2012ዓ.ም 643ፓውንድ በመያዝ ስሟን በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር የቻለች ሲሆን በ2007 Jacqueline የተባለች ልጇን 532 ፓውንድ በምትመዝንበት ሰአት መውለድ ችላለች!!!🙀🙀🙀 @Arodyon #share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የድንች ተክሎች መርዛማ ናቸው. የምንበላው ክፍል ከጠቅላላው ተክል ውስጥ ብቸኛው የሚበላው ክፍል ነው። @Arodyon #share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
'The Simpsons' ዶናልድ ትራምፕ ከሰባት ዓመታት በፊት በ2024 ለፕሬዚዳንትነት እንደሚወዳደሩ ተንብዮ ነበር። @Arodyon #share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሞትክ በኋላ አእምሮህ ለረጅም ጊዜ በንቃተ ህሊናህ ላይ ይቆያል። @Arodyon #share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ጊዜ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የማይፈጽሙ ሴቶች ጢም የማብቀል ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። 😁 ለሴቶቹ Share አድርጓቸው @Arodyon #share
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.