cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

B.M📷ⓅⒾⓒⓉⓊⓇ🎥

እኛ እንደናንተን ለማስደሰት ነው የምንጥረው ከስሜት መገለጫዎች አንዱ ፎቶ ነው #ስሜቴን_በፎቶ_ብገልፀውስ በሚል ሀሳብ ነው ይሄ channel የተከፈተው እንዲሁም አነቃቂ ፣አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ንግግሮች እና ጹሁፍዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን Comment @B_M_P_group @B_M_P_group @Bereket_meskele_Bot @Bereket_meskele_bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
326
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከግጥሞቼ ሞቼ ቢሆን ኖሮ ------------------- ይሄኔ ሞቼ ቢሆን ኖሮ ሀገር ሰፈሩ ጉድ ብሎ ፌስቡክ ቴሌግራሙ ተጨናንቆ አከባቢዉ በኡታ ቀልጦ ደረት እየተደቃ ሙሾ እየተሞሸ ያቺ ቆንጆ ያቺ ደጓ ይባልልኝ ነበረ ይሄኔ ሞቼ ቢሆን ኖሮ የሁሉም pro ፎቶዬ ሆኖ እንኳን ሚያቀኝ ማያቀኝ እያነባ አዳምጥ ይሆን ይሆናል ከአፈር ሳልገባ ሲወደኝ የኖረ ፍቅሬን ሳልገልፅላት የበደለኝም ሰዉ ይቅርታ ሳልልት ዉለታዬ ያለበት ሳልመልስ እያለ ስንቱ ይንገበገብ ይሆን ለመልስ ያልታደለ ሞቼ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ሻማ እየበራልኝ ለስጋዬ አፈሩ ሀዉልት ሊቆምልኝ እየተሰናዳ ንፍሮና ምግቡ አብቅቶ ይቀራል ነገረ አለሙ እኔ ግን አልሞትኩም ነፍሴ በኔ አለ ግና ሳልሞት ካሁን ፈላጊዬ የታለ? ይቅርታ ጠያቂ ፍቅሩን የሚያስረዳኝ አለሁልሽ ብሎ ችግሬን ሚጋራኝ ልንገራቹ የእዉነት አሁን ነዉ የሚያሻኝ ስሞት ስሞትማ መንግስትም ይቅበረኝ የሚያለቅስም ይጥፋ ድንኳንም አይጣል እድር አይሰብሰብ ለማላየዉ ነገር ግና ግና ዛሬ እስካለዉ እስከተነፈስኩኝ ግና ዛሬ እስካለዉ ቆሜ እስከሄድኩኝ ግና ዛሬ እስካለዉ እስከተናገርኩኝ ለምፈልጋቹ ለምትፈልጉኝ ኖሬ እንጂ መወዳጀት እስክሞት አትጠብቁኝ ብሞት ኖሮ እንድል ፍፁም አታድሮጉኝ። ፦ ምናልባት ስለ ሞት ማሰብ ቢያዳግተንም እኔም በጣም እንደምወዳችሁ ላጠፋዉት ሁሉ ይቅርታ ልላቹ እወዳለዉ ባለኝ ግዜ ሁሉም ከልቤ እንደምወዳጃቹ ተስፋ አደርጋለዉ ግዜዉን መጠቀም እስካለን ነዉ። ከሰላም Share and join us 👇👇👇👇👇👇👇 @learneachother for any comment 👉👉@selamnen መኖር ይበልጣል ወገኖቼ!!
نمایش همه...
ከላይ ያሉት እጩ ሆነዋል የናንተን ምርጥ ምረጡAnonymous voting
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
0 votes
ያለ ፌስቡክና Telegram ሕይወት አለ እኮ ሲላት የምርህን ነው እስቲ #ሊንኩን_ላክልኝ አላለችውም
نمایش همه...
የመረረዉ ስለ ኑሮ መጥፎነት ያወጋሀል የቸገረዉ ስለማጣቱ ሁሌ ያማርራል ሰዎችን እንዲሁም ሁኔታችንን ካዳመጥን ስለ ማጣት አበክረዉ ይናገሩናል አለምን ፀጥ ብዬ ስመለከታት ማጣት አንደኛዉ ዉቅሯ ሳይሆን አልቀረም የሚያልፍ ጊዜ ሁላ እድሜያችንን ይነጥቀናል በቃ አንተ ይዘ ገምጨጭ ምትለዉ የለም ምክንያቱም የራስ የሆነ ነገር የለማ::::::::: ደግሞ በሚያልፍ አለም የማያልፍ እንዳለ ስናስብ ተስፋችን ፍፁም ይሆናል የአንተ ተስፋ የዘላለም ለሞተ ሕይወትን ላከተመለት ተስፋን የሚሰጥ ነዉ ዛሬ ያንተ ማጣት አንተ ላይ ላሰበዉ ነገር ሊያቆመዉ አይችልም ለምን መሰለ ሞተ የተባለዉ አላዛር እንዲሁም ከተቀበረ 4 ቀን ላስቆጠረ እሬሳ ሕይወትን የሰጠ የተፈጥሮ ገደብ ሊገድበዉ የማችለዉ አምላክ መያዝህን አስታዉስ ::::
نمایش همه...
ለጊዜዉ ዝቅ ማለት በጊዜዉ ከፍ ያደርግሀል :::::::::::::::::::::::: ዝቅ ማለት የዉድቀት የፍርሀት መገለጫ አይደለም የትግስት እንጂ ጊዜ ሁለት ነገሮችን ታሳይሀለች ዝቅ ባልክበት ጊዜዉን ጠብቆ ከፋታን ትሸልምሀለች ሁሌ ከፋታ ምትል ከሆነ ሳታስበዉ ትነጥቅሀለች ይህ የጊዜ መርህ ነዉ ከሷ በላይ መሆን አትችልም:: አለምን በበላይነት የሚቆጣጠረዉ ጊዜ ሲሆን ሚመራዉ ደግሞባለ ጊዜዉ ብቻ ነዉ::::::::
نمایش همه...
Cool Brand 😎 Always Quality ✌️ Contact #0921303097 #0932455834 https://t.me/coolbrand5
نمایش همه...
Cool Brand 😎

Always Quality ✌️ Contact #0921303097 #0932455834

Vote please 🙏🙏🙏
نمایش همه...
Biruk Mengistu @BuraMLax_2
نمایش همه...