cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─ ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan ╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot @yita21 @Binyam https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
15 382
مشترکین
-324 ساعت
-567 روز
-20930 روز
آرشیو پست ها
24,300 ዶላር ደርሷል። በመላው ዓለም የምትገኙ ቅድሚያ ለጋሾች እናተው ናችሁ!! አገር ቤት ያለነው መልዕክቱን በማጋራት የተግባር ሰው እንኹን! ብዙዎች በበጎ ይነሱ ዘንድ ስክሪን ሻት ላኩልን እናጋራለን!! https://www.gofundme.com/f/eotc-charity-fundraiser-united-we-stand?utm_campaign=p_cf+share-flow-1&utm_content=undefined&utm_medium=copy_link&utm_source=customer&utm_term=undefined
نمایش همه...
05:41
Video unavailableShow in Telegram
                †                [ ሰበር መረጃ ! ] ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ በከፊል !          †               †               † ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
نمایش همه...
ለ ሕጋዊ የሚድያ ተቋማት በሙሉ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት ያካበተቻቸውን መንፈሳዊ፣ ቁሳዊ፣ ታሪካዊ እና ኪናዊ ሀብቶቿን በተለያዩ የብዙኅን መገናኛ ተቋማት የሚዲያ ሽፋን በመስጠት ጉልህ አስተዋጽኦ ስታበረክቱ መቆየታችሁ ይታወቃል። ስለሆነም ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከብዙኅን መገናኛ ድርጅቶች ጋር ተቀራርባ የምትሠራባቸው የተሻለ አሠራር መዘርጋት ትችል ዘንድ የብዙኋን መገናኛ ድርጅቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ እውቅና ተሰጥቷቸውና  ሕግና ሥርዓትን በጠበቀ መልኩ  ከቤተ ክርስቲያናችን የሚወጡ መረጃዎችን በኃላፊነት እና መርሕን ባከበረ መንገድ፤ ለተዛባ ትርጉም ሳይጋለጡ እንዲዘገቡ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ኃላፊነት የሚሰማቸው ሚዲያዎች መረጃዎችን በትክክል እንዲያደርሱ የግንኙነት መዋቅር መዘርጋት ይቻል ዘንድ የምክክር መድረክ ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ስለሆነም ይህ ማሳሰቢያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ የግል እና የመንግሥት ብዙኅን መገናኛ ተቋማት ምዝገባ እንዲያካሂዱ ጥሪ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዐውደ ምሕረት እና የአደባባይ በዓላትን ለመዘገብ፤  ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በየጊዜው የምትሰጣቸውን መግለጫዋች የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት፤ በየአብያተ ክርስቲያናት የሚገኙ ቅርሶችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና በርካታ ሀብቶችን መሠረት ያደረገ የሚዲያ ሽፋን በመስጠትና  ልዩ ልዩ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ለመሥራት ወዘተ... የሚፈልግ ማንኛውም   የመንግሥትም ይኹን የግል ሚዲያዎች ከዛሬ የካቲት 9ቀን 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ  በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት  መምሪያ  በመገኘትና  የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን አዲስ የሚመሠረት የሚዲያ ተቋምና ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ  ካልሆኑት  በስተቀር ማንኛውም  የሚዲያ ተቋም በእነዚህ ቀናት ተገኝቶ ምዝገባ በማከናወን ቤተ ክርስቲያናችን በምታዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ  ካልተካፈለ በምንም አይነት መንገድ  ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚዲያ አገልግሎት ጥያቄ ቢያቀርብ የማይስተናገድ መኾኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክጠቅላይ ቤተ ክህነት የህዝብ ግንኙነት  መምሪያ የካቲት 9 ቀን 2015
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሰበር_ዜና "ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሦስቱ አባቶች መመለስ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች፡፡" ብፁዕ አቡነ አብርሃም
نمایش همه...
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ቀጥታ ሥርጭት ከመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት https://www.youtube.com/live/wMgJaj5pn4o?feature=share የEOTC TV YOUTUBE ቻናል SUBSCRIBE አድርጉት ሁላችሁም 1Million እናድርሰው
نمایش همه...
አስፈራርተው ወስደውኝ ነው እንግዲህ ተመልከቱ ክርሰቲያኖች እሁድ እለት ወደ ቅድስት ቤ/ክ በይቅርታ የተመለሱት አባት ያን እለት ቪዲዮውን ያያችሁ አይታቹኋል።ዛሬ ደግሞ ወደ ሕገ ወጡ ሲኖዶስ በድጋሚ ተመልሰዋል። ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው ??? ምንድነው ቆይ አየሆነ ያለው?
نمایش همه...
በሀገረ ሩሲያ አባቶቻችን ውይይቱን እየመሩ ነው። የሩሲያ ካህናትና ምእመናንም እኛን መስለው ድምፃችንን እየሰሙ፣ መከራችንን እየተካፈሉ ነው።
نمایش همه...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
መራር እውነት አባታችንን ስማቸው ላናምነው ከልባችን ወቷል ስርአቱ።
نمایش همه...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ተወያዩ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ትናንት የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ተወያይተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከቅዱስነታቸው ጋር ስለነበራቸው ውይይት አመስግነዋል::
نمایش همه...
በኦርቶዶክሳዊ የጠበቆች ቡድን አማካኝነት የፌደራል ፖሊስ ዛሬ ችሎት ባቀረባቸው 12 ኦርቶዶክሳውያን ተጠርጣሪዎች ላይ ሰባቱ በዋስ እንዲለቀቁ ተደረገ። የፌደራል ፖሊስ 'በሽብር ተግባር እና ሕገ መንግሥቱን በኃይል ለመናድ ኢ-መደበኛ አደረጃጀት ፈጥረው ሲንቀሳቀሱ ይዣቸዋለሁ በሚል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናንን ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ለችሎት ማቅረቡ ይታወሳል። በወቅታዊው የቤተ ክርስቲያን ችግር ምክንያት በተቋቋመው  የጠበቆች ቡድን ዛሬ በተሰየመው አንድ ችሎት ብቻ 10 ጠበቆች መሟገታቸው ተገልጿል። በእነዚህ የጠበቆች ቡድን ክርክር በመደረጉም ሰባት ተጠርጣሪዎች በዋስ እንዲለቀቁ ተደርጎል። እንዲሁም መ/ር ምሕረተአብ አሰፋና ኪሩቤል አሰፋ ላይ የ8 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሊሰጥ መቻሉን ተገልጿል። በተመሳሳይ ክስ (የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ)  በሌላ መዝገብ  ፌቨን ዘሪሁን እና ብሩክታዊት ነብዩ እንዲሁም ፋሲል አግደው ላይ በአጠቃላይ  5 ሰዎች ላይ የ8 ቀን ጊዜ ቀጠሮ  መፈቀዱን ተነግሯል። እንዲህ ዓይነት ትንኮሳዎች እየጨመሩ ሊመጡ ስለሚችል የሕግ ባለሙያዎች ሙያዊ አሥራታችሁን ለቤተ ክርስቲያን  ታበረክቱ ዘንድ ጥሪ ቀርቧል ሲል የዘገበው አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ነው። https://t.me/FELEGEQIDUSAN
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ! አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ (ጋዜጠኛ እና ደራሲ) በጸጥታ ኃይሎች ታፍኖ ተወሰደ። ዛሬ  ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 አካባቢ በሥራ ጉዳይ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ መካኒሳ አካባቢ ለጥያቄ እንፈልግሃለን የሚሉ የመንግሥት የጸጥታ አካላት አፍነው ወስደውታል። ©ምንተ ንግበር ዛሬ ምሽት ከ2፣30 ጀምሮ የሚተላለፍ ቃለ መጠይቅ ከብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም ጋር ማድረጉን EOTC TV ዘግቧል። #ኢንፈርህ_ሞተ #ሞትን_አንፈራውም “እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ በእንቲአከ” “እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”            ሲራክ 4 ፡ 2 ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት። በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው።  #share #share #share  http://t.me/ortodoxtewahedo
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የይቅርታ ደብዳቤ @zemaryan @zemaryan
نمایش همه...
በዛሬው ዕለት ምእመናን ወደ መንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን /ግቢ ገብርኤል/ እንዳይገቡ ተከለከሉ። የጸጥታና የደኅንነት ግብረ ኃይል ትናንት ምሽት ከንጋቱ 11:00 እስከ ረፋድ 4:00 ሰዓት ድረስ የተለያዩ የከተማዋ መንገዶች ዝግ እንደሚሆኑ ተናግሮ ነበር። የአጥቢያው ምእመናን ይህንን በማክበር ከሌሊት 10:00 ጀምሮ ወደ ደብሩ ቢሄዱም ከላይ የመጣ ትእዛዝ ነው በማለት ፖሊሶች እንዳይገቡ ከልክለዋቸዋል። የደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ባጋራው መረጃም ምእመናን በሌሉበት ሥርዓተ ቅዳሴ እንደተከናወነ ገልጿል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ብፁዑ አቡነ ናትናኤል «መንግስት ቃሉን የማያከብር ከሆነ፣ በቤተክርስቲያን ድርድር ስለሌለ ምዕመናን ልጆቻችን በተጠንቀቅ በመቆም አይናቸውን ቤተክርስቲያን ላይ ጆሯቸውን ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ አድርገው የአባቶችን ድምፅ ይጠብቁ» በማለት አሁን ቀጥታ እየተላለፈ ባለው መግለጫቸው አስጠነቀቁ!
نمایش همه...
#ለቅዱስ_ሲኖዱ_እንታዘዛለን! #አባቶቻችንንም_እናምናለን! የሩቅ ተመልካች ሆነን በቸልታ የኖርንበት ያለፈው ጊዜ ይቆጨን። ከዚህ በኋላ ለቤተ ክርስቲያን የእውነት ለመኖር ለራሳችን ቃል እንግባ። #ቤተክርስቲያንን_እወዳታለሁ #በቤተ_ክርቲያን_እኖራለሁ #ለቤተ_ክርስቲያን_እኖርላታለሁ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ #Share #Share #Share ትላንትና የካቲት 3/2015 ዓ.ም ብጹእ አቡነ ማትያስ እና ሌሎች ፲፩ ሊቃነ ጳጳሳት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ የደረሱበትን ውሳኔ እና በቀን የፍርድ ቤት ችሎት የተወሰነውን የወንበዴውን የአቶ አካለ ወልድ ቡድን ላይ የተጣለውን የእግድ ውሳኔ እንዳልተቀበለው እና ለዚህም የህዝብ ድጋፍ ያለው ለማስመሰል ነገ ማለትም የካቲት 5/2015 ዓ.ም በሰበታ አለም ገና እና በወለቴ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ሰልፍ እንዲወጡ የማስገደድ ሕገ ወጥ ቅስቀሳ እየተደረገ ነው ያ ካልሆነ በግልጽ ቤቶችን እናፈርሳለን እና የመሳሰሉት ማስፈራሪያዎች የደረሷቸው ምእመናን አድርሰውናል ማህበረ ቅዱሳን https://t.me/mahbere_kidusan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ =========== ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና ቢሮዎች እንዳይገቡ ፍርድ ቤት አግዷል። “እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ በእንቲአከ” “እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”            ሲራክ 4 ፡ 2 ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት። በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው።  #share #share #share  ማህበረ ቅዱሳን https://t.me/mahbere_kidusan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት በፍፁም መንፈሳዊ መሪነትና ክብር ሄደናል፤ እግዚአብሔር ሰምቶናል፤ ከጠቅላይ ሚኒስትሩም ለጥያቄዎቻችን መልስ ተሰጥቶናል::" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበረውን ውይይት አስመልክቶ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም ብፁዕነታቸው እንደገለጹት ትናንት በሰጠነው መግለጫ “በአስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሠረት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠርተን ጥያቄያችንን አቅርበናል፡፡ ጥያቄያችንም አንድ ነው ሕገ ቤተ ክርስቲያን ይከበር፤ በሀገሪቱ ያለው ኦርቶዶክሳውያን መብት ይጠበቅ፤ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብትና ንብረት በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ንብረቷ ይጠበቅ፤ እነዚህ ካልሆኑ ወደ ሰላማዊ ሰልፍ እንሄዳለን ማለታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት በፍፁም መንፈሳዊ መሪነትና ክብር ሄደናል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በነበረን ቆይታ በደንብ ተወያይተንበት ለጥያቄዎቻችንም መልስ ተሰጥቶናል ብለዋል ብፁዕነታቸው፡፡ እንዲሁም ዝርዝር መግለጫውን ነገ የምንሰጥ ይሆናል ብለዋል፡፡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሰበር_ዜና‼️ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የቤተ ክርስቲያን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ አቀረቡ‼️ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የተስጠ አስቸኳይ ሰበር መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት መንግሥት ቤተ ክርስቲያኒቱ መግለጫውን ባወጣች ፵፰ ሰዓታት ውስጥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሃይማኖት፣ ቀኖና እና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ባልጣሰ መልኩ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመወያዬት መንፈሳዊ በሯ ክፍት መሆኑን በመግለጽ ጥሪ ማስተላለፏ ይታወሳል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይህንን የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ሆኖም ግን ውይይቱ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ሊሆን የሚገባ ነው በሚል በተነሳው ሐሳብ በጉዳዩ ላይ ከሽማግሌዎች ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ የደህንነት ተሽከርካሪዎች እና የጸጥታ አካላት ብዛት ሲታይ ምእመናንን ስጋት ላይ እንዳይወድቁ እና ላልተጋባ ጉዳት እንዳይዳረጉ በማሰብ የሰላም ጥሪውን መንግሥት ከተቀበለ እና በቤተ መንግሥት መገኘቱ ሰሕዝባችን የሚያመጣው መፍትሒ የሚኖር እንደሆነ በማሰብ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት የሚገኝ መሆኑን እያሣወቅን ሕዝበ ክርስቲያኑም አባቶች የደረሱበትን ውጤት እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት ትጠባበቁ ዘንድ እናሳስባለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር የካቲት ፫ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ======= ማህበረ ቅዱሳን https://t.me/mahbere_kidusan
نمایش همه...
የእሥር ዜና! የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ኅብረት ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ፌቨን ዘሪሁን እንዲሁም ዋና ፀሐፊዋ ወጣት ብሩክታዊት ታሥረዋል። ምንጭ፡ ተሚማ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በእግዚአብሔር እረዳትነት ሀይማኖቴን አሳልፌ አልሰጥም የሀገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁ አይመስለኝም ጉልበት ያለህ በፀሎት ጉልበት የሌለህም ለልጅ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማ  ር  ያ  ም  ን  ለዚህ ከዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ  (የካቲት 5) ነው በእለተ እሁድ ከጥዋቱ 1 ሰአት መስቀል አደባባይ ከትመህ ጠብቀኝ #share #ሼር @zemaryan @zemaryan @zemaryan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሌሎች VPN ማይሰራላቹ psiphon ለሁሉም ስልክ ይሰራል ተጠቀሙበት
نمایش همه...
VPN አውርዱ ስንል ነበር ያላወረዳቹ 🤷‍♂ connection ተቋርጧል
نمایش همه...
ኔትዎርክ እየተቆራረጠ ነው vpn ተጠቀሙ እናም ካሁኑ በየ አድባራቹ በአንድነት ምከሩ ኢንተርኔት ሙሉ ለሙሉ ዘግተው ሚያደርጉትን አናቅምና
نمایش همه...
የመግለጫው ዋና ዋና ሀሳቦች፦ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ትላንት ምሽት የመንግሥት ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል " ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ " ን አስመልክቶ የተሰጠው የሰልፍ ክልከላ መግለጫ እንደማይቀበል አሳውቋል። " መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል " ብሏል። ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ፦ - ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር - በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣ - ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣ - ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ - በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ ጠይቋል። ቅዱስ ሲኖዶስ ፤ መንግሥት #በዚሁ_አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መብቷን ለማስከበር እስከአሁን ድረስ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን እንቅስቃሴዋን አድማሱን በማስፋት በየካቲት 5/2015 ዓ/ም ለማድረግ ያቀደችውንና ያሳወቀችውን ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ያለማንም ከልካይነት በራሷ አደባባይ የምታከናውን መሆኑን አሳውቋል። መንግሥት ድርሻው ሰልፉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ብቻ መሆኑን ያሳሰበው ቅዱስ ሲኖዶስ " ዛሬም ቢሆን መንግሥት ቆም ብሎ በማሰብ ከእኛ ከአባቶች ጋር ሃይማኖታዊ ፣ ቀኖናዊ እና መንፈሳዊ የአስተዳደር ሥርዓታችንን ባልጣሰ መልኩ ለመነጋገር እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት ካደረገ በውይይት ለመፍታት መንፈሳዊ በራችን ክፍት መሆኑን እናሳውቃለን " ብሏል። ከዚህ ውጭ ግን በሁለቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ ችግር እየተባለ የሚነገረው ፖለቲካዊ ጨዋታ የመንግሥት እንጂ በሀገሪቱ ሕጋዊ ሰውነት የሌላቸውና ከቤተ ክርስቲያን የተለዩ ግለሰቦች ጋር ማነጻጸር ሕገ መንግሥታዊም ሆነ ሞራላዊ የሕግ መሠረት የለውም ሲል አስገንዝቧል። ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ በህገመንግስቱ የተደነገገ መሰረታዊ መብት መሆኑን ገልጾ ቤተክርስቲያን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን ብሏል።  ሙሉ መግለጫው ከላይ አለላቹ። <<ቆማችሁ ነፃነታችሁ ከሚረክስ ሙታችሁ ስማችሁ ይቀደስ>> ኢትዮጵያዊ ሰማዕት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ። ወታደር ለምድራዊ መንግስት ከሞተ እኛ ለሰማይ አምላክ ሰማዕትነትን  በደስታ እንቀበላለን ። የመኸር ወቅት እየደረሰ ነው በንስሀ እንዘጋጅ። ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት። በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው።  #share #share #share  @zemaryan @zemaryan @zemaryan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም share አድርጉ ይህ መረጃ እውነት ሆነም ውሸት መዘጋጀቱ አይከፋም። ለሁሉም ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን አድርሱ። ለግዜው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አባት እንጂ መንግስት የለንም የምንጠብቀውም የአባቶቻችንን ጥሪ ነው።
نمایش همه...
02:41
Video unavailableShow in Telegram
እዚው አዲስ አበባ ባለችው ወለቴ ዮሐንስ ነው ይሄ ሁሉ እየተፈጠረ ያለው አዲስ አበባ ውስጥ ያላችሁ ምዕመናን እባካችሁ ወደ ወለቴ ዮሐንስ ሂዱ !!! ሼር አድርጉ ማህበረ ቅዱሳን https://t.me/mahbere_kidusan
نمایش همه...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
በወለቴ ያለችው ቤተክርስቲያን ትጣራለች! በሻሸመኔ የብዙ ንፁሀንን ደም ያፈሰሰው ሕገ ወጡ ቡድን በመንግስት በታጠቁ ኃይሎችን ወደ ቤተክርስቲያኗ እየተኮሰ ይገኛል !
نمایش همه...