403
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ያለ ዘይት የሚበሉ ምግቦች
# ኢንዶሚን😀
# ድንች ቅቅል😭
# እንጀራ በሚጥሚጣ😂
# ዳቦ በሙዝ🙄
# እንቁላል ቅቅል😘
ኑሮን እንዲ ማመቻቸት ነው
የምን ዘይት ነው🤪
ደስታ ቢኖር ትንሽ🙄🥰
ይጎላል ፍቅር......😩
ያለ አጋር እንዴት ይሆናል 😝😍🥰
በቃኝ ብዬዋለሁ🤨😙😚
ለብቻ ጉዙዬን _
ለብቻዬ በቃኝ ለብቻዬ(2)🙅🏻♀🙅🏻♀❣😍
@Hayitiye 🦋🦋🦋
✍🏼
_እዉነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል፤እዉነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል፤እዉነትን ለመኖር ትልቅ መስዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም እዉነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና እዉነትን ለመናገር ንፁህ ህሊና እዉነትን ለመኖር ደግሞ የሰዉን ሁለንተና ይጠይቃል።
@Hayitiye
❤️❤️❣❣
🥺ማልቀስ እስካለብክ ደረጃ ድረስ አለቅስ😢
ግን አስታውስ......
😒 ማልቀስክን ስታቆም አሁን ባለቀስክበት
ምክንያት ደግመህ እንዳታለቅስ
መረሳቱ ግድ ነውና፡፡
@Hayitiye
#የኔ.............
.........
ላንቺ የምለዉ ቃል ባጣ ቢቸግረኝ
#ሞናሊዛ ብዬ ልጠራሽ ፈለኩኝ
የልቤ ቢደርስ ደስታዬ ቢበዛ
ፈልጌም አልቀረሁ አልኩሽ #ሞናሊዛ
........ግን አንቺ 💞
ዳቪንቺ የሳላት ስዕል አይደለሽም
በፍሬም ጨምሬ ግርጌ አልሰቀልኩሽም
በእርግጥ ለዳቪንቺ ልዩ ብትሆንም
ለኔ ግን አንቺ ነሽ የሆንሽዉ ሁሉንም
ስለዚህ ዉዴ ሆይ....💞
ከእንግዲህ እስካለሁ በህይወት ዘመኔ
የተሻለ እስካገኝ እልሻለሁ #የኔ
🌹💞💜🌹💞💜🌹💞🌹
🦋@Hayitiye 🦋
Liyu new webtoa yewa ye fkr sew yemweded negstoa 💖
Eyulgn ergben 😍🕊 le ene teftralche enew negn gojowa zora temetalche 🚶♀💞
1:00 ●━━━━━────── 2:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷🎶
@Hayitiye
አልዋሽም እወድሀለው❤️😘
አልዋሽም ትናፍቀኛለህ😔😔😢😢
አልዋሽም የማይካድ ውበትህ ቀን በቀን ያማልለኛል☺️☺️☺️😱
አልዋሽም አንተን ከየትኛዋም ሴት ጋር ማየት ለኔ ከእግር እሳት በላይ ያንገበግበኛል🥺😡❤️🔥
አልዋሽም ከቃላቶች በላይ አፈቅርሀለው🥰😘😍
ውዴ ላንተ ያለኝን ፍቅር ወደ እሳት 🔥🔥🔥🔥ብቀይረው አለም ላይ ያሉት ነገሮች በሙሉ ይቃጠሉ ነበር💥🥵🥵🥵
ግን አሁን ልቤ አዝኖብሀል እኔጋር ያለው ፍቅር እና
አንተ ጋር ያለው ጥላቻ ተደምሮ ከእብዶች በላይ አድርጎኛል
@Marsilas_23
@Hayitiye
🥺😔☹️🙁😔😔😔🥺🥺
ምን ያክል ትወጅኛለሽ😍
ካልከኝ 2⃣:30 🕜ላይ ውጣና
ቀና ብለህ ሰማይ ላይ🙂
ያሉትን ክዋክብት ቁጠር✨🎇
ያን ያህል አፈቅርሀለው❤️🔐
@Hayitiye ❤️🩹 =❤️🩹
Kala Fkr manor ysatal way dasta
akala kakalh sental
shinfatan aminya sekabal
yahoden bawaraw layelelny kalal🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
❤️እወድሀለሁ❤️
ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንተ በውስጥህ ልቀበር
❤️እወድሀለሁ❤️
@Marsilas_23
#እንዳልፈቀር😞🙏✨✨
💔እኔስ ልውደድ ላፍቅር🖤
🖤ልቤም ይሰባበር💔
💔ይሁን አይጎዳኝም🖤
🖤እራሴው ልቸገር💔
💔ግን አምላክ አደራ🖤
🖤አትስጠኝ አፍቃሪ💔
💔ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ🖤
🖤 አልሁን ተፈቃሪ💔
