😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉
نمایش بیشتر946
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
ሁለት ጓደኞች አሉኝ
#አንደኛው
በሰርጉ ቀን የሌለ ጦዞ ኬክ ቆርሶ ዞር ሲል ሚስቱን ሲያያት
#አንቺም_ሰርግሽ_ዛሬ_ነው ቢላትስ
#ሁለተኛው
ለቅሶ ቤት ሄደን ምን ሆኖ ነው ሲል አሞት ነው ሲሉት
#አሁንስ_ተሻለው አላለም😭
😂😂😂😂
🕺DAY PARY💃
Leul Birthday DAY‑15
Birr—200
For Couple👫—300
Door open- 9:00
Location: Bole LOGIN
The only thing if you want inbox me
@John10cr7
አንድ ባለስልጣን አማኑኤል ሆስፒታልን እየጎበኙ አንድ በሽተኛ ያጋጥማቸውና ጠጋ ብለው
ወደዚህ እንዴት ልትመጣ ቻልክ ማለቴ የህመምህ መንስኤ ምንድነው?' ብለው ይጠይቁታል ።
በሽተኛውም መለሰ...
' ጌታዬ ይሄ ሁሉ መዓት የወረደብኝ አንዲት መናጢ ሴት ሳገባነው።
ይሀውሎት አንዲት አግብታ የፈታችና ቆንጆ ሴት ልጅ ያለቻት ወይዘሮ አገባለው።
እናም ይህቺ ቆንጆ ልጅ የእንጀራ ልጄ ሆነች ማለት ነው።
ከዛ አባቴ አንድ ቀን ሊጎበኘን ይመጣል። በዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ይከንፍና በግድ ያገባታል።
ስለዚህ የእንጀራ ልጄ የእንጀራ እናቴ ሆነች ማለት ነው። ባለቤቴም ለኔ አንድ ወንድ ልጅ ትወልድልኛለች።
በመሆኑም የኔ ልጅ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ ለአባቴ ደግሞ ዋርሳ ሆነ ማለት ነው ምክንያቱም አባቴ የእንጀራ ልጄን አግብቷልና።
እና እንደነገርኩህ የእንጀራ ልጄ አባቴን ስታገባ እሷ በመጀመሪያ የእንጀራ እናቴ ሆነች በኋላ ላይ ደግሞ ወንዱ ልጄ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ እርሱ ደግሞ በተዘዋዋሪ አጎቴ ሆኖ እርፍ!
ሚስቴ ደግሞ የእንጀራ እናቴ እናት ስለሆነች የእንጀራ አያቴ ሆና እርፍ!
የእንጀራ እናቴ የእንጀራ ልጄ መሆኗን አትርሳ። እንዲሁም የራሴ የገዛ ሚስቴም የእንጀራ ልጅ ልጅ መሆኔንም አትዘንጋ። ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔን የገረመኝ የእንጀራ አያቴን ስላገባሁ ለሚስቴ የእንጀራ የልጅ ልጇ እና ባሏ ብቻ ሳልሆን የራሴም አያት መሆኔ ነው።
ወደዚህ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አብጄ የመጣሁበት ምክንያቴም ይሄው ነው!!'😭
Join us➜ @Memeclassgp
#Reposted
የታክሲ ሰልፍ ላይ የምፅናናው ከፊቴ ባሉት ሰዎች ቁጥር ማነስ ሳይሆን ከኔ በኃላ ባሉት ሰዎች ቁጥር መብዛት ነው.!🤷♂
ቤተሰቦቼ እንደማይወዱሽ አውቃለሁ
ሆኖም ግን መቸም ብሆን ላንቺ ያለኝን ፍቅር ይሄ ነው ብዬ ልገልጸው አልችልም
ሁሌም እወድሻለሁ
:
:
:
:
:
አትመሰጥ ባክ
ስልኬን ነው🤪
ለባለ ታክሲው ሀምሳ ብር አውጥቼ ለአንድ ሰው ቁረጥ እለዋለሁ አጠገቤ ያለችዋ ቆንጆ አባ የኔም ከሱ ቁረጥ ዝርዝር የለኝም.! 😳
ልሳንሽ ይቆረጥ አቦ .! 😭
Are u normal ወይስ ሻሽ አስረሽ ነው ምትተኚው? ካካዋ በተር ትቀቢያለሽ, ፒጃማ ትቀይሪያለሽ ወይስ በዋልሽበት ልብስ ነው ምትተኚው? አስበሽ እግርሽን ትታጠቢያለሽ ወይስ ሻወር ስትወስጂ ነው ምትታጠቢው? ሽንኩርት ስትከትፊ አይንሽን ያቃጥልሻል ወይስ ??
ላገባት የምፈልጋትን ሴት የምጠይቀው ጥያቄ ነው? 😁
👱♀ :- ካሁን ቡኋላ መጠጥ አቁም😠
°
°
👨:- አንቺም ሜካፕ መጠቀም አቁሚ!
°
°
👱♀:- እኔ ቆንጆ ሆኜ እንድታይ ነው ሜካፕ የምጠቀመው
°
°
👨:-እኔም የምጠጣው ቆንጆ መስለሽ እንድትታዪኝ ነው😂
አንዱ ጉራጌ ከጓደኛው ጋር ኬኖ/ቤቲንግ በ20 ብር ቆርጦ 60 ስደርሰው
ጓደኛው ጋር ጠጋ ይልና
#ጉራገው አንተ ቁማር ነው አላልከኝም ወይ
#ጓደኛው እና ምንድን ነው አሁን?
#ጉራገው አንተ ሞኝ ይሄ ስራ ነው እንጂ ቁማር ነው?
#ጓደኛው በስልሳ ብሩ ቁረጥና ስራ መሆኑን ታያለህ
#ጉራገው
:
:
:
:
:
በቃኝ አሁን ዛሬ አርባ ብር አተረፍኩ
ነገ እሞክራሁ
ብዙ እበላለሁ ያለ ጎዳና ነው ቤቱ 😀😀😀😄😄😄😀😀😄😄
