fa
Feedback
የበገና መዝሙር ፯፯፮

የበገና መዝሙር ፯፯፮

رفتن به کانال در Telegram

እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኅይሉ ጽናት አመስግኑት። በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣራያና በእንዚራ አመስግኑት። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። መዝሙር ፻፶፥፩-፮

نمایش بیشتر
7 614
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '25
اکتبر '25
+35
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '25
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+296
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+839
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+683
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+378
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+184
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+202
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+261
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+160
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+374
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+551
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+541
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+116
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+2 047
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+2 259
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
11 اکتبر+6
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر+2
07 اکتبر+8
06 اکتبر+6
05 اکتبر+4
04 اکتبر+2
03 اکتبر+2
02 اکتبر+4
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
እንኳን አደረሳችሁ ሥላሴ አምባዬ ዘማሪያን፡ አቤል ተስፋዬ (አቤል በገና) ምንጭ፡ https://youtu.be/3Bow-hUaQBg @begena776

2
ነዓምን በሥላሴ ወንገኒ ለሥላሴ ወንሥግድ ለሥላሴ እስመ ፈጠሩነ እምባሕርየ ነፋስ ወእሳት ወእምጠባይዖሙ ለማይ ወመሬት ከነፋስ እና ከእሳት ባሕርይና ከውሃ እና መሬት ጸባይ ፈጥረውናልና በሥላሴ እናምና
ነዓምን በሥላሴ ወንገኒ ለሥላሴ ወንሥግድ ለሥላሴ እስመ ፈጠሩነ እምባሕርየ ነፋስ ወእሳት ወእምጠባይዖሙ ለማይ ወመሬት ከነፋስ እና ከእሳት ባሕርይና ከውሃ እና መሬት ጸባይ ፈጥረውናልና በሥላሴ እናምናለን ሥላሴን እናከብራለን ለሥላሴ እንሰግዳለን Since the Trinity created us  from wind and fire,  from water and earth -  we believe Trinity,  we honor Trinity, we worship Trinity. Поскольку Троица создала нас из ветра и огня, из воды и земли. мы верим в Троицу, мы чтим Троицу, мы поклоняемся Троице.
0
3
ነዓምን በሥላሴ ወንገኒ ለሥላሴ ወንሥግድ ለሥላሴ እስመ ፈጠሩነ እምባሕርየ ነፋስ ወእሳት ወእምጠባይዖሙ ለማይ ወመሬት ከነፋስ እና ከእሳት ባሕርይና ከውሃ እና መሬት ጸባይ ፈጥረውናልና በሥላሴ እናምና
ነዓምን በሥላሴ ወንገኒ ለሥላሴ ወንሥግድ ለሥላሴ እስመ ፈጠሩነ እምባሕርየ ነፋስ ወእሳት ወእምጠባይዖሙ ለማይ ወመሬት ከነፋስ እና ከእሳት ባሕርይና ከውሃ እና መሬት ጸባይ ፈጥረውናልና በሥላሴ እናምናለን ሥላሴን እናከብራለን ለሥላሴ እንሰግዳለን Since the Trinity created us  from wind and fire,  from water and earth -  we believe Trinity,  we honor Trinity, we worship Trinity.
0
4
ይቤ እግዚአብሔር ሥራይ ቤትከ እስመ ትመውት ወኢተሐዩ። -ኢሳይያስ ፴፰፥፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ "ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል።" ኢሳይያስ 38፥1 Thus says the LORD: "Set your house in order, for you shall die and not live." -Isaiah 38:1
0
5
ይቤ እግዚአብሔር ሥራይ ቤትከ እስመ ትመውት ወኢተሐዩ። -ኢሳይያስ ፴፰፥፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ "ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል።" -ኢሳይያስ 38፥1 Thus says the LORD: "Set your house in order, for you shall die and not live." -Isaiah 38:1
0
6
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ እንኳን አደረሳችሁ ⛪️አሁን፡ግን፡ክርስቶስ፡ላንቀላፉት፡በኵራት፡ኾኖ፡ከሙታን፡ተነሥቷል⛪️ ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ የትንሳኤ መዝሙራት ዘማሪያን፡ ልሳነ ሱራፊ ምንጭ፡ https://youtu.be/6eJ9L2jaUcg እና @Lisanesurafi @begena776
0
7
⛪️አሁን፡ግን፡ክርስቶስ፡ላንቀላፉት፡በኵራት፡ኾኖ፡ከሙታን፡ተነሥቷል⛪️ ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰዎ🎉 ከነመላው ቤተሰበዎ መልካም በዓል ይሁንልዎ🙏🙏🙏
0
8
🖤ላሐ ማርያም (የማርያም ሀዘን)🖤 "ዛሬ ያማረ ዕርግና ያለው የአረጋዊ ያዕቆብ ሐዘን በብላቴናይቱ ድንግል ዘንድ ተገለጠ። አረጋዊ ያዕቆብ ልጁ ዮሴፍ በጕድጓድ ውስጥ ተጥሎ አይቶ ያለቅስለት ዘንድ አልቻለም፡፡ ንጽሕት ቅድስት እመቤታችን ድንግል ማርያም ግን በአይሁድ ዐደባባይ መኻል ተሰቅሎ ልጇን አይተዋለችና። ሽማግሌው ያዕቆብ ወንድሞቹ ወንድማቸው ዮሴፍን ልብሱን ሲገፍፉት አላየም። ድንግል ግን ማስተዋል በጎደላቸው ክፉዎች አይሁድ ዐደባባይ ልጇን ርቃኑን ቁሞ አየችው። አረጋዊ ያዕቆብ ልጁ ዮሴፍን ወንድሞቹ ለሠላሳ ብር ሲሸጡት አላየም። እመቤታችን ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም ግን ልጇን ይሁዳ ለሠላሳ ብር ሲሸጠው አይታለች። አረጋዊ ያዕቆብ ያን ጊዜ አራዊት በቀደዱት ልብሱ ላይ በፈሰሰ የሌላ ደም ስለልጁ ዮሴፍ አልቅሶ ነበር። ድንግል ማርያምስ ስለ ተወደደ አንድ ልጇ ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕንባዋን በአፈሰሰችበት ምድር ላይ እነሆ የፈሰሰው የልጇ ደም ግን ፍጹም አምላካዊ ነው። " • ላሐ ማርያም (የሰኞ) ምንጭ: https://youtu.be/auYNT9gIkAg እና https://t.me/Hamerebirhan/1028 @begena776
0
9
✝️ስቅለት✝️ ምንጭ: https://youtu.be/eX0MgNz-vL8 [ሕማማት] እንዘ ይሰልቡ ልብስከ ወክዳነከ ፀዓዳ እንተ አልበሱከ ከለሜዳ ኢየሱስ ንጉሠ ይሁዳ ስብሐት ለከ። ሰላመ ሕማማት ዘሠለስቱ
0
10
ሐዋርያቲሁ ከበበ (ዘጸሎተ ኀሙስ) ምንጭ: https://m.youtube.com/watch?v=xxKm6j-qifQ እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም! "ያለ ደዌና ያለ ሕማም፥ ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰን ያድርሳችሁ!" አሜን 🙏❤️
0
11
በደላችንን የተውክልን ዘማሪ፡ አቤል ተስፋዬ ምንጭ፡ https://youtu.be/5CtBjaucKE8 @Begena776
0
12
መልክአ ሕማማት በ pdf ምንጭ:https://t.me/firstorthodoxmezemurchannel
0
13
[ሕማማት] ሰላም ዘአንቃሕክነ እምነንዋም ኢየሱስ ወልደ ማርያም ስብሐት ለከ። ሰላመ ሕማማት ዘነግህ @begena776
0
14
በጾመ ሁዳዴ ምንም ሳትሰራ አርባው ቀን አለፈብህ ? አትጨነቅ " አርባውን የሚተካ ታላቅ ሳምንት (ሰሙነ ሕማማት ) አለና ራስህን ለተጋድሎ አዘጋጅ " ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
0
15
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም ዘማሪያን፡ 21 ሚዲያ ምንጭ፡ https://youtu.be/izZZulTXA6E 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 #ሆሳዕና @begena776
0
16
“He who lives with God never weakens in spirit.” ፨ Abba Nofer
0
17
እንዳስቷችሁ ዘማሪያን፡ ልሳነ ሱራፊ ምንጭ፡ https://youtu.be/CrbkrmWkcgY #ደብረ_ዘይት | የአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት @begena776
0
18
ወልድየ ኢትጸመም ሕማመከ፥ ጸሊ ኀበ እግዚአብሔር፥ ወውእቱ ይፌውሰከ። -ሲራክ ፴፰፥፪ ወደ እግዚአብሔር ለምን እንጂ ልጄ በሽታህን ቸል አትበል እሱ ከደዌህ ይፈውስሃል። -ሲራክ 38፥2 My child, when you are ill, do not delay, but pray to the Lord, and he will heal you. -Sirach 38:9
0
19
ወውእቱ ያመጽእ ሰላመ ለብሔር ወልድየ ኢትጸመም ሕማመከ፥ ጸሊ ኀበ እግዚአብሔር፥ ወውእቱ ይፌውሰከ። My child, when you are ill, do not delay, but pray to the Lord, and he will heal you. Sirach 38:9
0
20
ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ
ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል። ◈ መጋቢት 12 / 2017 ዓ.ም (አርብ) ◈ 11:00 ሰዓት ◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ     ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
0