Yene zema⏯⏸⏸🥁🎻🎻
Yene zema mrt mrtun ylal 🔊🔉🎼🎵🎼 Koye yalu ena adadis music Lenante le mrt yene zema t ketatayochi 🎶🎵🔊🔉📢🔊🎶 Beka ymechachu 🎷🎶🎵🎵🎵🎵🎼🎵
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🎙 • ቃልአብ ክንፈ
🔊 • እሺ ከዛያስ
@haymita26
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዘፈን ተለቀቀ
😁😁😁😁😁😁😁😁
እሺ ከዛያስ - ቃልአብ ክንፈ.mp34.43 MB
500
Repost from Art of kidus🎨
ዝምብዬ አንድ መኪና ገዝቼ
፡
፧
ልብሴን ብሰፋ
Join @hasets
Share & invite ur friends
500
Repost from Art of kidus🎨
ሁሉም አውሎ ነፋሶች ህይወትን ሊያውኩ አይመጡም ፣አንዳንዶቹ መንገድህን ሊያፀዱ ነው ‼️
እንድትደርስ ቀጥል
500
Repost from Art of kidus🎨
boys vs girls taking group selfie 😂
\
\ 😆 \ 😚
\ 😫🤪 \ 😗😘
🥸😱😆 \ 😘😗😘
/ /😑💪 / / 😗😘
_\ \_ 😝 _\ \_ 😘
500
Repost from Art of kidus🎨
ሁሉም ሰው ሊወድህ አይችልም ምክንያቱም አንተ ብር💶 አይደለህም።
Join @hasets
Share & invite ur friends
600
Repost from Art of kidus🎨
"አይገርምህም የኛ ብሔርማ አንደኛ ነዉ" ይለኛል
"ምን ላይ? Billboard ላይ ነዉ Box office ላይ?"😂
500
Repost from Art of kidus🎨
#እሱ ~ አይንሽን ጨፍኚ
#እሷ ~ እሺ ግን ቶሎ በል
#እሱ ~ በቃ ክፈቺ
#እሷ ~ ስጦታው የት አለ
እሱ ~ የምን ስጦታ ሱሪዬን መልበስ ፈልጌ ነው😂
600
Repost from Art of kidus🎨
የሴት ልጅ እድሜና ፈተና
15 አመቷ፡ ወንድ እንዳይቀርብሽ
18 አመቷ፡ ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ
20 አመቷ፡ አርፈሽ ተማሪ
24 አመቷ፡ ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል
26 አመቷ፡ አግቢ እንጂ
28 አመቷ፡ አታማርጪ
33 አመቷ፡ ቆመሽ መቅረትሽ ነው
35 አመቷ፡ አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ
38 አመቷ፡ ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ 😕😂😂
600