fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የአብስራ

የአብስራ

رفتن به کانال در Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

نمایش بیشتر
505
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Contrast Linkers — ሙሉ ትክክለኛ contrast linker ን ሙሉ: 1. ___ being tired, she continued studying. [preposition] 2. She is smart. ___, she is also very hardworking. [addition — not contrast!] 3. ___ he tried his best, he didn't win. [conjunction] 4. The plan was expensive. ___, it was worth it. [contrast linker] 5. ___ the rain, they played the match. [preposition] 💡 ፍንጭ: Despite/In spite of + noun/gerund !! Although/Even though + clause !! However/Nevertheless = contrast between sentences !! ትክክለኛውን የጉብዝና አቅጣጫ እናሳያቸዋለን! 🎯 ተማሪዎች በትምህርታቸው የነበረባቸውን ድክመቶች ሰብረው እንዲወጡ እናደርጋለን። ይህንን አስደናቂ ለውጥ በመጀመሪያው ሳምንት በነፃ ይሞክሩት (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ይጻፉልኝ።

📹 የቀን ጥያቄ: No sooner...than — ቅርፁ ❓ " had she arrived it started raining." A) No sooner / when B) Hardly / than C) No sooner / than D) Scarcely / that 💡 ፍንጭ: No sooner + had + S + V3 + THAN !! Hardly/Scarcely + when !! ለ2019 ፈተና ዝግጁ? — ዛሬ ጀመሩ ! 📅 ፈተናው ቅርብ ሲሆን ከመስጋት ዝግጅቱን ቀደም ብሎ ማድረግ ጥሩ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ 1 ሳምንቱ ሙሉ ሙሉ በነፃ ይማር — ከዚያ ለውጥ ካላዩ ምንም አይከፍሉም። በ+251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉልን።

❓ "You ___ wear a seatbelt." (obligation) — ምን modal ይሻላል?
Anonymous voting

❓ "She might come tomorrow." — "might" ምን ዓይነት modal ነዉ?
Anonymous voting

❓ "What a wonderful day it is!" — ምን ዓይነት ዓረፍተ ነገር ነዉ?
Anonymous voting

📌 TODAY'S LESSON: Adverb Clauses — Reason & Result 📖 ትምህርት: ምክንያት እና ውጤት ለማሳየት ። because/since/as = ምክንያት ። so...that/such...that = ውጤት ። 🧮 ቀመር: Reason: because/since/as + clause | Result: so + adj/adv + that | such + a + noun + that ✅ ምሳሌ: Because she studied, she passed. / It was so hot that she fainted. / It was such a hot day that no one went out. 📝 የቀን ጥያቄ: "The lesson was __ difficult __ no one understood it." — so...that ን ሙሉ ። 💡 አጭር ማጠቃለያ: because/since/as=ምክንያት ። so+adj+that / such+a+noun+that=ውጤት (too much result) ። ይህን ውጤታማነት የማይፈልግ ወላጅ ይኖራል ብዬ አልጠረጥርም! 🌟 ልጆቻችሁ በትምህርታቸው ጎበዝ እንዲሆኑና በራሳቸው እንዲተማምኑ እናደርጋቸዋለን። ሰሚት አካባቢ ላሉ ወላጆች የመጀመሪያው ሳምንት ያለ ምንም ክፍያ በነፃ ነው! ዕድሉን ለመጠቀም በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያነጋግሩኝ።

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Cause & Effect Linkers — ሙሉ ትክክለኛ linker ን ሙሉ: 1. She studied hard. ___, she passed with distinction. [result] 2. ___ his illness, he missed many classes. [cause — preposition] 3. They failed ___ they didn't prepare enough. [cause — conjunction] 4. The road was closed. ___, we took a longer route. [result] 5. ___ the heavy traffic, she arrived late. [cause — preposition] 💡 ፍንጭ: Therefore/As a result = result !! Due to/Because of + noun = cause !! Because + clause = cause !! Due to / Because of + noun !! የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።

📹 የቀን ጥያቄ: Articles — ልዩ ሁኔታዎቹ ❓ "She is engineer who built Nile Bridge." A) a / a B) an / the C) the / a D) an / a 💡 ፍንጭ: engineer → vowel sound 'e' → an !! Nile Bridge = specific/known → the !! ልጅዎ ምንም ትመህርት ቢቸገር ሚስጥሩ አንፈታለታለን! 🔑 ሂሳብ ቢሆን፣ ሳይንስ ቢሆን፣ ቋንቋ ቢሆን — ድካምን ወደ ጥንካሬ መቀየሪያ ዘዴ አለን። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው ! በ +251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉልን።

የተማሪዎቼን ህይወት የቀየረው ብቸኛው ስልት (The only strategy that changed my students' lives) ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/YD6DEL8UoZU?si=RF
የተማሪዎቼን ህይወት የቀየረው ብቸኛው ስልት (The only strategy that changed my students' lives) ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/YD6DEL8UoZU?si=RF2qhOZ8PCPTVrHj

❓ "___ car is new." (Abebe) and "the door ___ the house" — ምን ይሞላሉ?
Anonymous voting

❓ "She ___ is ___ late for school." — ቦታቸዉ የት ነዉ? (always)
Anonymous voting

❓ "you / do / where / live?" — ትክክለኛዉ ቅደም ተከተሉ ምንድን ነዉ?
Anonymous voting

📌 TODAY'S LESSON: Adverb Clauses of Time — መቼ ሲሆን 📖 ትምህርት: ጊዜን የሚጠቁሙ ዓረፍተ ነገሮች ። When/While/Before/After/As soon as/Until/By the time — ቀጥሎ clause ። 🧮 ቀመር: when/while/before/after/until/as soon as + Subject + Verb ✅ ምሳሌ: When she arrived, the class had started. / I will wait until she comes. / As soon as he finishes, call me. 📝 የቀን ጥያቄ: "___ the rain stops, we will continue the match." — ምን time clause ይሞላሉ? (as soon as/when) 💡 አጭር ማጠቃለያ: when=ሲሆን ። while=ሲሆን (ረዘም) ። before=ከበፊት ። after=ከዚያ ። until=እስኪሆን ። as soon as=ሲሆን ወዲያ ። የተረጋገጠ ውጤት ካላቸው ተማሪዎች ምን እንማራለን? 📚 ስኬት መንገድ አለው። ያንን መንገድ ለተማሪዎቻችን በማሳየት ወላጆቻቸውን ደስ የሚያሰኝ ለውጥም አምጥተናል። ይህንን ለውጥ ለመጀመር የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ይጻፉ።

❓ "They went to Hawassa, ___ ___?" — ምን tag ይሞላሉ?
Anonymous voting

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Inversion — Negative Adverbials ሙሉ ትክክለኛ inversion ን ሙሉ: 1. Never ___ (I/have/seen) such a beautiful place. 2. Rarely ___ (she/does/complain) about her work. 3. No sooner ___ (he/had/arrived) than the problems began. 4. Not only ___ (she/did/pass) but she also got a scholarship. 5. Hardly ___ (we/had/sat down) when the alarm went off. 💡 ፍንጭ: Never/Rarely → had/have/did + S + V !! No sooner → had + S + V3 !! ልጅዎ ውጤቱን ሰቅሎ አዲስ ሰው እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🚀 በትምህርት መሰላቸት ይብቃ! እያንዳንዱን ተማሪ ልዩ ትኩረት በመስጠት አቅሙን እናነቃቃዋለን፤ ለማሸነፍ እንዲሮጥ እናደርገዋለን። ይህንን ለውጥ ሳይከፍሉ ይሞክሩት፤ የ1 ሳምንት ነፃ የሙከራ ጊዜ አዘጋጅተናል (ለሰሚት እና አካባቢዋ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ያነጋግሩ።

📹 የቀን ጥያቄ: Reported Questions — Word Order ❓ 'Are you ready?' → She asked him ___ A) if he was ready B) if was he ready C) whether was he ready D) if he were ready 💡 ፍንጭ: Reported yes/no Q → if/whether + S + V (no inversion) !! was he → he was !! በ1 ወር ውስጥ የሚሰማ ለውጥ — 1 ሳመንቱ ክፍያ የለዉም! 💯 ቃሉ ትልቅ ቢሆንም እኛ ዘንድ ማስረጃው ይናገራል። ናትናኤል ፣ ኤዶም አና ሌሎችም ምስክሮቻችን ናቸው። ሰሚት አካባቢ ከሆኑ — 1ኛ ሳምንት በነፃ። ይጀምሩ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩ።

🎤 የቃሉ ጥናት: "Demonstrate" ✔️ 🇪🇹 በአማርኛ: ማሳየት / ማስረዳት 📖 ትርጉሙ: To show or prove something clearly through example or evidence ✅ ምሳሌ 1: She demonstrated how to solve the math problem step by step. ✅ ምሳሌ 2: His results demonstrate that hard work always pays off. 💡 ጠቃሚ ምክር: Demonstrate → Demonstration (noun) → Demonstrative (adjective) ። Synonym: show, prove, illustrate "ልጄ አይማርም" ማለቱ ከዛሬ ይቁም! 🚫 ሁሉም ልጅ የሚማርበት መንገድ አለው — ያንን መንገድ አብረን እናገኘዋለን። የሙከራ ሳምንት 100% ነፃ (ሰሚት አካባቢ)። ዛሬ ይደውሉ: +251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉ።

📌 TODAY'S LESSON: Noun Clauses — ዓረፍተ ነገር እንደ ስም 📖 ትምህርት: Noun clause ሙሉ ዓረፍተ ነገር ሆኖ እንደ noun ሲሰራ ። Subject፣ object ወይም complement ሆናም ። 🧮 ቀመር: that + S + V | what/where/when/how/whether + S + V ✅ ምሳሌ: That she passed surprised everyone. (subject) / I know that he is smart. (object) / Tell me what you want. 📝 የቀን ጥያቄ: "___ she will come is uncertain." — whether ወይስ that? ምን ሙሉ ዓረፍተ ነገር ይሆናሉ? 💡 አጭር ማጠቃለያ: Noun clause = that/what/where/when/how/whether + subject + verb ። Subject ወይም object ሆናም ። የልጅዎን ሰነፍነት ወደ ጉብዝና እንዲቀየር ይፈልጋሉ? ✏️ ተማሪዎች በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸውን ድክመቶች በመቅረፍ ውጤታቸውን አስገራሚ አድርገናል። ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ ባላችሁበት ተገኝቼ የጉብዝና አቅጣጫውን አመላክታቸዋለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያነጋግሩኝ።

❓ "She can speak French, ___ ___?" — ምን tag ይሞላሉ?
Anonymous voting