cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
277
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ወጣቱ ልጅ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪውን በሆነ ሰርግ ላይ ያየዋል። ሮጦ ሄዶ በትህትናና በአድናቆት ሰላም ካለው በኃላ "አስታወስከኝ ወይ?" አለው። አስተማሪውም ግራ በመጋባት ውስጥ ሆኖ "ይቅርታ አላስታውስኩህም እንዴት እንደተዋወቅን ልትነግረኝ ትችላለህ?" በማለት መለሰለት፡፡ ወጣቱም ልጅ እንዲህ እያለ ተረከለት "3ኛ ክፍል እያለን ያንተ ተማሪ ነበርኩ። ታዲያ አንድ ቀን የክፍል ጓደኛዬን ቆንጆና ልዩ የሆነውን የእጅ ሰዓቱን ሰርቄበት ነበር። እሱም እያለቀሰ ሄዶ የእጅ ሰዓቱ እንደተሰረቀበት ላንተ ይናገራል፤ አንተም መጥተህ ልትፈትሸን ሁላችንም ክፍል ውስጥ ያለን ልጆች አይናችንን ጨፍነን እጃችንን ከፍ አድርገን ፊታችንን ወደ ግድግዳ አዙረን እንድንቆም አዘዝከን። በዛን ጊዜ እኔ የፍተሻውን ውጤት እያሰብኩ በጣም ተረበሽኩ፤ የሚገባበትን አጣሁ። አስበው ሰዓቱ በኔ ኪስ ውስጥ ተገኝቶ ሁሉም ተማሪ ሌባ እያለ ስሰድበኝ፤ ግቢ ውስጥ መጠቋቆሚያ ስሆን፤ ከት/ቤት ተባርሬ ወላጅ አምጣ ስባልና ወላጆቼ ይሄን አሳፋሪ ድርጊቴን ሲሰሙ። በዚህ ጭንቅ ውስጥ እያለሁ የፍተሻው ተራ ደርሶ እጅህ ወደ ኪሴ ሲገባና ሰዓቱን ቀስ አድርገህ ከኪሴ ስታወጣ ተሰመኝ፤ በቃ መጥፎ ዜናውን ልነገር ነው አለቀልኝ ብዬ ስጠባበቅ አንተ ግን ምንም ሳትል የመጨረሻው ልጅ ጋር እስክትደርስ ፍተሻውን ቀጠልክ። ፍተሻውም ሲያልቅ አይናችሁን ግለጡና ወደየቦታችሁ ተመለሱ አልከን። እኔ ግን መልሰህ ታስቆመኛለህ ብዬ መቀመጡን ፈራሁ። በጣም የሚገርመው አንተ ሰዓቱን አውጥተህ ለባለቤቱ መለስክለት፤ ግን ከማን ኪስ ውስጥ እንዳገኘህና ማን እንደሰረቀበት ምንም አልተናገርክም ነበር። በት/ቤት ቆይታዬም ምን እንደተፈጠረ ማንም አላወቀብኝም ነበር፤ አንተም ምንም ብለኸኝ አታውቅም። እኔ ግን ስሜንና ክብሬን እንዳደንክና ስብዕናዬን እንደጠበክልኝ ዛሬም ድረስ አስታውስሃለው። አንተም ይሄን ታሪክ ቶሎ ትረሳለህ ብዬ አልገምትም አሁንስ አስታወስከኝ?" አለው። አስተማሪውም በመገረም ውስጥ ሆኖ "ትንሽ ትንሽ አስታውሳለው በማን ኪስ ውስጥ እንዳገኛሁ ግን አላስታውስም፤ ምክንያቱም እኔም ስፈትሻችሁ የነበረው አይኔን ጨፍኜ ነበር!!"አለው። #NB በህይወታችን ለሚናከናውናቸው ነገሮች ሁሉ ጥበብ ያስፈልገናል። እንደ አስተማሪ እንደ ወላጅ እንደ መሪ...ወዘተ ለአንዳንድ ነገሮች አይናችንን መጨፈን አለብን ምክንያቱም ሁሉም ጥፋቶች በቅጣት ብቻ አይታረሙም!!! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

አንተ የሀሳብህ ውጤት ነህ! ሀሳብህ ያንተን መጨረሻ ይወስነዋል፤ አሁን የደረስክበትን ቦታ የሆነ ጊዜ ታስበው ነበር፤ በህይወትህ ያገኘሀቸው ነገሮች በሙሉ ደጋግመህ ስላሰብካቸው ነው በኑሮህ የተገለጡት፤ ወዳጄ ለምታስበው አስብ! ስለምታስበው ነገር ተጠንቀቅ! አንተ የሀሳብህ ውጤት ነህ! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

#DailyTips ከጭንቀት ነፃ የሆነ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር፦ 1. የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በፈጣሪህ ብቻ እርግጠኛ ሁን 2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን 3. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፣ እራስህን ሁን 4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር 5. የውሸት ደስታን አትፈልግ 6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን 7. መለወጥ የማትችላቸውን ነገሮች ተቀበላቸው 8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን 9. መልካም አስብ፤ መልካም ተናገር 10. ለምን እንደምትኖር እወቅ ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

ልመና በሕፃናት ላይ የሚፈጥረው ሥነ-ልቦናዊ ጠባሳ! ልመና በሕፃናት ሥነ ልቦና፤ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት ውስጥ ቀላል የማይባል አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የሥነ ልቦና ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ድርጊቱ በሕፃናቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል የሚሉት የሥነ ልቦና ባለሙያው ቴዎድሮስ ድልነሳው ናቸው፡፡ ጎዳና ላይ ባሉት መፍረድ ባይቻልም፣ ቤት አከራይተው የሚኖሩ ሠዎች ኹሉ ልጆችን እንደ ገቢ ምንጭ ይጠቀሙባቸዋል ሲሉ የተመለከቱትን የጠቆሙት ቴዎድሮስ፣ ይህ ድርጊት ሕፃናቱን ያለ ዕድሜያቸው ወደ ሥራ በማስገባት መብታቸውን የመጣስ ሕገ-ወጥ አሠራር ከመሆኑም ባሻገር፣ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ ሕይወታቸው ላይ ጉዳት እንደሚያስከትልባቸው ነው ያብራሩት፡፡ እያንዳንዱ ሠው ወደ ሥራ የሚገባበት የራሱ የሆነ የዕድሜ ክልል እንዳለው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም፣ ሕፃናትን ያለ ዕድሜያቸው የወደፊት ሕይወታቸው ላይ ጥላሸት የሚሆን ሥራ ላይ ማሠማራት አግባብነት የሌለው ድርጊት መሆኑን የሥነ ልቦና ምሁራን ይስማሙበታል፡፡ “እናት፣ አባቶቻቸው ቤት ኑሯቸው የሚለምኑ ሕፃናት አሉ” የሚሉት ቴዎድሮስ፣ አንዳንዶቹ ለምኑ ተብለው ተልከው ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ከትምህርት ቤት ሲወጡ ሳንቲም እየለቀሙ ጣፋጭ ለመግዛት መሆኑን ከገጠመኛቸው በማንሳት ሐሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ ሕፃናት ከሚያዩት ነገር ስለሚማሩ ትላልቆች የምናደርገው ድርጊት የተመረጠና አስተማሪ መሆን እንዳለበት የሚያሳስቡት ቴዎድሮስ፤ እንኳን መጥፎውን አስተምረናቸው ይቅርና የተመረጠና አስተማሪ አርአያ አሳይተናቸው እንኳ በተቃራኒው ሊረዱት እንደሚችሉ ምሳሌ በመስጠት አብራርተዋል፡፡ አንድ አባት ከዕለታት በአንደኛው ቀን ከልጃቸው ጋር አስቀድሰው ሲመለሱ ልጃቸውን ሲያድግ እንዲመጸውት ሊያሥተምሩት ፈልገው እጃቸው የነበረውን ሳንቲም ለኔ ቢጤ እየሠጡ፣ “እየውልህ እንደዚህ ነው መስጠት ያለብህ” እያሉ የተግባር ትምህርት አስተምረውት ወደ ቤታቸው ገቡ፡፡ በሌላኛው ቀን አባትየው ወደ ቅዳሴ ጎራ ብለው ስለነበር ቅዳሴው ተጠናቆ ሲወጡ እንደተለመደው በረድፍ ለተሰለፉት ሰዎች ምጽዋት ለመስጠት ሲዞሩ ልጃቸውን ስለማርያም፣ ስለጊዮርጊስ እያለ እንዳገኙት ነው ቴዎድሮስ ያጫዎቱን፡፡ የሥነ ልቦና ምሁሩ ቴወድሮስ፣ በጨቅላነት ዕድሜያቸው ሕፃናትን ብር እንዲለምኑ ማድረግ በወደፊት ሕይወታቸው ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ሦስት አንኳር ነጥቦችን በማንሳት አስረድተዋል፡፡ 1. አዕምሯችን በተፈጥሮው የማስታወስና የአንድን ነገር መነሻ ከሌላኛው ጋር የማነጻጸር ባህሪ ስላለው፣ በልመና ሕይወት የቆዩ ሕፃናት፣ ትልቅ ሲሆኑ ምጽዋት ተቀባይና ከሌሎች ዕጅ ጠባቂ የመሆን ዕድላቸው የሠፋ እንደሚሆን ነው የገለጹት፡፡ 2. ልመና የሥራ ፍቅር አለመኖር ሊያመጣ እንደሚችልና ምጽዋትን በአጭር መንገድ ብር የማግኛ ዘዴ አድርጎ የማሳብ አዝማሚያ ሊያስከትልባቸው ይችላል። 3. ልመና በሕፃናት ላይ የሚያሳድረው ጠባሳ የቤተሠብ ፍቅርን ከገንዘብ ጋር የማያያዝ የተሳሳተ አመለካከትን እንዲያዳብሩ ማድረግ እንደሆነ ቴወድሮስ አክለው ጠቅሰዋል፡፡ እንደ ገለጻው ከሆነ፣ የቤተሠብ ፍቅርን ሕፃኑ ሲያስብ ቤተሠቦቹ የሚደሰቱት ብር ይዞ ሲመጣ መሆኑን ይረዳና ብር ከሌለው እንደማይወዱት ዓይነት ስሜት ሊሠማው እንደሚችል ነው ያብራሩት። ሌላውና የመጨረሻው ቴዎድሮስ ሊሰመርበት ይገባል ያሉት ፍሬ ሐሳብ፣ በተለይም ተሸከርካሪዎችን በመጠጋት የሚለምኑ ሕፃናት አደጋ እንዳይደርስባቸው በቅድሚያ ወላጆች ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸውና ሌሎች አካላትም እንደ ዜጋ ትብብር ቢያደርጉ ጥቅም እንጂ ጉዳት እንደሌለው ነው፡፡ ቴዎድሮስ አያይዘውም፣ ይህ ስሜት የሚያድርባቸው ሕፃናት አጭበርባሪ፣ ሌባ፣ ከመሥራት ይልቅ ገንዘብን በአቋራጭ መንገድ በልመና ለማግኘት የሚቃትቱ የመሆን ዕድላቸው የሠፋ እንደሚሆን ነው የጠቆሙት፡፡ መፍትሔው ምንድን ነው? ለተዘረዘረው ችግር መፍትሔው ምንድነው የሚለው የበርካቶች ጥያቄ ነው፡፡ ለዚህ ጥያቄ ከምሁራኑ የተገኘው ምላሽ መጽዋቾች የሚሠጡት ሰው ችግረኛ መሆን አለመሆኑን አጢነው መስጠቱ ተመራጭ መሆኑን ነው፡፡ ተቸግረው ሕፃናትን ለልመና የሚያሠማሩ ሰዎች ደግሞ ሕፃናቱ የመኪና አደጋ እንዳይደርስባቸው በቅርብ ርቀት መከታታል፣ እንዲሁም ልመናን ጊዜያዊ ተግባር እንጂ ዘላለማዊ አድርገው እንዳይለማመዱት ማስተማር እንደሚገባም ቴዎድሮስ አብራርተዋል፡፡ ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

በእራስ መተማመን! እንዴት በራስ መተማመንን መገንባት እንችላለን ወይም ያለንን አጠንክረን እንሄዳለን? የሚከተሉትን ነጥቦች አብረን እንያቸው፦ 1.በራስ መተማመንህን የሚሸረሽሩ ሃሳቦችን ነቅሰህ አውጣ፡- በአዕምሮህ ውስጥ ያሉትን አልችልም፣ አይሳካልኝም፣ እወድቃለሁ እና አይሆንልኝም የሚሉ አሉታዊ ሃሳቦችን ለያቸው፡፡ እነዚህ ሃሳቦች የጨለምተኛነትን ዘር በውስጥህ በመዝራት የራስ ዕውቀትህን በማሳነስ በእራስ መተማመንህን ይሸረሽሩታል፡፡ 2.አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ አዎንታዊ ቀይራቸው፡- ከላይ የተጠቀሱትን አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ ምክንያታዊ ወደ ሆኑ አዎንታዊ ሀሳቦች ቀይራቸው ለምሳሌ እችላለሁ፣ እሞክረዋለሁ፣ አሳካዋለሁ ወደ ሚሉ ሃሳቦች ቀይራቸው እነዚህን እራስን የማበረታቻ እና ለራስ ዕውቅና መስጫ ሃሰቦች ቀስ በቀስ አዳብራቸው፡፡ 3.አዎንታዊ ሃሳቦችህን ትኩረት ስጣቸው፡- አዕምሮህ አሉታዊውን ሃሳቦች ብዙ ትኩረት እንዳይሰጠቸው ለአዎንታዊው ሃሳቦች ሰፊ ቦታና ጊዜ ስጣቸው። ለማሳካት የምታልመውን ጉዳይ ትኩረት በመስጠት ይህን ጉዳይ ወደ አነሳሽ ሃሳቦች በመቀየር ወደ ተግባር ግባ፡፡ 4.ዙሪያህን በጥንቃቄ ቃኘው፡- በዙሪያህ ላሉ አዎንታዊ ሀሳቦችን እንድታስብና መልካም ድርጊቶችን እንድታከናውን ለሚያደርጉህ እና ለሚያግዙህ ወዳጆችህ ሰፊ ጊዜ ስጥ፣ በአንጻሩ ስለ ራስህ መጥፎ እንድታስብና ምቾት የማጣት ስሜት እንዲሰማህ ከሚያደርጉ ሰዎች እና ድርጊቶች በተቻለህ መጠን እራቅ፡፡ 5.ችሎታህን ለይተህ አውጣ፡- እያንዳንዱ ሰው ቢያንስ በአንድ ነገር ላይ ጎበዝ ነው፡፡ ስለዚህ አንተም ጎበዝ የሆንክበትን ወይም ብሰራው አሳካዋለሁ የምትለውን ነገር ነቅሰህ በማውጣት ትኩረትህን ወደእዚህ አድርገው፡፡ 6.በራስህ ኩራ፡- ባሉህ አዎንታዊ እና በጎ ጎኖች ምክንያት ተገቢ እና መጠነኛ የሆነ ኩራትን ኩራ፡፡ 7.ሁሌም ራስህን ሁን፡- አዳዲስ ሰዎችን ስትተዋወቅ ስለ እራስህ ውሸት በመናገር ዕውቅናን ለማግኘት አትሞክር፡፡ 🔹በራስ መተማመን ሁሌም ሚዛናዊ ሊሆን የሚገባው እሴት ነው፡፡ ዝቅተኛ በራስ መተማመን ያለው ሰው የሚመጣውን አስቀድሞ በመፍራት ነገሮችን ከመስራት ወይም ከመሞከር ይቆጠባል አልያም ደግሞ ከመጠን ያለፈ እና ጥግ የያዘ በራስ መተማመን ያለው ሰው የሚመጣውን ነገር ሁሉ እየሞከረ ራሱን አደጋ ውስጥ ይከታል፡፡ ስለዚህ በራስ መተማመን ሁለቱን በአመክንዮአዊ ልኬት ሚዛናዊ አድርጎ መጓዝን አብዝቶ ይጠይቃል፡፡ (በቁምላቸው ደርሶ) https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

አንድ ታሪክ ልንገራችሁ! ጠቢቡ ሰውዬ! ሰዎች በየግዜው ተመሳሳይ ችግሮች እያጉረመረሙ ወደ ጠቢቡ ሰው እየመጡ ነበር። አንድ ቀን ቀልድ ነገራቸው እና ሁሉም ሳቅ በሳቅ ሆኑ። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያንኑ ቀልድ በድጋሚ ነገራቸው እና ጥቂቶቹ ብቻ ፈገግ አሉ። ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ቀልድ ሲናገር ማንም ሳይስቅ ቀረ። ጠቢቡ ፈገግ አለና፡- “በተመሳሳይ ቀልድ ደጋግመህ መሳቅ አትችልም። ታዲያ ለምንድነው ሁልጊዜ ስለ ተመሳሳይ ችግር የምንጨነቀው?” መጨነቅ ችግርዎን አይፈታም, ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ብቻ ያጠፋል ዋናው ችግሩን አውቆ መፍትሄ መፈለግ ነው። ችግሩ መፍታት ካልቻሉ አሳልፋቹ ለፈጣሪ ስጡት ጭንቀታቹ ሁሉ ይጠፋል!!! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

ራስን መሆን! ለእግርህ የተሰራ ጫማ ትፈልጋለህ እንጂ ለጫማው ስትል እግርህን አፍርሰህ አትሰራውም፤ ታዲያ ለማን ብለህ ነው የማታምንበትን የምታደርገው? ሰዎችን ለማስደሰት ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ወዳጄ ሁሌም ከራስህ ጋር የምትጣላው ለዛ እኮ ነው። ያመንክበትን ማድረግ አላማህን መኖር እየቻልክ፤ ልብህ የሚያምንበት ብዙ ነገር እያለ ለሰዎች ስትል ለምን ነገ የሚቆጭህን ዋጋ አሁን ትከፍላለህ? ራስን መሆን ዋጋ ያስከፍላል ግን ፍሬው ጣፋጭ ነው! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

ተነስ አሁኑኑ! ይህቺ አለም የዘራኸውን ነው መልሳ የምትሰጥህ፤ እንቅልፍ ተተኝቶ አይዘራም! ተነስና እውነተኛ ለውጥ የሚሰጥህ ነገር ላይ ጠንክረህ ስራ፤ ያለምክንያት ወደዚህ ምድር አልመጣህም፤ ወዳጄ አንተ በመኖርህ ብቻ የሚለወጥ ህይወት የምትደሰት ነብስ አለች። ታላቅነትህን ቀስቅሰው! ማንም አይደለም ያንተን ህይወት የሚቀይረው፤ መስታወት ፊት ቆመህ የምታየው ሰውዬ ነው ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ፤ ተነስ አሁኑኑ! https://t.me/read_what_you_get
نمایش همه...
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @read_what_you_get @read_what_you_get

እነዚህን 3 ነገሮች ሁሌም አስባቸው 1. አላማ ይኑርህ አለበለዚያ ጊዜው ሲገፋ በዘፈቀደ የሚኖር ከንቱ ሰው እንደሆንክ ማሰብህ አይቀርም፤ 2. ወደ አላማህ አንድ እርምጃም ቢሆን የሚያስጠጋህን ነገር በየቀኑ አድርግ፤ 3. በፈጣሪህ ታመን ከዛ ልበሙሉነት ፀባይህ ይሆናል ግን ሲሳካልህ አመስጋኝ እንጂ ጀብደኛ አትሁን!
نمایش همه...
ከማንነትህ ጋር መተዋወቅ! ችግሮች ሲገጥሙህ ምን ሊያስተምሩህ እንደመጡ ማወቅ አለብህ፤ ለምን ወደ ህይወትህ እንደመጡ ሳታውቅ ከቀረህ ግን ደጋግመው መምጣታቸው አይቀርም! ከማንነትህ ጋር የምትተዋወቀው ችግር ሲገጥምህ ነው፤ አንዳንዴ ፈጣሪ በምን መንገድ ሊያስተምርህ ወይ ታላቅ ሊያደርግህ እንዳሰበ አታውቅም። ሁኔታዎች ላያስደስቱህ ይችላሉ ግን እመነኝ ወዳጄ እንደዚህ አይቀጥሉም! https://t.me/read_what_you_get