cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ɢᴜɴɴᴇʀs ᴇᴛʜɪᴏ™

➱ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ➠የዝዉዉር ዜና ➠የአሰልጣኞች አስተያየት ➠ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች ➠የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ሁሉንም በአንድ ለይ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
3 422
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የዛሬዉ ጨዋታ ምርጥ ነገር ማርትኔሊን ከረዥም ጌዜ በሆላ ሜዳ ላይ ሲጫወት ማየት!!!
نمایش همه...
ጨዋታው ተጠናቀቀ አርሰናል 0⃣ - 1⃣ ኦሎምፒያኮስ #ኤል አራቢ '52⚽️ አርሰናል በየሱፍ አል ኤላራቢ ግብ 1-0 ቢሸነፍም በድምሩ ዉጤት 3-2 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
نمایش همه...
በአውሮፓ ውድድሮች አርሰናልን ከኦሎምፒያኮስ የበለጠ ያሸነፈው ባየር ሙኒክ ብቻ ነው 7 ባየር ሙኒክ 6 ባርሴሎና እና ኦሎምፒያኮስ
نمایش همه...
.
نمایش همه...
ዋና ዳኛ ፖውል ቲርኒ በ26ኛ ሳምንት ሌስተር ሲቲ ከአርሰናል በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ዋና ዳኛ እንደሚሆኑ ታውቋል።
نمایش همه...
▪️|ሮብ ሆልዲንግ ቤኔፊካን ለመግጠም ወደ ግሪክ እንደማይጓዝ እየተዘገበ ሲሆን ነገር ግን ለእሁዱ የሌስተር ሲቲ ጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ እየተዘገበ ነው
نمایش همه...
ሴድሪክ ማነው በልምምምድ ሰአት በጣም ሚሰራው ተብሎ ሲጠየቅ 🗣"እኔ ዣካን መርጣለሁ ሁሌም እዚያ ነው ሁሌም ይዋጋል" በልምምድ ወቅት ብዙ ሎጩ ሚሰራው ማነው ተብሎ ሲጠየቅ 🗣"ፔፔ ነው፤እሱ ሁል ጊዜ አንዱ ላይ ይሞክራል"
نمایش همه...
▪️|የአርሰናል ደጋፊዎች በመጪው የክረምት ዝውውር ተጫዋቾች በተመጣጣኝ ወጋ የክለቡን በር አንኳክተው እንዲገቡ ይፈልጋሉ ነገርግን ስታን ክሮዬንኬ በዚህ ነገር ላይ የተለየ ሀሳብ ሊኖረው ይችላል። [ #FOOTBALL_LONDON ]
نمایش همه...
▪️| ሀያሉ የፈረንሳይ ክለብ PSG በስፔናዊው ቤለሪን ፍላጎት አሳይቷል፣ ተጫዋቹም ከአርሰናል በክረምቱ ዝውውር ከአርሰናል ሊወጣ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።
نمایش همه...
▪️||ጄሚ ሬድናፕ ስለ ኬራን ቴርኒ! "የአርሰናል ደጋፊዎች ለምን እንደወደዱት ማየት ችያለሁ። ሁሉንም ነገር አሟልቷል፡፡"
نمایش همه...