cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስላማዊ እና ጠቅላላ እውቀት

እየተጠያየቅን እውቀታችንን እናስፋ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ @islamawetube_bot ሀሳባቸሁን አካፍሉኝ ጥፋት ሰታዩብኝ አርሙኝ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
300
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-2230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውሸትን ተጠንቀቅ ኢብኑ ቀይም እንዲህ አሉ: 《ውሸትን ተጠንቀቅ እርሱ( ውሸት) እኮ መረጃዎች ያሉበትን እውነተኛ ገፅታ ያበላሽብሃል ፤ እውነተኛ ቅርፁን እና ለሰዎች ማስተላለፉን የወድምብሃል። ውሸት አኮ የሌለውን እነዳለ፣ ያለውን እንደሌለ፣ እውነትንም እንደ ሀሰት ፣ ሀሰትንም እንደ እውነት ፣ መልካሙንም መጥፎ ፣ መጥፎውንም መልካም አስመስሎ ይስላል። ለዚህም ነው የአመፅ  ሁሉ መሰረቱ ውሸት የሆነው። ነቢዩ (ﷺ) እንደተናገሩት "ውሸት እኮ ወደ አመፅ ይመራል ፤ አመፅም ወደ እሳት ይመራል። አንድ ሰው እየወሸ ይዘወትራል ውሸታም ተብሎ አስከሚፃፍ ድረስ።"》 (አልፈዋኢድ: 197) 👇👇👇👇👇 @islamawe99 @islamawe99
نمایش همه...
نمایش همه...
ሱረቱል ከህፍ ሙሉውን አፊፍ ታጅ.m4a24.02 MB
የዓሹራእ ፆም ~ * ነብያችን ﷺ ሙስሊሞች እንዲፆሙት አዘዋል። [ቡኻሪ፡ 1865] * የሚፆምበት ቀን፦ ሙሐረም 10 ነው። * ቀኑ አላህ ሙሳን ﷺ ከፊርዐውን ነፃ የወጣበት ቀን ነው። [ቡኻሪ፡ 1865] * ይህን ቀን መፆም የአንድ አመት ወንጀሎችን ያሳብሳል። [ሙስሊም፡ 1162] * ይህንን ቀን መፆም ነብያችን ﷺ በጣም ትኩረት ይሰጡት የነበረ ነው። [ቡኻሪ፡ 1867] * ከአይሁድ ጋር መመሳሰል እንዳይኖር 9ኛውን አብሮ መፆም ይወደዳል። [ሙስሊም፡ 1916] * 11ኛውን ቀን መፆም የሚመለከት ሐዲሥ የመጣ ቢሆንም ነገር ግን ሰነዱ ደካማ በመሆኑ ለማስረጃነት የሚሆን አይደለም። ነብዩም ﷺ "ለቀጣይ አመት ከደረስኩኝ 9ኛውንም እፆማለሁ" አሉ እንጂ "እንግዲያውስ ነገንም (11ኛውን ቀን) እፆማለሁ" አላሉም። ስለዚህ የሚወደደው 9ኛ እና 10ኛውን ቀን መፆም ነው። * ዛሬ እሮብ ቀኑ ሙሐረም 8/1445 ነው። ስለዚህ ነገንና ከነገ ወዲያን እንፆማለን ኢንሻአላህ። * እለቱን ከመፆም ውጭ በአንዳንድ አካባቢዎች እንደሚታየው በተለየ መልኩ እንደ በዓል አድርጎ ማክበር ማስረጃ ያልመጣበት ተግባር ነው። @islamawe99 @islamawe99
نمایش همه...
ሙስሊሞች የነብያቶችን ደረጃ አሏህ በቁርዓን በገለፀው መሰረት ብቻ ስለሚያምኑ ላለፉት ነብያቶች ሁሉ የቀረቡ ናቸው። የዓሹራ ቀን ፆም በሶት ይከፈላል 1ኛ ሙሀረም አስርን የአሹራ ቀን ብቻ መፆም 2ኛሙሀረም አስር እና ሙሀረም ዘጠኝን መፆም ምክንያቱም ኢማሙ አህመድ እደዘገቡት ነብዩ(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም)"መጪው አመት ድረስ ከቆየሁ ሙሀረም ዘጠነኛውን እና አስረኛውን እፆማለሁ"ብለዋል።ይህን ሃድስ መሰረት በማድረግ አብዛኛዎቹ ኡለሞች ዘጠነኛውን ቀን ከአሹራ  ጋር አስከትለው ይፆማሉ ከነሱም ውስጥ ኢማሙ ሻፊኢይ ና ኢማሙ አህመድ ይገኙበታል። 3ኛ ሙሀረም ዘጠኝ፣ሙሀረም አስር(የአሹራ ቀን) እና ሙሀረም አስራ አንድን ሶስት ቀን መፆም ሌላው አይነት አፇፇም ነው።በተጨማሪ የፈለገ ሙስሊም የአሹራ ቀንን እና ሙሀረም  አሰራ አንድን መፆም ይችላል ምክንያቱም ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) "የአሹራ ቀንን ፁሙ  የሁዶችም ስለሚፆሙት ከነሱ ላለመመሳሰል ጭማሬ አንድን ቀን አስቀድማችሁ ወይም አስከትላችሁ ፁሙት ብለዋል።አህመድ ዘግበውታል በመጨረሻም የአሹራንም ሆነ ማንኛውንም አይነት ፆም ሲፆም ከመጥፎ ቃል እና ተግባር መቆጠብ ግዴታ ነው ከፆም ወጭም ቢሆን በመልካም ስነመግባር መገኘት የሙስሊም የዘወትር ተግባር መሆን አለበት።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የአሹራ ፆም/صوم يوم عاشوراء/ የሙሀረም ወር የአላህ ወር በመባል ይታወቃል።ሙሀረም ወር በኢስላም በጣም የተከበረ እና የተላቀ ወር ነው።ይህ ወር በሂጅሪያ አቆጣጠር  የአመቱ መጀመሪያ ሲሆን አላህም ከአራቱ የተከበሩ ወሮች መድቦታል ﴿ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ....... (የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ; መፅሃፍ ዉስጥ ሰመያት እና ምድርን በፈጠረበት ቀን አስራ ሁለት ወር ነው ከነሱም አራቱ የተከበሩ ናቸው ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው።በርሱም ውስጥ ነፍሳቺሁን አትበድሉ....)–አቡበክር(ሬድየሏሁ ዓንሁ) ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አሉ"አመት ማለት አስራ ሁለት  ወሮች ናቸው ከነሱም ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ  ዙልቂዒዳ፣ዙልሂጃ እና ሙሀረም ናቸው።አንደኛ በጀማዲ እና በሸዕባን መካከል ያለው ረጀብ ነው"ብለዋል።ኢብኑ አባስ(ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በመጡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ሲፆም አገኟቸው ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ይህን ቀን የምትፆሙት ለምንድን ነዉ በለው ጠየቋቸው የሁዶችም ይህ ቀን የተከበረ ቀን ነው አሏህ ሙሳን እና ተከታዮቹን አትርፎ ፈርዖንን ያስመጠበት ቀን ሰለሆነ አሏህን ለማመስገን ነበዩ ሙሳ ስለፆሙት እኛም እንፆመዋለን አሉ በዚህን ጊዜ ነብዩ (ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እኛ ከናንተ የበለጠ ለሙሳ የቀረብን ነን ብለው መፆም ጅመሩ።
نمایش همه...
የኸዲጃህ ቢንት ኹወይሊድ (ረዲየላሁ ዐንሃ) አጭር የሕይወት ነፀብራቅ!!! ከሃያሉ ጌታችን አላህ ለኸዲጃህ ቢንት ኹወይሊድ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በመላኢካው ጂብሪል (ዐለይሂ ሰላም) አማካኝነት ሰላምታ ስለመምጣቱ፡ ➣ አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደዘገበው፣መላኢካው ጂብሪል (ዐለይሂ ሰላም) ወደ መልዕክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጥቶ የሚከተለውን አለ፦ ❝ አንተ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ኸዲጃ ወዳንተ እቃን ይዛ ትመጣለች፤ በእቃ ውስጥ ምግብ ወይም የሚጠጣ ነገር አለበት። እሷ (ኸዲጃ) አንተ ጋር በደረሠች ጊዜ፣ከአላህ ዘንድ የመጣን ሰላምታን አድርስላት፤ እንዲሁም በኔም በኩል አድርስላት። እንዲህም ብለህ አበስራት፡ በጀነት ውስጥ ከልዑል እና ከያቁት የተሰራ ቤት እንዳለት አበስራት። በጀነት ውስጥ ደግሞ ረብሻም የለም። ጫጫታም የለም።❞   ቡኻሪ (3820) 👇👇👇👇👇 @islamawe99 @islamawe99
نمایش همه...
▪️ሚስቱን አይሰለችም ፦ ➧ባል ሚስቱን አይሰለችም ለምን? ➲አላህ በባል እና በሚስት መካከላ የፈጠረው ተአምር ነው ከአንድ አንጀት የወጣ ነው። ♻️ትዳር የሴት ልጅ ክብር  ነው። ➲ባል ሚስቱን አይሰለችም ለእሷ ብቻ የተፈጠረ፤ ሌላ አላማ የሌለው እስከሚመስለው የሚጨነቅ ብዙ ወንድ አለ። ➲እሷም አታውቀው እሱም አያቃት በአንድ ቤት ተገናኝተው በዛው መላመድ ማለት  የአላህ ታአምር ነው። ♻️ጥሩ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይባላል። •════•••🌺🍃•••════•    ሼር 👇JoiN👇 & Share @islamawe99@islamaWe99 @islamaWe99@islamaWe99
نمایش همه...
🔈#አጫጭር_ትምህርቶች        <===========> ↪️ ❝ትዳር እና ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦችና ፍርዶቻቸው!! 📢ለባለትዳሮች እንዲሁም ማግባት ላሰቡ ላጤዎች ይቺን የድምፅ ፋይል አድርሱልን። በደንብ አድምጧት አደራ! መህርወልይ ❪የሴት ሃላፊዎች❫ እሷን ሊይድሯት የሚችሉት እነማን ናቸው?የወልዮቹ ሸርጡ ምንድን ነው?ምስክሮችያለ ወልይ የታሰራ ኒካህ ፍርዱ ምንድን ነው?ሲሪያ ❪ቤተሰብ ሳይሰማ መጋባት❫ እንዴት ይታያል?ወልይ የሌላትን ሴት ሊድራት የሚችለው ማን ነው?ወልዮች ባሉበት ሁኔታ ላይ ለሌላ ሰው ማወከል? 💎በውስጡ ስለ ትዳር ሰፊ ትምህርትን አቅፋ ይዛለች። አድምጧት! 🎙الأسـتاذ أبـي جـعـفر محمد أمين السلـفي «حفظه الله» 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/Abujaefermuhamedamin/2194
نمایش همه...
ትዳር_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦችና_ፍርዶቻቸው!_.mp31.43 MB
በሀላል መንገድ ኒካህ ማሰር አጅር የሚያስገኝና ሪዝቅን የሚያሰፋ ሲሆን በተቃራኒው ከኒካህ በፊት የሚደረግ የሀራም ግኑኝነት ግን ወንጀል ሲሆን ሪዝቅንም ያጠባል። አላህ ሆይ! በነገራቶች ሁሉ ሀላሉን ወፍቀን ከሀራም ጠብቀን። አሚን 👇👇👇👇👇 @islamawe99 @islamawe99
نمایش همه...
ምርጥ ተክቢራ 👇👇👇👇👇 @islamawe99 @islamawe99
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.