cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ግጥም፥ ትረካ ፥የፍቅር ደብዳቤዎች

ጣፋጭ ግጥሞችን ይፈልጋሉ ልብን የሚማርክ ደብዳቤዎችስ ማድመጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉ https://t.me/+-me8FzuCO5NmZmI0 የፍቅር ፣ የትዝታ ፣ የይቅርታ ደብዳቤዎችን ከማያልቀው ማዕዳችን ገብተው ይመገቡ፡፡ Connect Admin @Who12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
11 160
مشترکین
+1024 ساعت
+667 روز
+23330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሀጢያት ነው?? part 01 ንገረኝ እስኪ ...ዛሬ እንኳን እውነቱን አውራኝ ...ላለመናገር ራስህን አትነቅ ...ጥርስህን ነክሰህ ደምስሮችህ እስኪገታተሩ ድረስ ... ያ በጩኸት የሚታወቀው ድምፅህ በለሆሳስ እስኪተካ ወሬህን ከራስህ ለራስህ ብቻ አታርገው ...በላ አውራኝ አንተም እንደኔ ይሰማሀል ??? አንተም ህመሜ አሞሀል ??? በደማሁት ልክ ደምተህ ..በቆሰልኩት ልክ ቆስለህ ...ባደፍኩት ልክ አድፈሀል?? የሚሰማህ የፍቅር ስሜት ለተመልካች እንደ ቡቱቶ ጨርቅ እንደሆነ ታይቶህ ከላይክ ላይ ልታወልቀው ፈልገህ አቅቶሀል ?? ውስጥህ እሷን አምጣልኝ ውለድልኝ እያለህ በአንደበትህ አልፈልጋትም ቲሽ ወደዛ በማለት የምታመልጥ መስሎህ? ስታቅፈኝ የልብ ምትህ ጨምሮ ሰውነትህ እየጋለህ ላትለቀኝ እየፈለክ ውስጥህ ውስጥ እየሸጎጥከኝ የልብህን ቃላቶች ልታሰማኝ እየሞከርክ በአንደበትህ ውሸት ልትሸነግለኝ?? ግን እስከመቼ 🥺🥺 አዎ ተሳስተናል ወድቀናል አድፈናል ! ይህንን የድንገት ፍቅር እድፍ ለማጥራት ግን ቢያንስ እርስ በእርስ ፊት ለፊት ብንነጋገር አይበጅም?? ድፍርሱ እንዲጠራ ጠማማው እንዲቀና ያገኘ አጊኝቶ ያጣም እንዲያጣ ቢያንስ 1 ጊዜ እውነትን እንኑረው ካንተ ፍቅር ይዞኛል... በል አንተም እንደምታፈቅረኝ ንገረኝ🥺
نمایش همه...
25👍 20
نمایش همه...
ግጥም፥ ትረካ ፥የፍቅር ደብዳቤዎች

ጣፋጭ ግጥሞችን ይፈልጋሉ ልብን የሚማርክ ደብዳቤዎችስ ማድመጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን @kidu_kidu.......

https://t.me/+-me8FzuCO5NmZmI0

የፍቅር ፣ የትዝታ ፣ የይቅርታ ደብዳቤዎችን ከማያልቀው ማዕዳችን ገብተው ይመገቡ፡፡ Connect Admin @Who12

❤️የተውጋ ልብ💘 ክፍል 3
نمایش همه...
19👍 8
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ ሰው ነው ሚጨልም ሰው ነው ሚነጋ 👨‍🦯👨‍🦯👨‍🦯
نمایش همه...
👍 14🥰 7
ጉንፋን ያዘሽ ብዬ አፍንጫ ካጣው ሰዉ በላይ ያዘንኩልሽ ፍቅር ሚሉት ነገር ይዞኝ እንዳይመስልሽ አሳዝነሽኝ ነው አሳዝነሽኝ ነው እግር ካጣው በላይ ካልደገፍኩሽ ያልኩት ሲመታሽ እንቅፋት ወድጄሽ አይደለም ማዘን ተፈጥሮዬ ሆኖብኝ ነው ጥፋት እኔን እኔን ስልሽ በነጋ በጠባ እራሴ ወድቄ የማረገው መስሎሽ ልብሽን ናፍቄ ሌላ እነዳታስቢ ግምትሽ በሙሉ ስተት እንዳሆነ ታውቂያለሽ ብትቀርቢ እንጂ መውደድ ሚሉት ስሜት ማይነካካኝ ቆፍጣና ነኝ እኮ አሽንፎ ሊኖር ስሜት እማይለካኝ ግን እንደ ነገርኩሽ U ብሎ ሲፈጥረኝ ሰውነት የቸረኝ ጥሩ ሰው ነኝ ደግ ስለሆንኩ ነው ዞር ባልኩ ቁጥር እቀፋት እያለ ሚያንደረድረኝ አንዳንዴ አምሮብሽ ከፊቴ ስትቆሚ ሚያንቀለቅለኝ በተገኘው መንገድ ሳማት ሳማት ሚለኝ ወድጄሽ አይደለም በኑሮ በወሬ በሀሳብ መንችኮ ከንፈርሽ መድረቁ አሳስቦኝ ነው እኮ እንጂ መውደድ ሚሉት አንድም ስሜት የለኝ የሆነው ሆነና ብቻ መተኛትም ትፈሪያለሽ አይደል እንተኛ መስለኝ ብዬ ያልኩሽ እራሱ አሳዝነሽኝ ነው እንጂ ካንቺ ጋራ ሚያስተኛ ምን ምክንያት አለኝ አሳዝነሽኝ ነው
نمایش همه...
16👍 6🥰 3😁 3🤔 3👏 2
❤️የተውጋ ልብ💘 ክፍል 2
نمایش همه...
18👍 8
❤️የተውጋ ልብ💘 ክፍል 1
نمایش همه...
እሱ 👉 ዛሬ አየዋት ብቻዋን ተቀምጣ ነበር 👩‍🦰 ፈገግ ለማለት ሞከርኩ 😊 ሲመስለኝ ልታናግረኝ አልፈለገችም 😞 በቃ እስከመጨረሻው ያጣዋት ይመስለኛል 😩 እሷ 👉 ዛሬ አየውት 👁👁 ከ ጓደኞቹ ጋ ነበር 🧍🧍🧍‍♂ ደስተኛ ይመስላል ☺️ ሲመስለኝ አዲስ ፍቅረኛ ሳይዝ አይቀርም 😔 በቃ እስከመጨረሻው አጥቼዋለው 😢😥 😒😒ሳይጀመር ተቋጨ🤔🤔
نمایش همه...