cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ye🖤♥️...qኔ📝

• yteleyayu ግጥሞች • music's • የ fkr ታሪኮች • lelochm ykelakelun yteqemubetal~~~ join us....@ylbqne

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
181
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👩ሴት ሆይ👱‍♀ /እኔማ/ ማፍቀር ለብቻው የሚሆን መስሎኝ እሱን እያልኩኝ ብዙ ባዘንኩኝ ከራሴ በላይ አንተን ወድጄ እኔ አልኖርኩም ፍፁም ካሳቤ እኔማ እጅግ በጣም የነፃ ከወተት በላይ ለሱ ፍቅር ነበረኝ ባይን የሚታይ ከወንዶች አብልጬህ አንተን ብቻ አልኩ መተው ቢሆንም ልቤን ሊያንኳኩ መቼ ኣየው ቀና ብዬ ባንተ ፍቅር ተጠምጄ ኣይበጀውም ልቤ በቃ አንተን ብሎ ተንገላታ ልቤ ንቃ በዚ ይብቃ እስኪመጣ የኔ ጀግና እኔማ ሳይገባኝ ቀርቶ ለብዙ ዘመናት ስከተለው ኖርኩኝ ስለወደድኩት ብዙ አሉ እኔን የሚመስሉ መወደዳቸውን ሳያቁ ወደው ሚሰቃዩ ሴት ሆይ ልንገርሽ ከኔ ተማሪ በመውደድሽ ብቻ ፍፁም አትኑሪ ዛሬ ነቃው አውቄ ተገንዝቤ ደስታን ማገኘው በሱ ነው በወዳጄ ምርጫ አለን እኛ ሴቶች በምድር በግርድና ወይም በንግስና ለመኖር ወደን ስንከተል ጀርባውን እያየን መች ዞሮ ያየናል እሱ ገረዱ ያረገናል ዞረን ማናየው የሰጠነው ጀርባችንን ተስፋ ሳይቆርጥብን የትም ሚከተለን እሱ ነው አፍቃሪያችን በልቡ የሚያነግሰን ይብቃሽ የኔ እህት አንቺ የኔ ቢጤ ብርቱካን እያለ እንዳትበይ ቆምጣጤ እኔማ ተሰምቶኝ ነበር ፍቅሬን ሲንቀው አልቀበል ሲለኝ ለግርድናም አልሆን አልኩኝ ንግስናዬ ሳይታየኝ ስለዚ ሴት ሆይ በደስታ ለመኖር ካሻሽ ከምታፈቅሪው በላይ አፍቃሪሽ ይሁን ምርጫሽ by.👉bati👈
نمایش همه...
#ሂድ በቃ😑😑 ....አብረን መሆናችን ፋይዳ ከሌለው የሳቅ ቤታችንን ሃዘን ካጠመቀው ........ ልብህ የልቤ ምት ፈፅሞ ካልገባው ታዲያ አብሮነታችን ምንድነው ፋይዳው ........ ውስጣችን ተቋስሎ መከፋትነ አዝሎ ........ አካልህ ከእኔ አድሮ ልብህ ግን ኮብልሎ አይሆንም እንደዚህ ሂድ በቃ ግደዬለም እሱ እነፈቀደው እኖራለሁ እኔም ሂድ ይቅናህ ወዳጄ ክፉም አልመኝም።።🙏🙏🙏😇😇😇
نمایش همه...
❣ ልብሽን ዝሪበት ➖➖➖➖➖ አንገቴን ሰውተሽ ሰማዕት ሁኚበት፥ ደሜን አንቆርቁረሽ ቅኔ ዝረፊበት፥ አጥንቴንም ወስደሽ ማኅሌት ቁሚበት፥ ንጠቂና ነፍሴን ከመቃብር ወርደሽ ሙታን አስነሺበት፥ ልቤን ግን ስትወስጂው ዘር የለውምና ልብሽን ዝሪበት። 💝💝 naf yadi 💝💝 @ylbqne @ylbqne @ylbqne
نمایش همه...
ከዳሺኝ ከልቤ ሳፈቅርሽ አንቺ እኔን ከዳሽ ለብዙ ስመኝሽ ፍቅራችንን ገደልሽ ካንቺ ጋራ እረጅም እድሜ ስመኝ ከንቱ አደረግሺው ፍቅሬን አረከሺብኝ ላንቺ ፍቅር ብቻ ታምኜልሽ ኖሬ ውሸት አደረግሺው እውነቱን ፍቅሬ ላንቺ መታመኔ አልገባሽ አለና እራስ ወዳድ አረግሺኝ ፍቅሬን ለወጥሺውና ሳፈቅርሽ ኖሪያለው አልገባሽ አለ እንጂ እስከለተ ሞቴ ፍፁም ላልለይ ካንቺ ከሰማኝ ብዬ አምላኬን ለምኜው ነበር ካንቺ እንዳይለየኝ ሳለው በዝች ምድር ግን ምን ያረጋል ፍቅሬን አደፈረሺው ያመነሺን ልቤን ደጋግመሽ ጎዳሺው ዳግም ሴት እንዳያምን አጥብቀሽ ከዳሺው አንቺን ያለው ልቤን ወግተሽ አደማሺው ብቻ ምን ያረጋል ክብርሽን አብልጠሽ እውነተኛውን ፍቅሬ ጣልሺው ለማንነትሽ ተጨንቀሽ ያመነሺን ልቤን እምነቱን በልተሻል ለማይረጋው ፍቅርሽ ደጋግመሽ ከድተሺኛል ለመመለስ አስበሽ ፈልገሽ ይሆናል ክብሬን ያልሽ ቀን ፍቅራችንን ገለሻል ዳግም ማፍቀር ችሎዋል የሞተው ልቤ በቃ እንዳትመጪ ባዲሱ ሂይወቴ by DESTA👏👏👏 join & share @ylbqne
نمایش همه...
😘እምወድህ😍 የኔ ውድ የኔ ማር በጣም የምወድህ የአካሌን ክፋይ አንዱን ልቤን ልስጥህ ትናፍቀኛለህ በጠዋት በማታ ከሃሳቤ ሳትጠፋ አንዴም እንዃን ላፍታ በልቤ ውስጥ ያለህ የነብሴ እስትንፋስ ያንተን ድምፅ ስሰማ ስበን እንደ ንፋስ ልብህ ከ ልቤ ጋር አጥብቆ ተሳስሮ ሰላም አበዛልን ፍቅርን አጠንክሮ የኔ ውድ ልውደድህ ላፍቅርህ መልሼ ፍቅርህን እያሰብኩ ደግሞ መላልሼ አንተነትህ ገዛኝ ልቤን አሸነፈው በማይፈታ እስር አጥብቆ አሰረው ወደድኩህ ወደድኩህ ደግሜ ወደድኩህ ደግሞም አፈቀርኩህ ፍቅርቅር አረኩህ አንተ ስጦታዬ ውዱ በረከቴ ከህይወቴ አትውጣ አትሂድ ከቤቴ ማሬ እወድሃለሁ ከራሴ በላይ የምጨናነቀው ላንተ አይደለም ወይ የኛ ፍቅር ሁሌም ልዩ ነው እላለሁ ከሁሉም በልጦብኛ ከፍ ብሎ ስላየሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችን ፍቅር የሞላበት ይሁን ህይወታችን ❤️ፍቅር ለዘላለም ትኑር!💖 By.👉Ruta
نمایش همه...
ባልሆነመንገድ እንመኝና ትንሹም ነገር ዋጋ ያስከፍለናል። @ylbqne
نمایش همه...
አንዳንድ ጊዜ ዝምታን የምትመርጠው የምትናገረው ሳይኖርህ ቀርቶ ሳይሆን ብትናገርም ለውጥ እንደማታመጣ ስትገነዘብ ነው።
نمایش همه...
😘እሰይ😘 ከመሳሳት ይልቅ ትክክል መሆንን ሰርክ ስለሚመርጥ ይላል ያገሬ ሰው “ አስር ግዜ ለካ አንድ ግዜ ቁረጥ”። ፡ ፡ እኔ ግን እላለው በመሳሳትክ ውስጥ የሚገኘው እክል እሱ ነው ቁም ነገር እሱ ነው ትክክል። ፡ ፡ አሁንም እላለው ከትናንቱ ዛሬ በስለህ እንድትጎመራ “ አንድ ግዜ ለካ አንድ ግዜ ቁረጥ ” እሰይ ስህተት ስራ።
نمایش همه...
ፍቅር ካንቺ ውጪ ይጨልም ይህ አይኔ ብዬ ስምል ያኔ እንዳልከረምኩ እኔ ዛሬ እረስቼዉ ስንቱን አየው ባይኔ
نمایش همه...
Its better to be lonely then to be played by wrong people. 🦜🥀🌈⛈
نمایش همه...