cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከአለም ዙሪያ

ከአለም ዙሪያ ያሉ መረጃወች በፍጥነቶ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 093
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደብዳቤው ከሳውድ አረቢያ ነው ለሁሉም ሙስሊም ሲሆን የሚያስተላልፉት ሸህ አህመድ የነብዩ ሰ.ዐ.ወ መስጅድ ጠባቂ ሲሆኑ እንዲህ ሲሉ ይነግሩናል ቢስሚላህ ጁመዐ ማታ ቁርአኔን ቀርቼ እንደተኛው ነብያችን ሰ.ዐ.ወ በመናም መተው እንዲህ አሉኝ በዛሬው እለት 6000 ሙስሊሞች ሞተዋል አንዳቸውም ጀነት አልገቡም እነዚህም ሰዎች 1. የባላቸውን ትእዛዝ የማይፈፅሙ ሴቶች 2 ለደሀ የማይሰጡ ሀብታሞች 3 ሀጅ በስርአት ያላከናወኑ እና 4 ሰላታቸውን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸው። ሸህ መሀመድ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸው ሙስሊም ኡማ ሁሉ ይህን ደብዳቤ ለመላው ሙስሊም ይደርስ ዘንድ ከ አሏህ ሱ .ወ ብዙ ጀዘአ ያገኛል። የነብዩን ሰ ዐ ወ ሸፈዐና ቤተሰብ ያገኛል፣የአሏህን እርዳታ ያገኛል። ሸህ መሀመድ ይህ ደብዳቤ ውሸት ከሆነ የነብዩ ሰ ዐ ወ ዱአቸው አይድረሰኝ ይላሉ ዉድ ሙስሊም ወንድም ና እህቶቼ ነብያችን ሰ ዐ ወ እንዳዘዙት ተከተሉ ። ለአላህ ይቅርታን ጠይቁ ፣ሰኞ እና ሀሙስ ፁሙ ። ይህ ደብዳቤ እንደደረሳቹ ቢያንስ ለ 20 ሰው አዳርሱ ይህንን ያረገ ሰዉ ኢንሻ አላህ የነብዩን ሙሀባ ያገኛል ። ያሠብነው ሁሉ ይሳካል ፣ከዚ በፊት አይተነው የማናውቀው ነገር ማየት እንጀምራለን ። አንድ ሰዉዬ ደብዳቤዋ ደረሰችው በብዛት አሰራጨው ከትንሽ ቀናት ቡሀላ ለሰዉየው ብዙ እድል ገጠመው። አብድሰላም የተባለ ሰው ደሞ ይህን ደብዳቤ ችላ በማለቱ ከተወሰኑ ቀናት ቡሀላ ከሚሰራው ስራ ተፈናቀለ። ይህ ችግር ደርሶበት ደብዳቤው ትዝ ሲለው ደብዳቤውን አሰራጭቶ ከ 5 ቀናት ቡሀላ ከበፊቱ የተሻለ ስራ አጋጠመው ። በስተ ሰሜን የምትገኝ ደብዳቤው ደርሷት ትርጉም እንደሌለው አድርጋ ወረቀቱን ቀዳ በጣለችው በ 9 ቀኗ ሞተች። ድጋሚ በ አላህ ስም እለምናችኋለው ለቻላችሁት ሰው ያክል አሰራጩ አደራ አደራ አደራ።
نمایش همه...
አለሁኮ
نمایش همه...
↘️ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ2013 ዓ.ም ምርጫ እንዲያካሂድና ከወድሁ ዝግጅቱን እንዲጀምር ፓርላማው ውሳኔ አሳረፈ telegram.me/Werldzuria
نمایش همه...
↘️ ከአዋሽ ወደ ድሬዳዋ የሚዘልቀው መንገድ ዳግም ለተሽከርካሪ ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አሳውቋል። ↘️ ከትላንትና በስተያ ከድሬዳዋ 15 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ በካራሚሌ እና ቦረዳ መሃል አይፎክሩ በሚባል መስመር ላይ ክሬሸር የጫነ ሎቤድ ከባድ የጭነት መኪና ለማለፍ ሲሞክር በጭቃ ሳቢያ በመያዙ መንገዱ ለተወሰነ ሰዓታት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል።የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የድሬዳዋ ዲስትሪክት መንገዱን ክፍት ለማድረግ ባከናወናቸው ስራዎች መስመሩ ዳግም ለትራፊክ ክፍት ሆኗል። ↘️ በቀጣይም ከመንገዱ መልክአ ምድራዊ አቀማመጥና ከተፈጥሮ የመሬት መንሸራተት ጋር ተዳምሮ መስተጓጎል እንዳያጋጥም ቀጣይ ስራዎች እየተከናወኑ ነው።የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ይህን የመሰሉ ችግሮች ሲያጋጥም ፣እንዲሁም ችግሮቹ እልባት እስከሚያገኙ ድረስ በትዕግስት ለሚጠባበቁት የመንገዱ ተጠቃሚዎች እና አሽከርካሪዎች ምስጋናውን አቅርቧል። #ERA https://telegram.me/kealemzuria
نمایش همه...

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች እንደምን አላችሁልኝ ጥፍት ብየ በመክረሜ ትልቅ ይቅርታ እየጠየኩኝ አሁን እንደተለመደው አዝናኝና አስተማሪ ነገሮችን መልቀቄን እቀጥላለሁ አስተያየትና ጥቆማ ታላችሁ @muha4727 በዝህ አድርሱኝ
نمایش همه...
አጂጂጂብ ልቦና ያለውን ሰው ሁሉ የምታስለቅስ ቆንጆ ታሪክ ከረሱል (ሰዐወ) የህይወት ማህደር! መነበብ እና ለሌሎች መተላለፍ የሚገባው ! ነብዩ (ሰዐወ) ጠዋፍ እያደረጉ ሳለ አንድ ዓእራብይ /የአረብ ገጠሬ/ …‘ያ ከሪም!’ /ቸሩ ፈጣሪ ሆይ እንደማለት/… እያለ ሲጣራ ሰሙት። እርሳቸውም ከኋላው ሆነው …’ያ ከሪም!’… አሉ። ዓእራብዩም አቅጣጫ በመቀየር …’ያ ከሪም!’… እያለ መጣራቱን ቀጠለ ነብዩም (ሰዐወ) ከኋላው ተከትለው …’ያ ከሪም!’… አሉ። ዓእራብዩም ፊቱን ወደ እርሳቸው በማዞር:- “አንተ ባለግርማ እና በሻሻ ፊት ሆይ!… ዓእራብይ ስለሆንኩ ነው የምታሾፍብኝ?… በአላህ እምላለሁ! የፊትህ ሞገስ እና በሻሻነት ባልነበረ ወዳጄ ሙሐመድ (ሰዐወ) ዘንድ ወስጄ እከስህ ነበር!” አላቸው። ነብዩም (ሰዐወ) ፈገግ ብለው:- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ነብይህን አታውቀውም ማለት ነው?” አሉት ዓእራብዩም “አዎን!” ሲል መለሰላቸው። “ለመሆኑ በእርሱ ላይ ያለህ እምነት ምንድነው?” ሲሉ ጠየቁት ዓእራብዩም:- “በነብይነቱ አመንኩኝ! አይቼው ግን አላውቅም፣ ረሱልነቱን ተቀበልኩኝ! አግኝቼው ግን አላውቅም።” ሲል መለሰላቸው። ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ ዓእራብይ ሆይ! የዱንያው ነብይህ እና የአሄራ አማላጅህ እኔ መሆኔን እወቅ!” አሉት። ዓእራብዩም የነብዩን(ሰዐወ) እጅ በፍጥነት መሳም ያዘ ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ሌሎች ህዝቦች ንጉሶቻቸውን እንደሚያደርጓቸው አታድርገኝ፤ አላህ (ሱወ) ኩራተኛ እና አጉራዘለል አድርጎ አላከኝም፤ ይልቁንም አብሳሪ እና አስጠንቃቂ አድርጎ በእውነት ልኮኛል።” አሉት በዚህን ጊዜ ... ጅብሪል ወደ ነብዩ መጣና:- “ሙሐመድ ሆይ አላህ (ሱወ) ሰላምታን ያቀርብልሀል! በክብር እና ልቅናም ከሌሎች አስበልጦሀል፤ ለዚህ ለዓእራብይ:- የአላህ ቸርነት እና ቻይነት እንዳያዘናጋው!፣ ነገ በትንሹም ይሁን በትልቁ፣ በልምጩ ይሁን በቅሉ እንደሚተሳሰበው ንገረው”… አላቸው። ዓእራብዩም:- “አንቱ የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ሆይ! ጌታዬ ይተሳሰበኛል ማለት ነው?” ብሎ ጠየቃቸው “አዎን ከፈለገ ይተሳሰብሀል!” አሉት “እንግዲያውስ በአሸናፊነቱ እና በልቅናው ይሁንብኝ! የሚተሳሰበኝ ከሆነ እኔም እተሳሰበዋለሁ!” አለ። ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ጌታህን በምን ትተሳሰበዋለህ?” አሉት። “ጌታዬ በወንጀሌ ከተሳሰበኝ እኔ በምሕረቱ እተሳሰበዋለሁ፣ በጥፋቴ ከተሳሰበኝ እኔ በይቅር ባይነቱ እተሳሰበዋለሁ፣ በስስታምነቴ ከተሳሰበኝ እኔ በቸርነቱ እተሳሰበዋለሁ!”… አለ። ~~ ነብዩ (ሰዐወ) ፂማቸው እስኪረጥብ ድረስ አለቀሱ። ጅብሪል ወደ ነብዩ ወርዶ:- “ሙሐመድ ሆይ! አላህ ሰላምታን ያቀርብልሀል። ለቅሶህንም ቀንስ! የአርሽ ተሸካሚ መላኢካዎችን ተስቢህ ከማድረግ አዘግይታቸዋለችና ይልሀል። ለዓእራብዩ ወንድምህ ደግሞ:- እንዳይተሳሰበን ንገረው! እኛም አንተሳሰበውም! እርሱ የጀነት ጎረቤትህ ነው!።”… አላቸው። አላህ በታላቋ ጀነተል ፊርደውስ ውስጥ የነብዩን (ሰዐወ) ጉርብትና ከሚያገኙት እንዲያደርገን እንለምነዋለን። ያ አላህ ይህንን መልእክት አንብበው ለሚያስተላልፉ ሁሉ ከነቤተሰቦቻቸው ምሕረትህን ለግስ መመንዳትንም አትንፈጋቸው …ያ ከሪም!። ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ሀይልም ሆነ ብልሀት በርሱ ቢሆን እንጂ አይገኝም!። ~~ ‘አላሁመ ሰሊ አላ ሙሐመድ ወ አላ አሊ ሙሐመድ’ …ጌታዬ ሆይ ምሕረትህን እለምንሀለሁ ወዳንተም ንሰሀ እገባለሁ!። ከመካከላችን ሰደቀተል ጃሪያን የሚፈልግ ማነው? ከሞትን በኋላ እንኳ በቀብራችን ውስጥ ሆንነን አጅር የምንቋደስበትን!። እንግዲያውስ ይህንን መልካም ስራ በነፍሳችን ላይ አናስመልጥ! }} በነብዩ (ሰዐወ) ላይ አስር ሶላዋትን እናውርድ ለአስር ሰዎችም መልእክቱን እናስተላልፍ የቂያም ለት በሚዛናችን ላይ ሚሊየን ሰላዋት ሆኖ እናገኘዋለን ምንጭ>>>>>> https://telegram.me/husnamedia https://telegram.me/islamicschooland
نمایش همه...
HUSNA MEDIA

_____________________________________ አላማችን ኡማውን ካለበት ችግር መለወጥ ነው _____________________________________ ውድ የHUSNA MEDIA ተከታታዮች የዩትዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 youtube.com/HusnaMedia ለአስተያየት 👉 @husnamediabot

አሰላሙ አለይኩም የተወደዱና የተመረጡ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇 አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 የ ኡስታዞች የመወያያ YouTube በቅርብ ቀን 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEsUti7VQxCkYbOYJQ
نمایش همه...
وبيجوت Tube

ይህ ቻናላችን አጫጭር ሐዲሶች፣ የቁራን ተፍሲሮች ኢስላማዊ ምስሎች እንዲሁም ጣፋጭ ታሪኮች የምናቀርብበት ነው ቻናላችንን ከወደዱት ለወዳጆ ሼር ያድርጉ አሳብ አስተያየት ካላቹ ደሞ በዚ አድርሱን @Latekzebun_bot ሌላ ቻናል ለመቀላቀል 👉 @slefkr_enzekr2 @emutiJan11

(8.6+K) TUBE وبيجوت
ኢትዩ ሀድራ (6.5+k)
Ziz Pictures (6.1+k)
𝑵𝖚𝖚𝖗𝖆𝖑 𝓲𝖘𝖑𝖆𝖒 (5.7+k)
የረህማን እስላሚክ ቻናል (5.3+k)
የ አል-ረህማን ባሮች (5+5k)
ኢማን ፍቅር ሰባኪዋ (6.1+k)
አል ሀድራ ጀመአ(5.1+k)
Fι∂αкє αℓ-нα∂яα נємαα(5.5+k)
ቻናሎን ለማስተዋወቅ
አሰላሙ አለይኩም የተወደዱና የተመረጡ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇 አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 የ ኡስታዞች የመወያያ YouTube በቅርብ ቀን 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEsUti7VQxCkYbOYJQ
نمایش همه...
وبيجوت Tube

ይህ ቻናላችን አጫጭር ሐዲሶች፣ የቁራን ተፍሲሮች ኢስላማዊ ምስሎች እንዲሁም ጣፋጭ ታሪኮች የምናቀርብበት ነው ቻናላችንን ከወደዱት ለወዳጆ ሼር ያድርጉ አሳብ አስተያየት ካላቹ ደሞ በዚ አድርሱን @Latekzebun_bot ሌላ ቻናል ለመቀላቀል 👉 @slefkr_enzekr2 @emutiJan11

(8.6+K) TUBE وبيجوت
ወደ አላህ እንመለስ(5.2+k) 🤲
ኢትዩ ሀድራ (6.3+k)
𝑵𝖚𝖚𝖗𝖆𝖑 𝓲𝖘𝖑𝖆𝖒 (5.7+k)
የረህማን እስላሚክ ቻናል (5.3+k)
የ አል-ረህማን ባሮች (5+5k)
እኔ እና ኢማን (my wife) 5.7k+
አል ሀድራ ጀመአ(5.1+k)
Fι∂αкє αℓ-нα∂яα נємαα(5.5+k)
ቻናሎን ለማስተዋወቅ
አሰላሙ አለይኩም የተወደዱና የተመረጡ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇 አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 ቻናሎንም ያስተዋውቁ 😍
نمایش همه...
ዲን መመካከር ነው (8.1+k)
ወደ አላህ እንመለስ(5.2+k) 🤲
ኢትዩ ሀድራ (6.3+k)
𝑵𝖚𝖚𝖗𝖆𝖑 𝓲𝖘𝖑𝖆𝖒 (5.7+k)
የረህማን እስላሚክ ቻናል (5.3+k)
የ አል-ረህማን ባሮች (5+5k)
እኔ እና ኢማን (my wife) 5.7k+
አል ሀድራ ጀመአ(5.1+k)
Fι∂αкє αℓ-нα∂яα נємαα(5.5+k)
ቻናሎን ለማስተዋወቅ
አሰላሙ አለይኩም የተወደዱና የተመረጡ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇 አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 ቻናሎንም ያስተዋውቁ 😍
نمایش همه...
ዲን መመካከር ነው (8.1+k)
ወደ አላህ እንመለስ(5.2+k) 🤲
ኢትዩ ሀድራ (6.3+k)
𝑵𝖚𝖚𝖗𝖆𝖑 𝓲𝖘𝖑𝖆𝖒 (5.7+k)
የረህማን እስላሚክ ቻናል (5.3+k)
የ አል-ረህማን ባሮች (5+5k)
እኔ እና ኢማን (my wife) 5.7k+
አል ሀድራ ጀመአ(5.1+k)
Fι∂αкє αℓ-нα∂яα נємαα(5.5+k)
ቻናሎን ለማስተዋወቅ