cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Edlawit Anteneh Kassa (E.A.K.)

Curious Student & Explorer of life 🌼 In Love with Humanity 💕 Born Ethiopian 🇪🇹 Citizen of the World 🌍 Personal and Professional Development Trainer ✍🏽 Using this platform to share my insights about life ✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
325
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"You have been criticizing yourself for years, and it hasn't worked. Try approving of yourself and see what happens." Louise L. Hay Dear Weg Family, On our upcoming session Edilawit Anteneh Kassa (@EdilAKA), a personal and professional development trainer, will take the stage on the weekly #WegBiz with the topic will be 'A Journey to Self Love: Building Self Regard and Confidence.' Please do join us tomorrow Wednesday the 13th of November 2019 at 6 PM for yet another enlightening and inspiring session. "To fall in love with yourself is the first secret to happiness." Robert Morley @wegbiz
نمایش همه...
አንድ ወጣት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቱን መምህር በጓደኛው ሠርግ ላይ ያገኛቸዋል ፡፡ ለመምህሩ በአክብሮት እና በአድናቆት ሰላምታን አቀረበለት ፡፡ "እኔ የትላንቱ ተማሪዎት ነበርኩ" አላቸው ለእውቀት አባቱ። መምህሩ “ኦ እሺ እንግዲህ እባክዎን እራስዎን ያስተዋውቁኝ" አሉት በፈገግታ 😁፡፡ ተማሪውም "ያኔ የ3ኛ ክፍል ተማሪ በነርኩበት ጊዜ ፣ በክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛዬን የእጅ ሰዓት የሰረቅኩት እኔ ነበርኩ" አለ፡፡ ታሪኩንም በእንዲህ መልኩ ይተርክ ጀመር "በክፍል ውስጥ ካሉት ወንዶች መካከል አንዱ የሚያምር ሰዓት ነበረው ፣ ወደድኩት በሰአቱ በመማረኬ ለመስረቅ ወሰንኩ ሰረኩትም፡፡ ልጁም ሰዓቱ እንደተሰረቀበት ወደ እርሶ እየጮኸ መጣ ፡፡ ኪሳችንን ለመፈተሽ እንድንቆም ጠየቁን ፡፡ ነውሬም በተማሪዎች እና በመምህራን ፊት እንደሚታይ ተገነዘብኩ። እኔም ሌባ ተብዬ ልጠራ ነው ፣ ማንነቴንም በባህሪዬ ለዘላለሙ ሊጠፋ ነው ስል የምይዘው የምጨብጠው አጣሁ ፡፡ እኛም ግድግዳ ይዘን እንድንቆም እና ዓይኖቻችንን ሁላችንም ሙሉ በሙሉ እንድንጨፍን ተደረገን ነበር ፡፡ እርሶም ከኪስ ኪስ ፍለጋን ተያያዙት ፣ እናም እጆት ኪሴ ውስጥ ሲገባ ሰዓቱን አገኙት ከኪሴ ውስጥ አውጥተው የመጨረሻውን ተማሪ እስኪፈትሹ ድረስ መፈተሽዎትን ቀጠሉ፡፡ በመጨረሻም ፍተሻዎን ከጨረሱ በኋላ ዓይኖቻችንን እንድንከፍት እና ወንበሮቻችን ላይ እንድንቀመጥ ጠይቀውን ነበር ፡፡ በተማሪዎቹ ፊት እንዳያጋልጡኝ ፈርቼ፣ ተጨንቄም ነበር ፡፡ እርሶ ግን ሰአቱን ለክፍሉ ተማሪዎች አሳዩ እና ለልጁ ሰጡት እናም ሰዓቱን የሰረቀውን ሰው ስም በጭራሽ አላሳወቁም ፡፡ አንድም ቃል አልተነፈሱም ነበር እና ታሪኩን ማንም አላወቀም፡፡ በትምህርት ቤት ባሳለፍኩት ዕድሜዬ ሁሉ ከአስተማሪዎቼም ሆነ ከተማሪዎች መካከል ማንም ሰዓቱን መስረቄን ያወቀ የለም። ያን ቀን ክብሬን የማጣ አድርጌ አስቤ ነበር" አለ ፡፡ መምህሩም "እኔም አይኖቼን ጨፍኜ ስለነበር የሁላችሁን ኪሶች ሁሉ የፈተሽኩት በዚያን ቀን ሰዓቱን የሰረቀው ልጅ ማን እንደሆነ አላወኩምትም ነበር” አሉት፡፡ ተመልከቱ እንግዲህ ወገኖቼ ትምህርት ጥበብ ይፈልጋል ፡፡ አስተማሪዎች ፣ ወላጆች እና መሪዎች ፣ እርምጃዎቻችን እና ስሜታዊ የሆኑ ውሳኔዎቻችን የሚያስከትሉትን ውጤቶች መረዳት መቻል አለብን። ዛሬ ዛሬ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በእውቀት ልእልና ከፍ ብሎ መመረቅ ስጋት ሆኗል ተስፈኛ ልጅን ልኮ በድን ሙት ገላን መቀበል እየተለመደ መጥቷል እየቆየ ሲሄድ ልጅን ወደ የኒቨርሲቲ መላክ ጦር ሜዳ እንደመላክ ተቆጥሮ ሙሾ ማውረድ ሳይጀመር በፊት ሁላችንም የድርሻችንን እናድርግ። ዘረኝነትን መስበክ እና በሀይማኖቶች መካከል ጥላቻን መስበክ እልቂት ሳያስከትልብን በትክክለኛው የሰውነት ልኬት ላይ እንቁም። ያንግዜ አንዱ የአንዱን ነብስ ይታደጋል ። ዛሬ የታደግናት ነብስ ለነገው ህይወታችን እርካታ እና ስኬት ናት። ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተረጋጉና የሰከኑ ነገሮችን ከማንኛውም ጊዜ በተለየ ዛሬ ላይ ከእኛ ትፈልጋለች ። አበቃሁ አቡ ፍርዶስ ነኝ
نمایش همه...
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል!! በጥዋት ስትነሳ ፈገግ በል፡፡ ቀንህን በፈገግታ ስትጀመር ደስተኛ እና ጤናማ ውሎ ይኖርሀል፡፡ ያለህን እያየህ ደስ ይበልህ አመስግን ማን አለ እንዳንተ እድለኛ ፤ይህን ብሩህ ቀን እያየህ ፈገግ በል ሁሌም የምትፈልገውን አስብ እሱን ብቻ በፈገግታ ተንፍስ ያኔ ደስተኛ ትሆናለህ። መልካም የደስታ እና የስኬት ቀን ይሁንልን ቤቲ ልክነሽ ነኝ ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️
نمایش همه...
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰን:: እስልምና እና ክርስትና እምነት ተከታዮች በሰላምና በመከባበር የምንኖርባት አገር ስላለችን ፈጣሪ ይመስገን 🙏 Happy Maulid to all Muslim brothers and sisters! We are so blessed to live in a country where Muslims and Christians live together harmoniously 🙏 💚💛❤️
نمایش همه...
Let's match the frequency of LOVE 💕 PEACE 🙏 and PROSPERITY 💎 in order to get those reality INDIVIDUALLY and as a NATION 💚💛❤️
نمایش همه...
It takes real courage to just be who we really are instead of what other people in our lives or the society wants and expects us to be. But true freedom is to be our authentic self with out an apology or applause from others! When we truly understand that we are all beautifully🌺 created beings, then we will start to shine bright like diamonds 💎 ✨
نمایش همه...
Know Thyself...Most of us, for most part of our lives, live in confusion and frustration not knowing that the way to clarity and stability is to understand who we really are! Just like we need to study a manual in order to operate a certain machine, we need to study ourselves in order to utilize our greatest potential to achieve what we want in life. We usually try to find the answers from the outside while it resides within us! I wish you a beautiful journey of Self-Understanding✨
نمایش همه...
Let's remove the beliefs that no longer serve us...and install new beliefs that help us create the life we want and deserve! Because we are powerful enough to make our own reality!✨🌺
نمایش همه...
Let go of the past...Don't worry about the future...Be completely focused in the present moment! ✨
نمایش همه...