cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🦋 Emati&Emati🦋

╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗ ║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║ ║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║ ╚┛┗╩━━╩━╩━╩━---| የተለያዩ mznaga እዚ ያገኛሉ😁 Love&Love❤ #amazing channel🤩 #-qutoes channel✍️ #music channel🎧 # picture channel📸 Cross𝐈𝐍 𝐁𝐎𝐗👇 @emati_12 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
452
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የምር ልቤ አልናፈኩህም እኔ ግን ናፍቀኸኛል 🥺🥺🥺 ስትናፍቀኝ ምን እንዳደረኩ ታውቃለህ? ስልኬን እንስቼ ልደውልልህ ፈለኩ ግን አይ አስከፋዋለው ብዬ ከእራሴ ጋር እየታገልኩ ተውኩት😔😔😔😔😔😔 ልቤ ግን ምን አስቀይሜህ ነው እንደዚ ያስጠላሁክ 😒😒 ልቤ ስልኬ ሲጮህ እኮ አቤት ደስታዬ ናፍቄው ደወለ ብዬ ግን ሳየው አንተ አይደለህም ያሁሉ ደስታ ጥፍት በsecond 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቆይ ጥያቄ አለኝ? አንተ ግን ክፉ ነህ እንዴት በእኔ መጨከን ቻልክበት እንደዚ ቀላል ነው?😒😒😒😒 ቆይ ደግሞ እማ የእናቴ ምትክ ነሽ አላልክም ነበር?😓😓 ደሞ ደሞ አባቴ እንኳን ሳለጠፋ ባጠፋ እራሱ ለእኔ ይሄ ነው የሚገባኝ? 😖😖😖 #emati @bestfriendbff123
نمایش همه...
ከዛሬ በኋላ በሆነው ባልሆነው አላለቃቅስብህም አባቴ አጥፍቻለሁ ይቅርበለኝ አይደገመኝም እያልኩኝ አለምንህም አዋ ከዛሬ በኋላ አላካርፍህም እንደወትሮ ከእንቅልፍህ ስትነሳ የኔን text እና missed call አታገኝም ያስጠላህ ድምፄን አሰማውም አዎ ከዛሬ በኋላ ብዙ የለመድካቸው ነገሮች አይኖርም ምክንያቱም አባቴ ላልመለስ ሄጃለው!!!!!!!!! @emati_6
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
❗ትብብር የዚህ admission card ባለቤት ካርዱን ባስ ውስጥ ወድቆ ስለተገኝ በዚ ስልክ ደውላ ማግኝት ስለምትችል  👉 0910222366 👈 ማስታወቂያውን ያያቹ ደግሞ ልጅቷ ጋር እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩ [ልጅቷ ያለID ስለማያስፈትኗት እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ሼር እናርግላት]🙏🙏🙏 @yoni_channel @yoni_channel
نمایش همه...
ውሰጃት😭😭😩😩😢
نمایش همه...
2.76 MB
ሞኙ ልቤ😔😔😔😔
نمایش همه...
2.84 MB
መልካምነት አንድ ሰው ሶሰት ጓደኞች ነበሩት በጣም ነው የሚወዳቸው ብዙ ነገር ያደርግላቸዋል ያደርጉለታልም፡፡ አንድ ቀን አባቱ "ልጄ ጓደኞች አሉህ" አሉት "አዎ ሶስት ጓደኞች አሉኝ በጣም የሚወዱኝ የምወዳቸው" አላቸው፡፡ እርሳቸውም "ከእነዚህ ውሰጥ የልብ ጓደኛህ ማነው?" አሉት "ሁሉም" አለ "እርግጠኛ ነህ ልጄ" ሲሉት "አዎ" አለ፡፡ "እንደዚያ ከሆነ የሆነ ነገር እንፍጠርና እውነተኛ መሆናቸውን እናረጋግጥ" ይሉታና ጓደኞቹን እንዲፈትን ያደርጉታ፡፡ ልጁም አባቱ ባለው መሰረት ለአንዱ ጓደኛው ይደውልና "ያለጥፋቴ ሰው ገድለሃል ተብዪ ፍርድ ቤት ነኝ ድርሰልኝ" ይለዋል ጓደኛውም "አዝናለሁ አልችልም" ይለዋል፡፡ አሁንም ለሁለተኛው ይደውላል ሁለተኛ ጓደኛውም "ችግር የለውም እመጣለው እርዳታየም ካሰፈለገህ የምችለውን ሁሉ አደርግልሀለው ፍርድ ቤት ግን አብሬህ አልገባም አዝናለው" ይለዋል አሁንም ለሶሰተኛው ይደውላል ሶሰተኛውም "እንዴ ኧረ ችግር የለውም ደሞ ለአንተ አይደለም ፍርድ ቤት ሌላም ቦታ እመጣልሃለሁ" አለ፡፡ በዚህ ጊዜ ይህ ልጅ በአባቱ ምክር እውነተኛ የህይወት ጓደኛው ማን እንደሆነ አረጋገጠ ። ፍርድ ቤት የተባለው የሰው ልጅ ይችን ዓለም ተሰናብቶ የሚኖርባት የዘላለም ቤቱ ሲሆን 1-የመጀመሪያው አልችልም ያለው ገንዘብ ነው መቸም የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር ምን ያህል ሀብት ቢኖረው ከሞት አያሰጥለውም በሞት ጊዜ ተከትሎን አይመጣም ። 2-ሁለተኛው ፍርድ ቤቱ አመጣለው እረዳሃለሁ እንጅ አልገባም ያለው ዘመድ ወይም ጓደኛ ነው፡፡ በአጠቃላይ ሰው ምን ያህል ቢወድህ ያለቅሳል ያዝናል ወደ ቀብር ቦታህ አብሮህ ይመጣል እንጅ መቸም አንተ ሞተሀልና ልሙት አይልም። 3- ሶሰተኛው እሰከ መጨረሻው አንተ ጋ ነኝ ያለው በዚች አለም ሰትኖር የሰራናቸው ጥሩና መልካም ሰራዎች ናቸው፡፡ በዚህ ምድር ላይ የምንሰራቸው ጥሩ ሰራወች የዘላለም ሰንቃችን ናቸው እስከ መጨረሻው ከአኛ ጋር ይከተሉናል፡፡ ሁሌም ጥሩ ነገር እናድርግ ምክንያቱም ከክፋት ደግነት ትልቅ ዋጋ አለውና ደግነት አንድ ቀን መልሶ ይከፍላል መልካምነት ለራስ ነውና።
نمایش همه...
Repost from N/a
00:42
Video unavailableShow in Telegram
3.97 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Add friends i this channel
نمایش همه...
نمایش همه...

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.