cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😁ቀልድን በፍቅር💔ምርጥ ታሪኮች😍

😄መሳቅ ይፈልጋሉ? ኦ በምድር ላይ ማን መሳቅ ማይፈልግ ሰው አለ እንግዲያውስ ከኛጋር ፍክት ይበሉ😂 Lከኛጋርየፍቅር ፅሁፎችም ለናንተ ይቀርባሉ❤ 😘ሼር ማረግ እንዳይረሱ @Fara_Tube1 @Fara_Tube1 ✊Leve ማረግ አይፈቀድም! ከኛጋር ይቆዮ በእውነት ይወዱናል😍 https://t.me/+0DesHT7bdg40NmM0

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 270
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-2830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ደብቄሽ ነው እንጂ ልብሽ ከሚሰበር አንጀሊና ጆሊ ደውላልኝ ነበር        #አላለም_አንዱ 🤔😳 ደብቄ ነው እንጂ ህዝብ እንዳይነሳ ፍቅር ጀምሪያለው እኔም ከወላንሳ #join and share👇👇👇           @fara_tube1
نمایش همه...
🤣 7😁 5 1
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስልክህን ተበልተህ ስትደውል ቆይ ፀሎት ላይ ነኝ ቆይተህ ደውል ብሎ ሲዘጋው🥹 @fara_tube1
نمایش همه...
😁 6 2
ሴት ልጅ ልክ ገንዘብ እንደሌለህ ስታውቅ... አንተ በጣም በጣም መልካም ሰው ነህ። እኔ ለንተ አልገባም። ከኔ የተሻለችዋን ፈጣሪ ይስጥህ። 😂😂😂 @fara_tube1
نمایش همه...
🤣 8👍 3
ልጅ :- እማዬ ሽንት ቤታችን  እኮ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ስከፍተዉ መብራት ይበራል:: ናት :- አንተ ልጅ እንደዉ ምን ላርግክ አሁንም ፍሪጅ  ዉስጥ ነዉ የሸናከዉ...😳😂🤣🤣 @fara_tube1
نمایش همه...
🤣 10💯 1
እዚ ሰፈር ግን በሰላም ነው VIEW ም REACTION ም ቀንሷል በሰላም ነው የሚስተካከል እና የሚጨመር ነገር ካለ እስቲ ኮሜንት አድርጉ @fara_tube1
نمایش همه...
👍 10 1🤣 1
ልጅ :- እማዬ ሽንት ቤታችን  እኮ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ስከፍተዉ መብራት ይበራል:: እናት :- አንተ ልጅ እንደዉ ምን ላርግክ አሁንም ፍሪጅ  ዉስጥ ነዉ የሸናከዉ...😳😂🤣🤣 @fara_tube1
نمایش همه...
#አባት ልጄ ዛሬ ጥናትክን ከጨረስክ Iphone እገዛልካለው #ልጅ እሺ አባዬ ከትንሽ ሰአታት ቡሃላ #ልጅ ጨርሻለው አባ ግዛልኝ #አባት ይቅርታ ልጄ እየቀለድኩ ነበር🙄 ልጅም የዋዛ አነበር ምን ቢል ጥሩ ነው #እኔም_እየቀለድኩ_ነው አባዬ አላለም😁😁😁😁 @fara_tube1
نمایش همه...
#ከቤ አንድ ቀን አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና "በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ ይጠይቃል። #ጠንቋዩም "ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት ትኖራለህ።"አለው #ከቤም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ። #ጠንቋዩም . . . . . . . ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ😭😂😁😁😁 @fara_tube1
نمایش همه...
🤣 17👍 2
Telegram ላይ  በገባቹበት ግዜ እዚው የሚከፍል ኤይር ድሮፕ ላስተዋውቃቹ ስሙ pre ton ይባላል ለሰው ሼር በማድረግ ton መሰብሰብ ይቻላል ልብ እንበል 1  ton 8$ አካባቢ ነው ያልጀመራቹ ለመጀመር 👇👇👇👇👇 @totiz17  በዚ አካውንት bio ባለው ሊንክ መጀመር ትችላላቹ መልካም የስራ ሰአት ከ @fara_tube1
نمایش همه...
👍 1
Telegram ላይ  በገባቹበት ግዜ እዚው የሚከፍል ኤይር ድሮፕ ላስተዋውቃቹ ስሙ pre ton ይባላል ለሰው ሼር በማድረግ ton መሰብሰብ ይቻላል ልብ እንበል 1  ton 8$ አካባቢ ነው ያልጀመራቹ ለመጀመር 👇👇👇👇👇 @totiz17 በዚ አካውንት bio ባለው ሊንክ መጀመር ትችላላቹ መልካም የስራ ሰአት ከ @fara_tube1
نمایش همه...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.