fa
Feedback
🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100

نمایش بیشتر
2 212
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-3230 روز
آرشیو پست ها
የህይወት_ጥያቄዎች_ከትርጉምጋር.mp325.14 MB

የህይወት_ጥያቄዎች_ከትርጉምጋር.mp325.14 MB

የሸህ አህመድ የህልም ደብዳቤ የመስጂደነበዊ ኻዲም ሸህ አህመድ ያስተላለፉት ደብዳቤ እየተባለ የሚሰራጨውን መልእክት ብዙዎቻችን ከልጅነት ጀምሮ እናውቀዋለን። ‘መልእክቱን ያሰራጨ ኸይር ያገኛል፤ ችላ ያለው መአት ያገኘዋል’ በሚሉ የሀሰት ምሳሌዎችና ማስፈራሪያዎች ስለታጨቀ መልእክቱ በየጊዜው በስፋት ተሰራጭቶ እናገኘዋለን። በተለይም ከማህበራዊ ሚዲያዎች መስፋፋት በኃላ የስርጭቱ ይዘት በእጅጉ ጨምሯል። አያሌ ስህተቶች ያሉበት ይህ ደብዳቤ ተጨባጭነት የሌለውና የሙስሊሞችን አቂዳ የሚሸረሽር በመሆኑ ከማሰራጨት ልንቆጠብ ይገባል። የኢስላም ሊቃውንትም በውስጡ ያሉትን ግድፈቶች እና ቅጥፈቶች በመግለፅ ውሸትነቱን አስረድተዋል። የኡለማዎቻችንን መልእክት ያዘሉ አያያዥ ሊንኮችን ከታች አስቀምጫለው። የአላህ ፈቃድ ከሆነ ሀሳባቸውን ጠቅለል አድርጌ በሌላ ፅሁፍ አካፍላችኃለው። ለግዜው ስለይዘቱ ከአንድ ወንድም ፅሁፍ ቀንጨብ አድርጌ ጥቂት ልበላችሁ። 1ኛ፦ ደብዳቤው እንደሚለው የነቢያችን ሸፋዐ ትርኪ ምርኪ ያዘለ ወረቀት በማባዛት አይገኝም፡፡ ሸፋዐህ ከሚገኝባቸው መንገዶች መካከል፡- ሀ. ከኡመታቸው ውስጥ በአላህ አምልኮ ላይ ምንንም ማንንም ሳያጋራ በተውሒዱ ላይ ጸንቶ የሞተ፡፡ ሙስሊም ከአቢ ሁረይራህ የዘገበው ሐዲሥ ቁ 338 ለ. ከልቡ በኢኽላስ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" ያለ ሰው፡፡ ቡኻሪይ ከአቢ ሁረይራህ የዘገበው ሐዲሥ ቁ 99 ሐ. ከአዛን በኋላ ያለውን ዱዓ ያደረገ ቡኻሪይ ከጃቢር ኢብኒ-ዐብዲላህ የዘገበው ሐዲሥ ቁ 614 اللَّهُمَّ رَبَّ هَذِهِ الدَّعْوَةِ التَّامَّةِ وَالصَّلَاةِ الْقَائِمَةِ آتِ مُحَمَّدًا الْوَسِيلَةَ وَالْفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا الَّذِي وَعَدْتَهُ መ. በሳቸው ሀገር በመዲና የኑሮም ይሁን ሌሎችን ችግሮችን በመቋቋም ጸንቶ የኖረና እዛው የሞተ ሙስሊም፡፡ ሙስሊም ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ የዘገበው ሐዲሥ ቁ 477 ሠ. የሱንና ሶላቶችን ማብዛት፡፡ ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ ሐዲሥ ቁ 16076 2ኛ፡- ወረቀቱን ያባዛ አንድ ሰው ብዙ ዕድሎች ገጠሙት ይላል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ በኢስላም ዕድል የሚባል ነገር የለም፡፡ በዚህ ዓለም ላይ የሚከናውኑ ክስተቶች ሁሉ፤ አላህ ዘንድ ቀድሞ በታወቀው ለውሐል መሕፉዝ ላይ የተጻፉ አላህ በሻውና በፈቀደው መልኩ የሚከሰቱ የቀዷ ወል-ቀደር ውጤት ናቸው። እድል እና አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም፡፡ ለመልካም እድል ምክንያት (ሰበብ) የሚሆኑ ነገሮዕን ለመጠቆም ካስፈለገ፤ አላህን መፍራት፡ ዝምድና መቀጠል፡ ሐላል ሪዝቅን ብቻ መከጀል እንጂ ወረቀት ኮፒ ማድረግ ዕድልን አያሰፋም፡፡ 3ኛ፡- ወረቀቱን ከማባዛት ችላ ያለው ሰውዬ በዚህ ሰበብ በዘጠነኛው ቀን ሞተ ይላል፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ የምትሞተው አላህ የወሰነላትን ምድራዊ ቆይታ ስትጨርስ ብቻ ነው (አሊ-ዒምራን 145) ሰዓቱ ሲደርስ ወደፊት ወደኋላ የለም!! ለመሆኑ ወረቀት ኮፒ አለማድረግ እንዴት ለሰውየው ሞት ምክንያት ይሆናል? ለመሆኑ ይሄ ወረቀት ደርሷችሁ ችላ ያላችሁት ወይንም ቀዳችሁ የጣላችሁ ወንድምና እህቶች የላችሁም? 4ኛ፡- ወረቁቱን ያሰራጨ ሰው ከዚህ በፊት አይቶት የማያውቀውን ነገር ያያል፡፡ ኸይር ነገር የሚገኘው በአላህ ችሮታ ብቻ ነው። ወረቀትን በማሰራጨት የሚገኝ ዕድል ወይም የሚመጣ መአት የለም!! ሀሰትን ከማሰራጨት እንቆጠብ!! External links ☞ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁላህ) ምንጭ፡- አል-ኢስላሙ ሱአሉን ወጀዋብ ጥያቄ ቁ 31833 https://www.binbaz.org.sa/article/26 ☞ ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን http://www.alfawzan.af.org.sa/node/3736 ☞ ሸይኽ አብዱልአዚዝ አሰድሀን الوصية المكذوبة للشيخ عبد العزيز السدحان https://saaid.net/Minute/mm63.htm 🍂 Lies about a dream falsely attributed to the Watchman of the Prophet’s tomb https://islamqa.info/en/31833 ✍ አቡጁነይድ Aug 4, 2018 t.me/abujunaidpost

أَما وَاللَهُ إِنَّ الظُلمَ شُؤمٌ وَلا زالَ المُسيءُ هُوَ الظَلومُ إِلى الديّانِ يَومُ الدينِ نَمضي وَعِندَ اللَهِ تَجتَمِعُ الخُصومُ سَتَعلَمُ في الحِسابِ إِذا الِتَقَينا غَداً عِندَ المَليكِ مَنِ الغَشومُ @abujunaidposts

AUDIO-2020-09-11-19-44-38.m4a4.02 KB

AUDIO-2020-09-11-19-44-38.m4a4.02 KB

🔖 የአላህ ስሞችና ሲፋት 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ ⌚️ ከኡሱሉል ኢማን ደርስ የተወሰደ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/160 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

የአላህ ስሞችና ሲፋት.mp314.80 MB

8_إيها_إليك_أخي_إيها.mp31.13 MB

የአላህ ስሞችና ሲፋት.mp314.80 MB

የአላህ ስሞችና ሲፋት.mp314.80 MB

رحلة الحبشة من الأستانة إلى أديس أبابا 1896م للمؤلف صادق باشا المؤيد هدية مني لمحبي كتب الرحلات... هذا الكتاب متوفر بصيغة بي دي اف ومسموعا أيضا، ويتميز الكاتب بكونه سجل كل ما رآه في أديس عام 1896م حينما بقي فيها مبعوثا من سلطان تركيا، ويعطي معلومات دقيقة عن أحوال مدينة أديس وطريقة عيش سكانها آن ذاك. وكنت أرجع إلى الكتاب بكل شوق وقت القراءة، وأعتقد أنه من المصادر المفيدة لمن عنده اهتمام بمعرفة التاريخ. وقد ذكر في أثناء الكتاب شيئا يسيرا عن المسلمين ومطالبهم وكيف توسط لهم عند الامبراطور منليك. الكتاب مسموعا من اليوتيوب https://m.youtube.com/watch?v=FjbFNz6y0HQ&feature=youtu.be رابط الكتاب https://t.me/abujunaidposts/159

🗓 ሙስሊሟና የረመዳን ፆም ቀዷ 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ 👌 አጭር ወቅታዊ ጥቆማ! 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/155 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ሙስሊሟና የረመዳን ቀዷ.mp34.76 MB

⏯ የረጀብ ወር እና ድንጋጌዎች 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ ____ 🏳️ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ https://telegram.me/nesihastudio

🔖 የረጀብ ወር እና ድንጋጌዎቹ 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ ⌚️ የ 30 ደቂቃ አጭር መልዕክት 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/152 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🍂 እህቴ ሆይ! ከሷሊሀት ነሽን? 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ⌚️ የ 22 ደቂቃ አጭር መልዕክት 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/151 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

እህቴ ሆይ ከሷሊሀት ነሽን.mp310.49 MB

🍂 እህቴ ሆይ! ከሷሊሀት ነሽን? 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ⌚️ የ 22 ደቂቃ አጭር መልዕክት 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/151 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts ----------------