cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Pyschological tales

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
387
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ” ~2ኛ ቆሮ 5÷14 ~ 🗞ትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ🗞
نمایش همه...
نمایش همه...
እኔ እያለው 🤝 on TikTok

#እባካችሁ ዕድለኛ ለሆኑ #1000 እናድርስ 🙏 #እባካችሁባታስተላልፉትእንኳንጨርሳችሁስሙት #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #መልካምነት_ለራስነው_አይከፈልበትም_ #ethiopian #eritreantiktok #somalitiktok #ethio #charity #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #habeshatiktok #iba_heyr #iba_heyrat #ibrahim_heyrat #የእናንተገፅ #habesha #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #እኔእያለው #ethiopia #foryou #foryoupage #fyp #fpy #fypage #fypシ #fypage #fypシ #fypシ゚viral #monday #kids @Meski Menge @BABI NAVI @Abel @B I L L I O N A I R E @ኮኪ ሃበሻዊት👑❤👑 @seb @amen @Mesely Hashim @ነጁ ነኝ ሰለምቴዋ/መክሊት ነኝ ሙሰሊምዋ @Abebe English @ajaiba @alexmulu.1 @Azuz Aziz @bulzuk🕊 @entu_ሰለምቴዋ 🦋✌️ @Hanan ሀኒ @ibrahim heyrat @Inspier Timothy @jemikedir @karima @Mahfuz Muhdin @Mo Saeed @Nesrlah mussa @Os @saymen21 @Soli @teddy_dyb @tizita @Toyba Habeshawit @🇪🇹قمر ١٤ 🇸🇩 @💫☆መኪ ተስፈኛዋ🚶‍♀️☆💫 @🌜Hɪᴅᴀʏᴀ Dᴇʀᴇᴊᴇ🌛 @ቴዲ ክፍሌ(ጭንቅሎ) @@ZAhra___33 @yemanis kebir @@abdi❤ @ባርች @እስላም ነዉ ህይወቴ ሂጃብ ነዉ ዉበቴ @🆂🅴🅸🅳🅾 ሰይዶ @አሙና🦋 امينة🦋 @ዙዙ🇪🇹✊🏿Queen Of the Nile🌊 @Alexis alex @BIYA BK @Bruck Zity @Dawit @elias @kiya Dimple @lual124 @Micki smile @Muslim_Boy @Muaz Nazif…

Photo unavailableShow in Telegram
00:19
Video unavailableShow in Telegram
6.63 KB
Photo unavailableShow in Telegram
✝️✝️🚌ጉዞ መንፈሳዊ🚌 ✝️✝️ 🙏 የጾመ ነብያት ጅማሮን ከእኛ ጋር! 🙏 የጽርሐ ጽዮን ዘተዋህዶ ስብከተ ወንጌል ማሰልጠኛ ማዕከል ጉዞ መንፈሳዊ ወደ አንኮበር ጥንታዊ አብያተ ክርስትያናት አዘጋጅቷል። 🌅🛣የውሎ ገብ ጉዞ ቀን » ኅዳር 18 2015🛣🌄 💵ዋጋ ሙሉ መስተንግዶን ጨምሮ » 665 ብር 💵 ዋጋው የሚያካትተው 1 ትራንስፖርት 🚌 2 ቁርስ፣ ምሳ ፣ 2 የታሸገ ውሃ፣ ቆሎ 🍽🍛🫙 3 የታሪካዊ ቦታዎች መግቢያ ትኬት🪪🪪 4 የአሰጎብኚ ክፍያ 💵 ⛪️የሚታዩ አብያተ ክርስቲያናት እና ታሪካዊ ቦታዎች ⛪️ 1 ደብረ መድሃኒት አንኮበር መድኅኒአለም 2 አንኮበር ብርኩሚት ማርያም 3 አንኮበር ጊዮርጊስ 4 አንኮበር ሚካኤል 5 አንኮበር ቤተ—መንግስት ለየት ባሉ መንፈስን በሚያድሱ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች መነሻ ሰአት ጠዋት 12፡00 📌መነሻ ቦታዎች 📌 1 ቡራዩ ጽርሐ ጽዮን አ/ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ 2 ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ 3 የካ ሚካኤል ቤ/ክ 4 አየር ጤና አደባባይ ለበለጠ መረጃ 0977 708050 ፣ 0929 043548 ፣ 0951 062533 ፣ 0929 397445 ማሳሰቢያ አለባበሳችን ክርስቲያናዊ ይሁን ሰአት አክብረን እንገኝ
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ለሁላችሁም 🙏 ህይወት እባላለው እዚጋ ምታዩት ወንድሜ ነው ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ ሆነው ነበር እናም የዛኔ በተደረገለት ድጋፍ ዳይላሲስ ሲያደርግ ነበር አሁን ላይ የዳይላሲስ ወጪው በጠም ከብዶብናል እናም ለመድሀኒት በጣም ከአቅማችን በላይ ነው ምናወጣው በዚ መሀል አሁን ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ንቅለ ተከላ ተጀምርዋል እናም እኔ አንዱን ኩላሊቴን ለወንድሜ ልሰጠው ነው ለዚህም ለምርመራ ብቻ ወደ 300 000 ከዛ ንቅለ ተከላው ሲከናወን የሚያስፈልግ አለ እሱንም ስንጨርስ እኔ ለተወሰነ ጊዜ እሱ ደሞ ለ 1 አመት አይወጣም ብዙ ምንወስዳቸው መድሀኒቶች አሉ በቀላሉ ራሱ አይገኙም ብቻ ብዙ ብር ያስፈልገናል እናም ሁላችሁም የአቅማችሁን እንድትረዱን በትህትና እንጠይቃለን ወንድሜም እኔም በሰላም ወተን ለማመስገን ያብቃን እናም በአካልም ልታገኙን የምትፈልጉ ደብረዘይት ቀበሌ 15 ነው አድራሻችን እናም ሁላችሁም የበኩላችሁን እንድትረዱን በጌታ ፍቅር እለምናችኋለው ይህ ብዙ ቦታ እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩኝ አመሠግናለው🙏🙏 ስልክ 0930386916 0910276419 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000375617227aynalem borshe dargie 🖤🖤🙏🙏 ውድ የፍቅር ጥግ ቤተሰቦች ይሄን መልዕክት በልዑል እግዚአብሔር ስም አሰራጩላት እባካችሁ🙏🙏🙏 ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው። የፍቅር ጥግ❤️❤️ የመረዳዳታችን ምስጢር @yefikirtig29
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
የመሆን እና የማድረግ አንገብጋቢ ፍላጎት ህልመኛው የሚነሳበት መነሻ ነጥብ ነው፡፡ ህልሞች ከግዴለሽነት፣ ከስንፍናና ከፍላጎት ማጣት አይወለዱም፡፡ በሕይወት የተሳካላቸው ሁሉ “ከመድረሳቸው” በፊት ከማይረባ መነሻ ተነስተው በብዙ ልብን በሚያወልቅ ትግሎች አልፈው መሆኑን እናስተውል። አብዛኛውን ጊዜ በህይወታቸው የተሳካላቸው የለወጥ ወሳኝ ሁኔታ የሚመጣው ከራሳቸው “ሌላኛ ማንነቶቻቸው” ጋር በሚተዋወቀበት የችግር ወቅት ነው:: 📓ጆን ቡንያን በእንግሊዝ ስነ-ጽሁፍ ጥሩ ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነውን የመናኛ ጉዞ (Pilgrim's progress) የተሰኘውን መጽሐፍ የፃፈው በሃይማኖት ሰላለው አመለካከት የተነሳ በእስር ቤት ከታሰረ እና ከፉኛ ከተቀጣ በኃላ ነበር፡፡ 📓ሪፈን ሄነሪ አእምሮው ውስጥ ተኝቶ የነበረውን ልህቀ-ተሰጥኦ ያገኘው ከፍተኛ ችግር ከገጠመውና ኮሎምበስ በሚገኝ አንድ እስር ቤት ውስጥ ከተወረወረ በኃላ ነበር፡፡ በችግር የራሱን "ሌላኛ ማንነት” እንዲያገኝ እና ምናቡን እንዲጠቀም ሲገደድ አሰቃቂ ወንጀለኛ እና የተገለለ ከመሆን ይልቅ ትልቅ ደራሲ የመሆን ራሱን አግኝቷል፡፡ 📓ሄለን ኬለር ከተወለደች ትንሽ ጊዜ በኃላ መስማት የማትችል! መናገር የማትችል እና ማየት የተሳናት ሆነች፡፡ምንም እንኳ ከባድ መጥፎ ዕድል ቢገጥማትም በማይለቅ ቀለም በትልቁ የታሪክ ገፆች ውስጥ ስሟን አሰፈረች። ሙሉ ህይወቷም ማንም ሰው ሽንፈትን አሜን ብሎ እስካልተቀበለ ድረስ መቼም እንደማይሸነፍ እንደማረጋገጫ ሆኖ ያገለግላል፡፡ 📓ሮበርት በርንስ ማሀይም ፈረስ ጠባቂ ነበር፡፡ በድህነት የተጎሳቆለ ደግሞም ጠጪ ሆኖ ያደገ ነበር፡፡ በስነ-ግጥም ቆንጆ ሀሳቦች ስለተላበሰ እና እሾሁን ነቅሉ በምትኩ አበባ ስለተከለበት አለም የተሻለች ሆነችለት፡፡ 📓ቢቶቨን መስማት የተሳነው ሲሆን ማልቶን ደግሞ ማየት የተሳነው ነበር፡፡ስላለሙ እና ህልማቸውን ወደ ተደራጀ ሃሳብ ስለቀየሩት ስማቸው እስከ ዘመን ፍፃሜ ድረስ ይኖራል። ---አንድ ነገር በመመኘት እና እሱን ለመቀበል ዝግጁ በመሆን መካከል ልዩነት አለ።ማንም ማግኘት እንደሚችል እስከሚያምን ድረስ ለነገሩ ዝግጁ አይደለም። ተስፋ ምኞት ብቻ ሳይሆን የእእምሮ ገፅታ መሆን አለበት። ሀሳበ-ሰፊነት ለማመን ጠቃሚ ነው፡፡ጠባብ አዕምሮ እምነት እና ማመንን አያመጣም፡፡ አስተውሉ፥ በሕይወት ትልቅ ማለም፡ ሀብትንና ብልፅግናን መፈለግ፤ ችግርን እና ድህነትን ለመቀበል ከሚያስፈልግ ጥረት የበለጠ ጥረት አይፈልግም፡፡           #አስበህ_ሀብታም_ሁን          Thik And Grow Rich.     
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🥖 እንኳን ለ2014 ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በዐል ይሁንላችሁ!❤😊 🚨𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄✨👇 @FACT_ETHIOPIA @FACT_ETHIOPIA
نمایش همه...
ጓደኛ ያበዛ ፣ መከራ አበዛ ሁሉን ሰው መውደድ እንጂ ሁሉን ጓደኛ ማድረግ አይቻልም ፤ ደግሞም ተገቢ አይደለም #ሁሉን ሰው በእኩል ማየት እንጂ ለሁሉ ሰው ጓዳን መግለጥ ተገቢ አይደለም ፤ ደግሞም ጎጂ ነው #በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ ። ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ ጅል ብቻ ነው ። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው ። #አንተ ቀድሞ ትጠላቸው የነበሩትን አሁን በጣም ትወዳቸዋለህ ፣ ቀድሞ በጣም ትወዳቸው የነበሩትን አሁን ባሰብካቸው ቊጥር ትታመማለህ ። ሰዎችም እንዳንተ ናቸው ። #ሳያውቁህ ሊጠሉህ ይችላሉ ፣ ጥላቻ ስሜት ነውና ስሜቱ ሲሄድ እንደገና ይወዱሃል ይወዱህ የነበሩም ከዓይናቸው ጆሮአቸውን አምነው ሊርቁህ ይችላሉ #የሄደው ይመጣል ፣ የመጣውም ይሄዳል ። በዚህ ዓለም ላይና በሚመጣው ዓለም ቋሚው #መንግሥተ #ሥላሴ #ብቻ ነው #እግዚአብሔርን ከማያምኑና እናምናለን ከሚሉ ግብዞች ተጠንቀቅ #ክርስቲያን ሁነው ጭካኔን የሚለማመዱ እንደ አርዮስ በልብ ክደው በአፍ የሚያምኑ ናቸው ። የእነዚህ ሰዎች ወዳጅነት እንደ ፍግ እሳት ነው ውስጥ ውስጡን ሂዶ መጨረሻ ላይ ያቃጥላል ። ጻድቅ ለመምሰል ከሚሞክሩ ስጦም ውያለሁ #ስጸልይ አድሬአለሁ ከሚሉ ለወሬ እየነቁ ለቃለ እግዚአብሔር ከሚተኙ ሌሎችን ሲኰንኑ ከሚውሉ ፣ ለመናገር እንጂ ለመስማት የተፈጠሩ ከማይመስላቸው ሰዎች ጋር ያለህን ወዳጅነት እንደገና መርምረው ። #እነዚህ ሰዎች አንተን በተለያየ ነገር ተገዥአቸው ሊያደርጉህ ይፈልጋሉ ። ድራማቸውን ከነቃህበት እንደ ጠላት ያዩሃል ። እንባ ሊያበዙ ፣ ተጎዳሁ የሚል ድርሰት ሊያነቡልህ ይችላሉ ። የሚናገሩት የተጠና የመከራ ታሪክ አላቸው ፤ ተሳስተው ከሚጎዱህ አልመው የሚጎዱህ እነዚህ ናቸውና ተጠንቀቅ። የአየር ትራፊክ ሠራተኛ ብዙ አውሮፕላኖችን አየር ላይ ደርድሮ አንዱ አንዱን ሳያይ ሲያሳርፍና ሲያስነሣ እንደሚውል እነዚህ ሰዎችም የተለያዩ ወገኖችን ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙ ስልታዊ ናቸው ። የሚደልሉላቸው ብዙ ሠራተኞች ፣ ጽድቃቸውን እያወሩ የሚከፈላቸው ሎሌዎች አሉአቸውና ተጠንቀቅ ። #የታወቁ ሰዎችን ለማወቅ አትጣር ። ከሹም ጋር ለመታየት ጥረት አታድርግ። ከባለጠጎች ጋርም ጊዜ ለማጥፋት አትሻ ። ዝነኞችንም በቤትህ ለመጋበዝ አትከጅል ። እነዚህ ሁሉ የነፋስ ጎረቤቶች ናቸውና ሲጠረጉ አብረህ ትጠረጋለህ ። በእነዚህ መንደር ስላደረጉት ጀብዱ ስለሚፈጽሙት በቀል እንጂ ስለ ሕይወት አይወራምና ወዳጅነታቸውን አትውደደው ። ደግሞም በሩቅም በቅርብም ውብ #እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን አትዘንጋ ። በሥራ ሰነፎች የሆኑ ፣ በየቤቱ እየዞሩ በጸሎት ስም አድማ የሚረጩ ሰዎች አብረውህ ቢቆዩ እንኳ ስለ ሆዳቸው እንጂ ስለ ፍቅር አይደለምና ወዳጆችህን የሚያጠፉብህ እነዚህ ስለሆኑ በቶሎ ሸኛቸው ። #አለዝዘው የሚገድሉ ረጅም ሞት ማለት እነዚህ ናቸው ። እምነት የሚመስል ግዴለሽነት ፣ ትዕግሥት የሚመስል ስንፍና እንዳላቸው ልብ በል ። #ሥራ ስትላቸው ዋናው ጸሎት ነው የሚሉና ጸሎትን የስንፍና መጋረጃ ያደረጉ ናቸውና ከእነዚህ ዘባቾች ጋር ከቻልህ ጎረቤት አትሁን ። ገለባ እንደማይበቅል ሰነፍም ወዳጅ አይሆንም ። አፈ ቅቤ የሆኑትን ተጠንቀቅ ። #እግዚአብሔር ተናጋሪውን አሮንን ሳይሆን ኮልታፋውን ሙሴን እንደ መረጠ እወቅ ። ተናጋሪ ሰው መጨረሻው ጥፋት ነው ። የሚያቆላምጡህን አትውደድ ፣ የስምህም ጥገኛ ሁነህ የሚያሞካሹህን አትጋብዝ ። እነዚህ ሰዎች አዝማሪ ናቸውና ለሞቀበት የሚዘፍኑ ናቸው ። እኔ ብቻ ነኝ ያንተ ወዳጅ የሚሉህንም አትመን ። እነዚህ ሰዎች አንተን በማምለክና አንተን የፈጠሩህ በሚመስል ስሜት ያበዱ ናቸው ። #በማምለክ ስሜታቸው ያለ አንተ የሚኖሩ አይመስላቸውም ፣ በመፍጠር ስሜታቸው እነርሱ ሳያውቁ ማንንም እንድትወድ አይፈቅዱም ። እነዚህ ሰዎች ፍቅር በሚመስል ነገር በቅኝ የሚገዙህ ናቸውና ተጠንቀቅ ። ራስህን ነጻ ያወጣህ ቀን ለእኔ ካልሆነ ለማንም አይሁን በሚል ስሜት ሊያጠፉህ ይነሣሉ ። የጅል ጠብ ማብቂያ የለውምና እባክህ ተጠንቀቅ ። #ለሚያደርሱብህ ጉዳትም ጸጸት አይሰማቸውም ። ምክንያቱም በፈጠሩት ላይ የፈለጉትን የማድረግ ስሜት ስለሚሰማቸው ነው ። ቆንጥር እንደያዘው ልብስ ቀስ ብለህ ተላቀቅ ። ሌሎችን የሚያዋርዱ ሰዎች አንተን እያከበሩህ ቢቀርቡ አትመናቸው ። #ኃይለኛ ውሻ እንኳ የሚወድህ ለሌላ ውሻ ደግነት ስታደርግ ሲያይህ ነው ። ይህ ሰው የእኛ ወዳጅ ነው ብሎ አላስቀርብ ያለ ውሻ ይቀርብሃል ። ይለዝብልሃል ። ውሻ እንኳ በሌላ ውሻ ከለካህ አንተም ሰውን በሰው ለካው ። #ባለጌ የሚሰድበውን ሲጨርስ ወዳንተ ይዞራል ። ስድብ ሥራው ነውና ። #በተሾምህበት ስፍራ አብሮ አደጎችህን ይዘህ አትሂድ ። በር ዘግተህ ካልሆነም ከአብሮ አደጎች ጋር አትጫወት ። #ልክና ዕረፍት ያጣ ወዳጅነትን ተጠንቀቅ። እሳትን የሚያነደው እፍ እንደሆነ ሁሉ የሚያጠፋውም እፍ ነው ። ያበዱለት ወዳጅነት አድራሻው እስኪጠፋ ብን ይላል ። ሁሉን በልክ አድርገው ። የዓመቱን በዕለት አትሥራው ። አሰቃቂ ነገርን በራሳቸው ላይ የሚናገሩትን ፣ ራሴን አጠፋለሁ የሚሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ተመልከት ። #አንዳንዶች ኑሮ ከፍቶባቸው እንዲህ ይላሉና እዘንላቸው ። ሌላውን እስረኛ ለማድረግና ሌላው ሲጨነቅ በመስተዋት እያዩ ለመሳቅ ፣ ሌላውን አንቅተው እነርሱ ለመተኛት እንዲህ የሚሉ ሰውን የኅሊና እስረኛ በማድረግ የሚረኩ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ ። #ርኅራኄህን ካገኙት በኋላ ያሰቃዩሃል ። እነዚህ ሰዎች በጣም ራስ ወዳድ ናቸውና ሁሉን ነገርህን እንዳያራቁቱብህ ተጠንቀቅ ። #አበድ አበድ የሚሉ ሰዎችን እብደት መታወቂያ እንዲሆንላቸው የሚፈልጉ ሰዎችን ገስሥ እንጂ አትደንግጥላቸው። እብደት ለአንዳንድ ሰው የኑሮ ቄንጥ እንደሆነ እወቅ ። #እነዚህ ሰዎች አንድ ቀን ቀድመው ባስመዘገቡት እብደት ቤትህንና ኑሮህን ሊያወድሙ ይችላሉ ። #ለወዳጆችህ እኩል ፊት አሳይ ፣ ለአንዱ ትንሽ ለሌላው ብዙ ነገር አታድርግ። ፍቅር አነሰብኝ የሚለው ጠላትህ ይሆናልና ። ቢቻልህ እስከ ሞት ድረስ ወዳጅ ሁን ። #ሰዎች ከተንሸራተቱብህ ግን ዛሬ ባገኘኸው ሰው ደስ ይበልህ ። #እግዚአብሔር ከሌለበት ወዳጅነት እግዚአብሔር ያለበት በረሃ የተሻለ ነው ። ስሜትህን ሁሉ አትግለጥ ። ሁሉ በልቡ ይንቅሃል ፣ ወይም እንደ እብድ ያይሃል ። #ከልክ በላይም ድብቅ አትሁን ። አንዳንድ ምሥጢር ሲገለጥ የነፋስ እርግዝና ነው ። ነፋስ ሲያረግዙት ያስጨንቃል ፣ ሲወለድ ግን አይጨበጥም ። #በሆንከው ደስ ይበልህ ። ዕድገትህን ኑሮህን ቀባብተህ አታቅርብ ። እንደውም ተደስተህ ተርከው ። የራቀህን ወዳጅ ምክንያቱን ባወቅሁት አትበል ። እርሱ የጨረሰበት ምክንያት አንተን ቂም ያስጀምርሃልና ። ደንበኛ እንኳ ሲሄድ አመስግኖ ነው ። ይህ ከደንበኛ ያነሰ ነውና ተወዉ ። #የበታችነት ከሚሰማቸው ሰዎች ጋር አትዋል ። ምልክታቸው የበላይነት ስሜት ይሰማቸዋል ። ዓለም እየታመሰ ያለው በእነዚህ ሰዎች ነው ። ዘሬ ፣ ክብሬ ፣ ስሜ የሚሉ እነዚህ ሰዎች ናቸው ።#ጓደኛ አታብዛ መከራህ እንዳይበዛ !! ፈጣሪ የሚስፈልገን ጓደኛ ይስጠን
نمایش همه...