cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ZƐ ⱮᴼTᴵѴᴱʂ🏆🔱

⚡Learn from the past,prepare for the future, and perform in the moment (STAY HOME 🏠 STAY SAFE😷) Invite ur friend plz🙏 Sharing motivation, real talks & more| Just for laugh 🤓🤓 🎨Contact me on👇👇 4 comment & cross @rashfuad20

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
150
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

AFTER 2 YEARS, EXO IS BACK! ✨✨ NOW GET READY EXO-LS! WE'RE GONNA MAKE THIS COMEBACK A BOP! 🌟 Here are the goals for EXO 'Don't Fight The Feeling' Comeback! @the_incentives
نمایش همه...
4.02 MB
Here it's HD Ramadan wallpapers💜
نمایش همه...
አሰላሙ አለይኩም ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ እንኳን ለ1442ኛው ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️. ሁላችሁም ወንድም እህቶቼ እስከ ዛሬ የነበረን ቆይታ ደስ እሚል ነበር አይደል እና ሁላችሁም በትንሽም ትልቅ ነገር ቢሆን ያስከፋኀችሁ ሁሉ አፉ በሉኝ ለአላህ ስትሉ ሁላችንም ለአላህ ስንል አፉ እንባባል እኔንም በሉኝ 😔🙏 እኔም አፉ ብያችኀለሁ ☺️❤️ ረመዷኑም ነገ በቂያማ ከሚመሰክርላቸው እና ከተተቀሙበት በቁርዐን መቅራት እንጠንክር ሰለዋቱንው ዚክሩን በደንብ እያርገን እና ጥቅም ከለለው ወሬ አፋችንን ዝም በማስባል ዱዓ በደንብ እናረግ ሁላችሁም በዱዓችሁ አትርሱኝ አላህ ቁረዐኑንም ዚቅሩን ሰለዋቱን ኸይሩን ነገር ሁሉ ያግራልን ተተቅመው ረመዷኑን አስደስተው ካለፉት ሰዎች አላህ ያድርገን .. በዱዐችሁ አትርሱኝ
نمایش همه...
የጉራጌ ዘፈን ሪትሙ በጣም ይፈጥናል ይሉታል ቶሎ ጨፍረው ስራ ለመሄድ እኮ ነው አላለም😘😘 ምርጦች ናቸው እኮ
نمایش همه...
March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል ፡ እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች… ••●◉●•• 👩ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ #ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ👏👏👏 ••●◉●•• 👩ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት👏👏👏 ••●◉●•• ሶስተኛዋ ተናጋሪ #ከኢትዮጵያ የሄደችው 👩እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ #ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት ፡ የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም😑 ፡ በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም😑 ፡ በሶስተኛው ቀን ግን…… ፡ ፡ ፡ የግራ ዓይኔ 👀 እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር🤨 ••●◉●•• @the_incentives
نمایش همه...
#DUK #record #Sleep 😴World Sleep Record 8⃣ Peter Powers, a hypnotist from the UK, holds the record for the longest sleeping  without waking up where he slept for eight days straight.
نمایش همه...
#DUK #Dreams Vitamin B6 helps you remember your dreams. The study also concluded that inability to recall dreams can be due to a lack of vitamin B6 in the diet.
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.