Anointing Tv Channel
رفتن به کانال در Telegram
⬇️ Social Media ⬇️ ANOINTING TV CHANNEL ☛Y O U T U B E- https://bit.ly/3bIGm6C ☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/prophetderesse/ ☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/Prophet-Deresse-LakewAnointing-Tv-1742086632716843
نمایش بیشتر2 148
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
2 148
+8
🔴 ሐሙስ በአዲስ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ለብዙዎች መዳን እና ፈውስ የሆነበት እና ብዙዎችም የተፈቱበት የእግዚያብሄር የማዳን ኃይል በእሳት የተገለጠበት እጅግ ድንቅ ጊዜ‼️
📌ታዲያ በዚው አላበቃም የፊታችን እሁድ በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል❗️
👉የእግዚያብሄር እጅ ዛሬም በስራ ላይ ነው❗️ 🩸ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ ቀንበር ሁሉ ይሰበራል‼️
2 148
🛑 የበኩር ፍሬ 🗞የ2019 የመጀመሪያው የ400 ቁጥር ዘር ነገ አርብ መስከረም 29/2019📆 ከምሽቱ 3፡00 ⏰ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን ‼️
📌የአመቱ የበረከት እና የመትረፍረፍ ማስለቀቂያ የ400 🗞 ቁጥር የመጀመሪያው የኢትዮጲያውያን ድንቅ አመት ‼️
📖“ዘዳግም 8፤18” ሀብት ለማከማቸት እርሱ ጉልበት ሰቶሀል እና”
📌ተብሎ እንደተፃፈ ይህ ዓመት የሀይል እና የመንፈስ ቅዱስ አመት ነው❗️ እርሶም በዚህ ቃል ታምነው🗞 ዘሮን ይዝሩ❗️እግዚያብሄር በህይወታችሁ ድንቅን ነገር ያደርጋል ‼️
2 148
🔴 #ታላቅ_የምስራች የፊታችን #ሐሙስ_በአዲስ_አበባ እና #እሁድ_በቢሾፍቱ_ታላቅ የፈውስ ኮንፈራንስ❗️
📌ለሶስ ቀናት የሚቆይ ታላቅ የፈውስ ኮንፍራንስ #ነገ_ሐሙስ_መስከረም_28/2018 📆 ከማለዳው 12፡00 ⏰ ጀምሮ በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ይቀጥላል❗️
📍በዚህ ዕለት ለታመሙ እና ለታሰሩ እንዲውም በተለያየ ችግር ወስጥ ላሉ ሁሉ በልዩ ትኩረት የእግዚያብሄር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው ይፀልያል❗️👉 የታመሙ ይድናሉ ፤ የታሰሩ ይፈታሉ ፤ የትኛውም በበሽታ የሚሰቃዩም ይፈወሳሉ‼️
📍ታዲያ በዚህ ዕለት የሚታይም ሆነ የማይታይ ችግር ያለባቹ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ባክብሮት ተጋብዛችዋል‼️
🩸ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ ቀንበር ይሰበራል❗️👉የእግዚብሄር እጅ ዛሬም በስራ ላይ ነው ‼️
📍ሐሙስ በአዲስ አበባ ⏰ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ
📍እሁድ በቢሾፍቱ ⏰ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ
2 148
+9
📌#ዛሬ_ማክሰኞ_በቢሾፍቱ ዎንደረስ አጥቢያ ብዙዎች #የዳኑበት፤ #የተፈወሱበት ፤ #በተለያየ_እስራት_እና_ጭንገፋ_ውስጥ_ያሉ_ያረፉበት እና ብዙዎችም #በትንቢት_መንፈስ የተጎበኙበት እጅግ ድንቅ ጊዜ‼️
👉 በዚህ አላበቃም የፊታችን #ሐሙስ እና #እሁድ በተመሳሳይ ሰዓት ከማለዳው ጀምሮ ይቀጥላል ❗️
🫵 ታዲያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ አስቀድመው በመምጣት ቦታዎን እንዲይዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን‼️
🩸ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ ቀንበር ይሰበራል❗️👉የእግዚብሄር እጅ ዛሬም በስራ ላይ ነው ‼️
2 148
🔴 #ታላቅ_የምስራች የፊታችን #ማክሰኞ ፤ #ሐሙስ እና #እሁድ_ታላቅ_የፈውስ_ኮንፈራንስ❗️
📌ለሶስ ቀናት የሚቆይ ታላቅ የፈውስ ኮንፍራንስ ነገ ማክሰኞ መስከረም 26/2018 📆 ከማለዳው 12፡00 ⏰ ጀምሮ በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ በታላቅ ዓይል ይጀምራል❗️
📍በዚህ ዕለት ለታመሙ እና ለታሰሩ እንዲውም በተለያየ ችግር ወስጥ ላሉ ሁሉ በልዩ ትኩረት የእግዚያብሄር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው ይፀልያል❗️👉 የታመሙ ይድናሉ ፤ የታሰሩ ይፈታሉ ፤ የትኛውም በበሽታ የሚሰቃዩም ይፈወሳሉ‼️
📍ታዲያ በዚህ ዕለት የሚታይም ሆነ የማይታይ ችግር ያለባቹ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ባክብሮት ተጋብዛችዋል‼️
👉እግዚአብሄር ዛሬም ድንቅን ያደርጋል 🤚🖐የእግዚብሄር እጅ ዛሬም በስራ ላይ ነው ‼️
📍ማክሰኞ በቢሾፍቱ ⏰ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ
📍ሐሙስ በአዲስ አበባ ⏰ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ
📍እሁድ በቢሾፍቱ ⏰ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ
2 148
#እሁድ_በቢሾፍቱ_ዎንደርስ_አጥቢያ_በፍፁም❌አይቀርም❗️
🔴 #ነገ_መስከረም_24/2019 📆ከማለዳው 12፡00 ⏰ ሰዓት ጀምሮ ልዩ #የአምልኮ ፤ #የፈውስ ፤ #የትንቢት ፤#የነፃ_መውጣት እንዲውም #የተዓምራት ልዩ ፕሮግራም 📖 ከእግዚያብሄር ሰው ከነብይ ደረሰ ላቀው ጋር ❗️
📍ታዲያ አስታውሱ በዚህ ዕለት እግዚአብሄር ለምድራችን የቀባው የእግዚያብሄር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው በታላቅ መገለጥ ፤ ጸጋና ቅባት ያገለግላል‼️
🩸 አድራሻ:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️
