cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

SADIS<፮>

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 126
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ነገ በአዲስ አበባ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ የታላቁ ሩጫ ይካሄዳል። የ2014 ዓ/ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የሩጫ ውድድር የሚካሄድባቸው መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አመራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ ተጠይቋል፡፡ የ2014 ታላቁ ሩጫ መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ የሚጀምር ሲሆን በአዲስ አበባ ስታዲዮም፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ በልደታ ቤተክርስቲያን በማድረግ ፣በዛጉዌ ህንፃ በመታጠፍ-በጌጃ ሰፈር ፣ጎማ ቁጠባ በፍልውሃ ፣በማድረግ በካዛንቺስ ፣በኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ ባንቢስ በመታጠፍ መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደርጋል፡፡ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖርና አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን መጠቀም እንዲችሉ ለተሸከርካሪ ዝግ የሆኑ መንገዶች እንደሚኖሩ ፖሊስ ገልጿል። በዚህም መሰረት ፦ • ኮቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ደንበል ህንፃ፤ • ከጎተራ ማሳለጫ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ የቀድሞ አራተኛ ክፍለጦር፤ • ከቡልጋሪያ ማዞሪያ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኬኬ ህንፃ ወይም ጨርቆስ ማዞሪያ፦ • ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባበይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ገብርኤል መሳለሚያ፤ • ከሳር ቤቶች አደባባይ ወደ ሜክሲኮ ለሚመጡ አፍሪካ ህብረት አደባባይ ፤ • ከካርል አደባባይ ወደ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሚወስደው መንገድ ልደታ ፀበል፤ •ከጦር-ኃይሎች ወደ ሚክሲኮ ለሚመጡ ኮካ መገንጠያ ፤ • ከሜክሲኮ ልደታ ኮንደሚኒዬም መብራት፤ • ከመርካቶ በጎማ ተራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ለሚመጡ በርበሬ በረንዳ፤ • ከተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በጎማ ቁጠባ የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር (ሼልድሬንስ) • ከቸርቸር ጎዳና ወደ አምባሳደር ፣ ከሜክሲኮ እና ለገሃር ለሚመጡ አገር አስተዳደር/ኢምግሬሽን/ መብራት ፤ • ከአዋሬ ወደ ካዛንቺስ ለሚመጡ ሴቶች አደባባይ- ከመገናኛ ወደ 22 ለሚመጡ ዘሪሁን ህንፃ፤ • ከቦሌ መድሃኔዓለም የሚመጡ አትላስ ሆቴል አካባቢ፤ ከጠዋቱ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ። በተጨማሪም ፥ አሽከርካሪዎች የውድድሩ ተሳታፊዎች ወደ ሚያልፉባቸው መንገዶች ተሽከርካሪ ይዞ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል። ማንኛውም አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥም ሆነ ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት 011-1-11-01 11 እና በ991 ነፃ የስልክ ቁጥሮች መጠቀም እንደሚቻል የአዲስ አበባ ፖሊስ ያሳውቋል። https://t.me/HgerenewsEthiopia
نمایش همه...
ለአፍሪካ ዋንጫ የሄደው ብሔራዊ ቡድናችንን አብሮነታችሁን አሳዩን☝️☝️☝️ ሲመርጡም የ 10 ብር የሞባይል ካርድ ከ ቤቲካ ይደርሰዎታል እድልዎን ተጠቀሙ ለጎደኞቻችሁም አጋሩ ለሰላሰሳ ደቂቃ ብቻ ነዉ የሚቆየዉ ይፍጠኑ
نمایش همه...
የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ! ያለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?ድምፅዎን ይስጡ!በእጩነት የቀረቡት ተጨዋቾች 1️⃣. አማኑኤል ዮሐንስ 2️⃣. ዊሊያም ሰለሞን 3️⃣. አቡበከር ናስር 4️⃣. ሮቤል ተክለሚካኤልድምፅዎን በቴሌግራም ገፃችን ላይ ይስጡ
نمایش همه...
👉 የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ!
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market. 💵 The Qwickest way to win 💵 አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
نمایش همه...
💸 አሁኑኑ ይመዝገቡ 💸
ሳድስ(፮) ወይም ቅዳሜ የሳምንቱ 6ተኛ ቀን የእረፍት ቀን መጀመሪያ ሲሆን ከሰኞ እስከ አርብ የደከመንሰዉነት ማሳረፊያ ነው ከእኛ ጋር በመሆን እሁድን ማሳለፊያ አሪፍ የሞባይል ፖኬጅ አሸናፊ መሆን ይችላሉ ውድድር ለመሳተፍ ፻(100) ሰዎችን መጋበዝ ይኖርቦታል። በመቀጠልም ከተወዳዳሪዎቹ ለመብለጥ ከመቶ ሰዎች በላይ በመጋበዝ የሳምንቱ አሸናፊ መሆን ይችላሉ 🥇ደረጃ 100 ካርድ 🥈ደረጃ 50 ካርድ 🥉ደረጃ 25 ካርድ 🏅 ማበረታቻ ለቀጣይ ሳምንት ነፃ 25 ሰዎች https://t.me/sadls_bot?start=r09199845350 ለመቀላቀል👆👆👆
نمایش همه...
🔹ቅዳሜ ለቤተሰብዎ እና ለጤንነታቸው መጸለይ ጥሩ ነው ፡፡
نمایش همه...
👍 3
What is your openon on the channelAnonymous voting
  • Airdrop
  • Mining
  • Investment
0 votes
ለተሻለ ውርርድ betikaን ይጠቀሙአሁኑኑ ይወራረዱ!
نمایش همه...
🟡 ለመጀመር ቻናሉን ይቀላቀሉ
25 ብር በነፃ! 🤩🤩🤩 ያለምንም ኪሳራ ማሸነፍ እንዲጀምሩ ፣ ሲመዘገቡ 25 ብር በነፃ ለመስጠት ጀምረናል ፣ ከእርስዎ ሚጠበቀዉ መመዝገብ ነው - እና አሁኑኑ ለሁሉም ጓደኞችዎ ያጋሩ እና በማሸነፍ ይደሰቱ! http://t.me/free_bitcoin_daily_s_bot?start=1828704638
نمایش همه...
Free Bitcoins Daily 🎁

Get free Bitcoin!!

K
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.