446
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
2 በእድሜ ገፋ 👴👵ያሉ ባለትዳሮች ናቸው
በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲህ አላት
"የወጣትነታችንን👱♀👱 ጊዜ የጋብቻችንን ጊዜ ወደ ኃላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል"
.
ሚስት:- በጣም ደስ ብሏት እሺ አለቺው!😍
ባል እኔ ታች ሱቁ ጋር ልውረድና ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን አላት
እሺ ተባባሉና ሄደ ወረደ ታች ሊጠብቃት ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም 4 ሰአት ሙሉ
ጠበቃት
አሁንም ወፍ የለም የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት ቶሎ ወደ ቤት ተመለሰ
ሊያያት
እሷ ቁጭ ብላ ስቅስቅ እያለች ታለቅሳለች😭😭😔
ባል ደንግጦ ምን ሆንሽ ውዴ😳?? አላት
ሚስት:- እናቴ ከቤት መውጣት ከልክላኝ ነው ብላ እርፍ...😂😂😂😍🥀
💛 @sifuni21
ሼር 🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ደህና ነኝ😊........... ማለት እፈልጋለሁ🗣 ግን ደግሞ ደህና አይደለሁም🥺............. መሆን እፈልጋለሁ🥴 ግን ደግሞ ከባድ ሆኖብኛል🙄 .....ምን አልባት ብጮህ😫😫.... ወይም ማንም ሳያስቆመኝ ባለቅስ😭😭......................... ወይም የውስጤን ሚያዳምጠኝ👂...... ሰው አግንቼ ብነግረው🗣 .......ወይም ውስጤን ከፍቸ ማሳየው👀 ብቻ አላውቅም😶 ........አሁን ላይ ምከፋበት🥺😞...... እንጂ የተደሰትኩበት😄 ጊዜ እረስቸዋለሁ🙃 .......አንዳንዴ "አምላክ ያውቃል" ትላለች አያቴ👵 እሱን እያሰብኩ ልፅናና እሞክራለሁ😑 ግን ውስጤ የሆነ ከገሞራ እሳት🤬 የበለጠ......... ሚያቃጥል ከውቅያኖስ ስር ካለው የበለጠ ቅዝቃዜ🥶 .......ውስጤ ይሰማኛል
😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
💔💔💔💔💔
😔😔😔😔😔
@sifuni21
በvalentine’s day እወደቹሀለው የሚላቹ የሌላቹ Single ወገኖቼ
አቦ እንዳይደብራቹ እኔ እወዳቹሀለው😊 @sifuni21 🥰🥰❤️❤️
👉||አሁን በትዛዙ መሰረት ተግብሩት
ለፍቅር ጨዋታ
😂 3ያንቺን ፎቶ ላኪልኝ
🫠 የምትወጂውን ዘፈን ጋብዢኝ
🤓 የኔ ማር የሚል Text ላኪልኝ
🥳 ለ30 ደቂቃ የኔን ፎቶ
profileአድርጊ
🥰 በአሁን ሰአት ማነው የሚናፍቅሽ
😳 በጣም የ ምትወጂው ልጅ ማነዉ
😜 ከነዚ ውስጥ እኔ የቱን ልታዘዝ
❤️ እንደ ምትወጅኝ ንገሪኝ
🫣 የኔንና ያንቺን ፎቶ ለ 1ቀን Pp አድርጊ
🤫 አንድ ሚስጥር ንገሪኝ
🥹 ከቅጣት ተርፈሻ
😉 እኔን በአንድ ቃል ግለጪኝ
😍 በvoice record እንደ ምትወጂኝ ንገሪኝ
JOIN😘 @sifuni21
💊🥀ላንቺ ስል መገኘት የሌለብኝ ቦታ ተገኘዉ መሆን ያሌለብኝ ቦታ ሆንኩኝ 🥺
ግን ጨክነሽ ሄድሽ ፈጣሪ ባንቺ በኩል ለበደሎቼ እያስከፈለኝ ይሆን😢 አይ ፍቅር ግን አሁንም ልረሳሽ አልቻልኩም 😣ከልቤ ዉጪ ከትዉስታዎቼ ዉጪ አንቺን መርሳት ፈልጋለዉ 💔🥀🥀
🥀@sifuni21
ሞት ብቻ ነው የሚለየን ብለሽን ነበር እኮ እና አሁን ምን ተፈጥሮ ነው ስላት...
:
"የማን ሞት እንደሆነ አልተነጋገርንም አያቴ ሞታለች ስለዚ እንለያይ" አለችኝ 😳🤔😂
نمایش همه...
Śifu Ňi on TikTok
#ethiopian_tik_tok @beti_ejig @atsetinsu4 @um1221emutk @bekan_be_lover
00:14
Video unavailableShow in Telegram
New account
Pleas follow me 👇👇
tiktok.com/@sifu_ni