Hope & Reality
ሁሉም ነገር በጊዜ ሂደት ያልፋል። 1:00 ●━━━━━━─────── 2:00 ⇆ ㅤ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤ↻ Be ur self have fun. #A little random kindness a day🙏 የማንም ሰው ስሜት ሊገደብ አይገባም የምትፈልጉትን 👇👇👇 @Yalsuaa_E @Cansu_96
نمایش بیشتر182
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
😍💋እብዶች ነበርን…
"ዝም ብሎ ከሄደ ሰው ይልቅ እመጣለው ብሎ የሄደን ሰው መጠበቅ ይከብዳል" እኔ እና አንቺ እብዶች ነበርን አማንኤል ያልሄድን መድሀኒት እና ኪኒን የማንጠቀም ድንጋይ ሳይሆን አበባ የምንውረውር ለየብቻ ሳይሆን አብረን እምናብድ እብዶች ነበርን…
✍
❝የስኬት ሚስጥር ህመምና ደስታን እንዴት መጠቀም እንዳለብን መማርና ማወቅ ነው...የህመምና የደስታ መጠቀሚያ እንዳንሆን ማወቅንም ያካትታል።...ይህን ካደረግን የህይወታችን ተቆጣጣሪ እንሆናለን...ካልሆነ ህይወት ይቆጣጠረናል።
"አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል፤ እኛ ግን በአብዛኛው የተዘጋዉ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ከማፍጠጣችን የተነሳ የተከፈተልንን አዲሱን የደስታ በር አናየውም።"
don't ever reggret what you did even if it was wrong cause it's doesn't help you ,it just lower's your confidence
በቁም እንዳንቀላፉ ኢትዮጵያውያን አትሆን::ከሚያማርሩት ጋር አትቧደን::ሁሌ ማምለጫ መንገድ አለ::ማማረር ግን መታሰርያ ነው::የመጣኸው ለመለወጥ ነው::
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.