cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Yismake Worku - بررسی اجمالی

ስለ እኔ . . .

نمایش بیشتر
23 915مشترکین
-724 ساعت
-1167 روز
-10730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ፣ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ ረ/ፕሮፌሰር ዘላለም ጥላሁን፣ አርቲስት ሽመልስ አበራ፣ ጋዜጠኛ ብሩክ ይባስ፣ ...ክብርን ከእግዚአብሔር ውሰዱ። ከዚህ በኋላ ብሞትም አይቆጨኝም። እንደዛሬ ተከብሬ አላውቅም። እንደዛሬም የልቤን ተናግሬ አላውቅም። ለግፉዓን ምርቃት በእሳት ዳር በመሶብ የሙዚቃ ባንድ አጋፋሪነት የተሰበሰባችሁ ፣ ደራሲ ተርጓሚና ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ አርቲስት ሐብታሙ ማሞ (ጨርቦሌ)፣ ጋዜጠኛ አለማዬሁ ባዘዘው፣ ገጣሚ ምልዕልቲ ኪሮስ፣ ገጣሚ ፍሬዘር አድማሱ፣ ገጣሚ እንዳለ አለም፣ ገጣሚ ሳሙኤል ሰይፉ፣ እንዲሁም ያሬድ የእናንተ ግጥሞች እንደ እሳት ወላፈን ይፋጃሉ። ልቤን አሞቁኝ፣ በድንገተኛ ፈንጠዝያ አስፈነጣዛችሁኝ። እውነት ለመናገር እዚህ ጀርመን ሀገር ሆኜ ጋሽ ነቢይ መኮንን አገኘዋለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም። ታታሪዋ ሳሮን አገናኘችኝ። እንደዚህ አልጠበቅኩም ነበር። ሰርፕራይዝ አደረጋችሁኝ። ምን ማለት እችላለሁ? ቪዲዮውን ሳየው ደንግጫለሁ። አልቅሻለሁ። እኔን እንዳከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እሳቱን ጋሽ ነቢይ ግጥም እያነበበልን፣ ከእናንተ ጋር አብሬ እንድሞቅ እግዚአብሔር ያድለኝ። አርቲስት አልማዝ ልመንህና እህቴ ሳሮን የእናንተ ለብቻው ነው። የዜማ ባንድ አባላት ሁላችሁም ክብርና ሞገስን ከአምላክ ውሰዱ። የግፉዓን መጻህፍትን ለመመረቅ የመጣችሁ በሙሉ የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ሁላችሁም እኔን እንዳከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። አባቴን አልበላም ብዬ ነው እንጂ ግፉዓንን በኬክ መልኩ ወጠወጥነው። የታባቱ! ግፍ በኢትዮጵያችን ተወግዶ ሁላችንም ለመሰባሰብ ያብቃን። አሜን በሉ የልጅ ምርቃት ይደርሳል።
نمایش همه...
ልደቴን በማስመልከት በውስጥ መስመር ብዙዎቻችሁ አበባ ልካችሁልኛል:: እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: ደስታዬ ግን ሙሉ አይደለም:: ምክንያቱም ወገኖቼ በሙሉ በማንነታቸው ምክንያት እስር ቤት ውስጥ ናቸው:: ባለፈው ትግራዮች ሲታሰሩ በሬን አንኳኩተው መታወቂያ ጠየቁኝ። እኔም ሰጠኋቸው። ውጣ አሉኝ። ለአምስት ቀናት አሰሩኝ። አንድ የሚያውቀኝ ፖሊስ መጣና "አንተ ትግሬ ነህ እንዴ?" አለኝ። "ለምን ፍርድ ቤት አታቆሙኝም። ያኔ የእኔን ማንነት ታውቁት ነበረ። ለማንኛውም ከተገፉት ወገን ነኝ" አልኩት። "ኧረ ይሄ ሰውዬ አማራ ነው" አለ እየጮኸ። "እንዴውም ደራሲ ነው... የዴርቶጋዳ ደራሲ... የክቡር ድንጋይ ደራሲ..." እንዲያ ሲል ሁሉም ታሳሪ ወደ እኔ አፈጠጠ። ይህን ብሎ ወደ ቢሮ ገባ። ትንሽ ቆይቶ አለቃቸው መጣ። "ሚን ማረጋገጫ አለህ ደራሲ ለመሆንህ?" አለኝ። በሸቅሁ። ዝም አልኩት። ስልኬን አስቀድመው ቀምተውኝ ነበር። እኔ ግን ሁሉንም በ Data የሚሰሩ ነገሮችን በፍጥነት አጥፍቼ ነበር የሰጠኋቸው። ፌስ ቡክ የለ ኢሜል የለ። ተጭናችሁ ማጥፋት ነው። አለቀ። እንዴውም ሰልፉ ብዙ ስለነበር ከፊቴና ከኋላዬ ያሉትን ሰዎች በሹክሹክታ ነግሪአቸው ስልካቸውን እያቀበሉኝ በData የሚሰሩ ነገሮችን አጥፍቼላቸዋለሁ። ከዛም አለቃቸው ይቅርታ ጠይቆ ሊፈታኝ መጣ። ከመፈታቴ አስቀድሞ ሁሉም እስረኞች ወደ እኔ ቁልጭ ቁልጭ ማለት ቀጠሉ። "እየመጣሁ እጠይቃችኋለሁ። የእኔ ተራ እስከ ሚደርስ ድረስ። በኋላ ግን እነርሱ ነው የሚያፍሩት። በእነርሱ ላይ ግን ቂም እንዳትይዙ" ብዬ ወጣሁ። እቅዳቸው ገብቶኝ ከሀገር ባልወጣ ኖሮ እስካሁን ይገሉኝ፣ ወይም ደግሞ ያስሩኝ ነበር። ቀድሞ በስሜ አሁን በማንነቴ። ለታሰሩትም ሆነ በጦርነት ላሉት የአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ እየታገላችሁ ነውና የእናንተ መታሰርና መፋለም ለኢትዮጵያ ቤዛ ነው። በትንሣኤው እንገናኝ። ድል ለፋኖ!
نمایش همه...
👍 373 61🥰 21😢 9🔥 7👎 4
11👍 6
"ዛሬ ልደቴ ነው🎂 ፣ ነገም ልደቴ ነው፣ ትናንትም ልደቴ ነበር!" የወንድ ምጥ ይስማዕከ ወርቁ መልካም ልደት ለእኔ🎂 እንኳን ለ2016 ዓ.ም አደረሳችሁ። ዘመኑ እንዳለፈው ዘመን አይሁን።
نمایش همه...
👍 128 41🍾 12👎 1
ተማሪዎች 👨‍🎓 እና ወጣቶች ለኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ጅማሮ ማድረግ ሚገባቸው ዝግጅት የኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ከመጀመሩ በፊት መዘጋጃ ጊዜው አሁን ነው። ምን ማድረግ እንዳለቦት እነሆ:- 1. ራስዎን ያስተምሩ፡ የአክሲዮኖችን፣ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎችን እና የፋይናንስ መሰረታዊ ቃላቶችን ይማሩ። እውቀት በኢንቨስትመንት አለም ውስጥ ትልቅ አቅም አለው። 2. የፋይናንስ ግቦትን ያውጡ፡ የኢንቨስትመንት አላማዎትን ለይተው ያሰቀምጡ። የረጅም ጊዜ ዕድገት ወይም የአጭር ጊዜ ትርፍ ለማግኘት እያሰቡ ነው፧ ግቦችዎን ማወቅ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎትን ይወስናል። 3. ቁጠባ ይጀምሩ፡ የስቶክ ገበያው ካፒታል ይፈልጋል። ጊዜው ሲደርስ ኢንቨስት ለማድረግ ገንዘብ እንዲኖርዎት ቀደም ብለው መቆጠብ ይጀምሩ። 4. እውቀቶን በተለያየ ዘርፍ ያካብቱ፡ በመረጃ ላይ የተመሰረተ የኢንቨስትመንት ምርጫ ለማድረግ የተለያዩ መስኮችን ይረዱ። በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ሊበለጽጉ የሚችሉ ዘርፎችን ይመርምሩ። 5. በቂ መረጃ ያግኙ፡ አሁን ያለንበት አለም እጅግ ፈጣንና ብዙ መረጃዎች የሚወጡበት ነው ስለዚህ ከአለም ፍጥነት ጋር መጏዝ ተገቢ ነው:: የፋይናንሺያል ዜናዎችን ይከታተሉ በተለይም ከኢትዮጵያ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ሳያመልጥዎ መከታተል አይርሱ። 6. የኢንቨስትመንት ክለቦችን ይቀላቀሉ፡ በጋራ ለመማር እና ውጤታማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ከሌሎች ጋር መተባበር ይበልጥ ያሳድጋል እንዲሁም ሀብትን እና እውቀትን ለመሰብሰብ ጥሩ መንገድ ነው። ወደ ኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ በሚያደርጉት ጉዞ እነዚህን የመሳሰሉ አስፈላጊ መረጃዎች በ ስቶችክማርከት።አት ይከታተሉ። 📊📢 ያስታውሱ፣ በስቶክ ገበያ ውስጥ ለስኬት ቁልፉ ትዕግስት፣ እውቀት እና ሁልጊዜ የመማር ፍላጎት ነው። https://t.me/stockmarket_eth
نمایش همه...
👍 46
በቅርብ ቀን... "ምን እያልክ ነው!?" "ጥበብ የግፉዓን ኃይል ናት! ጥበብ የግፉዓን ጉልበት ናት! ጥበብ የግፉዓን ፕሮፓጋንዳ ናት! ጥበብ የግፉዓን ምልዐት ናት!" ✅ ✅ ✅
نمایش همه...
አዲስ ዜና አለኝ። ለማወቅ ዝግጁ? ✅ @yismakeworku
نمایش همه...
ምናልባት ከጠቀመዎ ይሄን ይመልከቱ! https://vm.tiktok.com/ZM25ucB6S/
نمایش همه...
የትምህርት መገልገያ ቁሶች፣ መፅሀፍን ጨምሮ አንዳንድ ግልጋሎቶች ላይ ልዩ ቅናሽ ያስፈልጋሉ። ተማሪዎች በዚህ ረገድ ደግሞ ይበልጥ መታገዝ አለባቸው። ለዛም ነው አሁን ይሄን ላሳውቃችሁ የወደድኩት። ኤድማፕ፣ ከአቅራቢዎች እና ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር ለኤድማፕ ቤተሰቦች በተለያዩ ቁሶች ላይ እና ግልጋሎቶች እጅግ ልዩ ቅናሽ እንድታገኙ የሚጥር መድረክ ነው። ኤድማፕ ዲልስ በምትዝናኑበት፣ በምትመገቡበት፣ በምትዋቡበት ወዘተ አማራጮች ላይ ከተቋማት ጋር በመወያየት በቅናሽ እንድትጠቀሙ ፤ ኤድዲስካውንት ደግሞ እቃዎችን እጅግ በርካሽ እና በነፃ የማድረሻ ዋጋ እነሆ ያለው። በቅርቡ ደግሞ ደብተርን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊና ውድ እየሆኑ የመጡ እቃዎችን በጣም በቀነሰ ዋጋ ያቀርባሉ። ለምሳሌ፡ 1. Casio Scientific Calculator ገበያ ላይ : ከ800 - 1000 ብር ሲሸጥ EdDiscount ላይ ግን በ550 ብር ብቻ ይገኛል። 2. AirPod Pro 5 ገበያ ላይ = 2000 ብር EdDiscount ላይ = 1550 ብር ብቻ! 3. ቆየት ያሉና አዳዲስ የአማርኛና የእንግሊዝኛ መፅሀፍት ደግሞ እስከ 55% ልዩ ቅናሽ በኤድማፕ ዲልስ @edmapdeals ተዘጋጅቷል። በ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-55-00 በመደወል እድሉን ይጠቀሙ። መልካም ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል። ኤድማፖች @edmap_community በርቱ!
نمایش همه...
ስንቅና አመጋገብ፡- ምግብ ሥጋዊ አካላችንን እንደሚደግፍ ሁሉ መጻሕፍትም አእምሯችንንና ነፍሳችንን ይመገባሉ። ምግብ ለደህንነታችን አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን፣ ጉልበትን እና ስንቅን መጽሃፎች ደግሞ ዕውቀትን፣ ግንዛቤዎችን እና መነሳሳትን ይሰጡናል። አእምሮአችንን ይመግባሉ ፤ የአስተሳሰብ አድማሳችንንም ያሰፋሉ። ሁለቱም ለእድገታችን እና ለአጠቃላይ እድገታችን አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። ለውጥ እና እድገት፡- ምግብም ሆነ መጽሐፍት እኛን ለመለወጥ ኃይል አላቸው። ምግብ አካላዊ ደህንነታችንን ያሻሽላል፣ ጤናን ያበረታታል፣ አልፎ ተርፎም ናፍቆትን ወይም ምቾትን ሊፈጥር ይችላል። መፅሃፍቶች ደግሞ አመለካከቶቻችንን ይሞግታሉ፣ እውቀታችንን ያሰፋሉ እና ግላዊ እድገትን ያቀጣጥላሉ፣ እሴቶቻችንን፣ እምነቶቻችንን እና አለምን የመረዳት ጥበብ ይቀርፃሉ። ይሄን ያልኩት ያለምክንያት አይደለም። አንድ ወዳጄ፣ የኔን መፅሀፍት ጨምሮ ሌሎች መፅሀፍትንም በተለይ ባህርማዶ ላላችሁ ወገኖች ቤታችሁ ድረስ ማቅረብ መጀመሩን ለማሳወቅ ነው። ወደ አሜሪካ🇺🇸 ፣ ካናዳ🇨🇦 ፣ ፈረንሳይ🇫🇷 ፣ ጀርመን🇩🇪 ፣ አውስትራልያ🇦🇺 ፣ ጣልያን🇮🇹 ፣ ደቡብ ኮሪያ🇰🇷 እና ሌሎችም ሀገራት ላይ የሚፈልጉትን መፅሀፍ አደርሳለሁ ብሏል። በዚህ በመግባት የሚፈልጉትን ይምረጡ፣ ይዘዙ 👉 @ethbookdelivery
نمایش همه...
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!