cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሰው መሆን መርጃ ማህበር

✔መኖር ማለት ለሌሎች መትረፍ ነው፡መኖር የአንተ ጉዳት የኔ፡፡ ✔ማህበራችን ተስፋ አቅም ላጡና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው ወገኖቻችን እየደረሰ ይገኛል፡፡ ✔ለአስተያየት እና አባል መሆን ለምትፈልጉ በስልክ +251924220899/+251926303714 ✔በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ #1000056562487 ኦሮሚያ/ሕ/ሥ/ #1000336612156 ኢ/ንግድ ባንክ ሰው መሆን መርጃ ማህበር

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
181
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Selam ለ እናንተ ይሁን! ሰው መሆን መርጃ ማህበር ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆያችሁልን፡ ሳምንቱስ በምን እና እንዴት ታለፈ? ዕለተ ሰንበትስ? በሰው መሆን የበጎ አድራጎት ማህበር ሳምንቱን በልዩ እንቅስቃሴ አሳልፎ በ15/09/2013ዓ፡ም ዕለተ ሰንበትን ከ3ት ቤተሰቦች ጋር በበጎ አድራጎት ሥራዋች ለማሳለፍ ተችሏል፡፡ ከሥራዎቹም መካከል 1:-ለእናታችን አሚና ይሄ ወቅት ዝናብ የሚዘንብበት ጊዜ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እናም በእናታችን ቤት የዝናብ ውሃ እየገባ የሚተኙበትን ስፍራ እንዲሁም የተለያዩ እቃዎቻቸውን እያበላሸ ስለነበር፡ የሰው መሆን ዓባላት እንዲሁም አጋሮቻቸው በአንድ ላይ በመሆን፡-ቦይ በመቆፈር፡ቤቱን-በሰጋቱራ፡በቀይ አፈር፡በአሸዋ በመደልደል--አልጋ በመስራት፡እንዲሁም መተኛ ፍራሽ በመለገስ............ሰፊ የበጎ አድራጎት ሥራ ለመስራት ተችሏል፡፡ 2:-ለወንድማችን ሲሳይ ያው እንደሚታወቀው ይሄ ወንድማችን እግሩ ላይ በደረሰበት ህመም ምክንያት እንደ ልቡ መንቀሳቀስ ስለማይችል በተባበረ ክንድ ቤቱን በማጽዳት፡ልብሱን በማጠብ፡ገላውን በማጠብ በሰው መሆን ዓባላት ይህ የበጎ አድራጎት ሥራ ለመካሄድ ችሏል፡፡ 3:-ለእህታችን ሞሚና በእህታችን ሞሚና ቤት በመገኘት የቡና ማፍላት መርሃ ግብር ነበረን፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ ዋናው የማህበሩ ዓላማ የነበረው፡- እህታችን የአዕምሮ ግንባታ ስለሚያስፈልጋት ከእህታችን ጋር ለመወያየት ችለናል፡፡ ይህ የተደረገበት ምክንያት ብዙ ሰዎች ልክ እንደ አዕምሮ ታማሚ ስለሚቆጥራት፡ ይህ ማህበር ይህንን ችግር ለመቅረፍ በቤቱዋ በመገኘት አኔድ አንድ ስራ ለመስራት ተችሏል፡፡ በነዚህ እና በሌሎች የበጎ አድራጎት ሥራዎቻችን ለረዳን አምላክ ምስጋና ይድረሰው፡፡ እንዲሁም ሁሌ ከጎናችን ለሆናችሁ፡-በሓሳብ፡በገንዘብ፡በጉልበት፡ ለደገፋችሁን አጋሮቻችን አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡ ምንግዜም፡-በጎነት የመልካም አዕምሮ ውጤት ነው፡፡ ✔ማህበራችን ተስፋ አቅም ላጡና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው ወገኖቻችን እየደረሰ ይገኛል፡፡ ✔ለአስተያየት እና አባል መሆን ለምትፈልጉ በስልክ +251924220899/+251926303714 ✔በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ #1000056562487 ኦሮሚያ/ሕ/ሥ/ #1000336612156 ኢ/ንግድ ባንክ ሰው መሆን መርጃ ማህበር @positiveness100p @positiveness100p
نمایش همه...
ከልብ እናመሰግናለን! ሌሎቻችንም በምንችለው ሁሉ አስተዋፆ እናድርግ፡፡
نمایش همه...
20210513_152149.mp42.96 MB
Selam ለ እናንተ ይሁን!! ሰው መሆን ምግባረ ሰናይ ማህበር ምንግዜም፡- በጎነት የመልካም አዕምሮ ውጤት ነው፡፡ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ-አል ፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፡፡ እድ ሙባረክ እድ ሙባረክ እድ ሙባረክ!!! ዛሬ በ05/09/2013ዓ.ም በሰው መሆን የበጎ አድራጎት ማህበር ልዩ የኢድ ፕሮግራም ነበረን፡ ከፕሮግራሞቹም መካከል 1, ለ6 የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰብ የበዓል ስጦታ በማበርከት፡ 2, ለ1 ወንድማችን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ሰውነት ማጠብ፡ ምግብ ማብላት፡ ልብስ ማልበስ........ 3, የቡና ማፍላት መርሃ ግብር በአባታችን ሼክ ሁመር ቤት በመገኘት ደስ የሚል ፕሮግራም ለማሳለፍ ችለናል፡፡ በዚሁ ላይ ከሣጉሬ ጤና ጣቢያ ጋር በመሆን የጤና እንሹራንስ ለ5ት ቤተሰብም ለማበርከት ችለናል፡፡ ሁሌም ቢሆን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው፡፡ ኢድ ሙባረክ እድ ሙባረክ እድ ሙባረክ ✔ማህበራችን ተስፋ አቅም ላጡና ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው ወገኖቻችን እየደረሰ ይገኛል፡፡ ✔ለአስተያየት እና አባል መሆን ለምትፈልጉ በስልክ +251924220899/+251926303714 ✔በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ #1000056562487 ኦሮሚያ/ሕ/ሥ/ #1000336612156 ኢ/ንግድ ባንክ ሰው መሆን መርጃ ማህበር @positiveness100p @positiveness100p 👉ተቀላቀሉን👈
نمایش همه...
selam ለ እናንተ ይሁን!! ሰው መሆን መርጃ ማህበር ምንግዜም፡-በጎነት የመልካም አዕምሮ ውጤት ነው፡፡ ሰላም እንደምን ቆያችሁልን? ዛሬ በ1/9/2013 ሰው መሆን ስብሰባ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ታዲያ በዚህ ስብሰባ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡ አጀንዳ በእድ-አል ፈጥር በዓል ላይ በዚህ ታላቅ በዓል ላይ ሰፊ የበጎ አድራጎት ሥራ ለመስራት ታቅዷል፡፡
نمایش همه...
آرشیو پست ها
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.