fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

AAU Tutorial

AAU Tutorial

رفتن به کانال در Telegram

This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my

نمایش بیشتر
8 644
مشترکین
+324 ساعت
+117 روز
+11430 روز
آرشیو پست ها
Dear Changemakers Registration is open for our training We have some seats reserved for non-competing individuals for our upc
Dear Changemakers Registration is open for our training We have some seats reserved for non-competing individuals for our upcoming training sessions. Link: https://forms.gle/7sXqfktgrVzU1SpDA

photo content

We are delighted to announce that Act on Youth Empowerment Club has got official certificate of registration from Dean of Stu
We are delighted to announce that Act on Youth Empowerment Club has got official certificate of registration from Dean of Students office.

Job Title: Female tutor for grade 4 student Company: Private Job Type: Hourly Description: We would like to hire a female tutor for a grade 4 student. Teaching or tuition experience is required. The tutor is expected to work in the mornings for two hours, four times a week. Place of tuition is around 4 Kilo. Fill out the form below to apply. https://forms.gle/tpnLeeK6xmzRmZTZ8 Living near 4 Kilo is a requirement.

BGI Ethiopia’s internship program, BGI-XP! Seeking to select competent second year university students and give them practical experience and exposure, BGI, one of the biggest, leading companies in Ethiopia has created BGI-XP. Register using the Google form. And, please come to FB Hall on Tuesday (February 15). የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ የሙያ ክሂሎት ልምምድ ፕሮግራም - ቢ.ጂ.አይ.-ኤክስ.ፒ.! ዐቅም እና ፍላጎት ያላቸውን የሁለተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማብቃትና የሙያ ክሂሎት ልምምድ ለመስጠት በሀገራችን ውስጥ ግዙፍ ከሆኑት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ቢ.ጂ.አይ.-ኤክስ.ፒ. የተሰኘ የሙያ ክሂሎት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። መሥፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎች በየዓመቱ እስከምርቃታቸው ድረስ ሁለት ወራትን ከአምስቱ የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ፋብሪካዎች በአንዱ ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ተከታታይ የሙያ ክሂሎት ልምምድ እንዲያገኙ ይደረጋል። በልምምዱ ኺደት ችሎታቸውንና ትጋታቸውን ያስመሰከሩ ተማሪዎች ከልምምዱ በሁዋላ ድርጅታችንን ይቀላቀላሉ። ከታች ይመዝገቡ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf3WKLps-LAJZI9oTOwsfSsIYaQttoXwor3mlKv-gSDMbuIPA/viewform

BGI Ethiopia’s internship program, BGI-XP! Seeking to select competent second year university students and give them practica
+1
BGI Ethiopia’s internship program, BGI-XP! Seeking to select competent second year university students and give them practical experience and exposure, BGI, one of the biggest, leading companies in Ethiopia has created BGI-XP. Register using the Google form. And, please come to FB Hall on Tuesday (February 15). የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ የሙያ ክሂሎት ልምምድ ፕሮግራም - ቢ.ጂ.አይ.-ኤክስ.ፒ.! ዐቅም እና ፍላጎት ያላቸውን የሁለተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማብቃትና የሙያ ክሂሎት ልምምድ ለመስጠት በሀገራችን ውስጥ ግዙፍ ከሆኑት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ቢ.ጂ.አይ.-ኤክስ.ፒ. የተሰኘ የሙያ ክሂሎት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። መሥፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎች በየዓመቱ እስከምርቃታቸው ድረስ ሁለት ወራትን ከአምስቱ የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ፋብሪካዎች በአንዱ ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ተከታታይ የሙያ ክሂሎት ልምምድ እንዲያገኙ ይደረጋል። በልምምዱ ኺደት ችሎታቸውንና ትጋታቸውን ያስመሰከሩ ተማሪዎች ከልምምዱ በሁዋላ ድርጅታችንን ይቀላቀላሉ። ከታች ይመዝገቡ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf3WKLps-LAJZI9oTOwsfSsIYaQttoXwor3mlKv-gSDMbuIPA/viewform

ሠላም እንዴት ናቹህ? ትራንስፓረንሲ ኢትዮጵያ 4 ኛ ዙር ሥልጠናውን በመጭው ቅዳሜ Ethical Leadership በሚል ርእስ የሚሠጥ በመሆኑ እስካሁን የባለፉትን ሥልጠና ሥትከታተሉ የቆያችሁና 3ኛ ዙር ሥልጠና ላይ የተካተታችሁ ተማሪዎች ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ስንል እናሣሥባለን።

David_S_Kidwell,_David_W_Blackwell,_David_A_Whidbee_Financial_Economics.pdf13.76 MB

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች በሙሉ !!! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ቮሊቦል ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመወዳደር ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ምርጥና ተወዳዳሪ ሴት ተጨዋቾችን አወዳድሮ መቅጠርና ቡድናችንን ማጠናከር ስለምንፈልግ፣ ቮሊ ቦል መጫወት የምትችሉ ሴት ተማሪዎች (ስፖርተኞች) ከየካቲት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምራችሁ በተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት የክበባትና ስፖርት ማስተባበሪያ ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ መስፈርት፡- 1. ቁመቷ 1.70 እና በላይ የሆነ፣ 2. በግቢው ውስጥ ምንም አይነት የሥነ-ምግባር ችግር የሌለባትና ለስፖርት ህግ ተገዥ (ዲስፕሊንድ) የሆነች፣ 3. ክለቡ በሚያደርጋቸው ልምምዶች ላይ ለመገኘት የምትችል መሆን ይጠበቅባታል። ማንኛዋም የመጫወት ብቃት ያላት ሴት ተጨዋች መሳተፍ የምትችል መሆኗን እንገልጻለን፡፡

Anyone who interested to participate in Hult Prize of this year, but didn't create a group yet send your full name, email, an
Anyone who interested to participate in Hult Prize of this year, but didn't create a group yet send your full name, email, and phone number via @kalleo until 9:35 PM (3:35 LT).

Anyone who wants to participate in Hult Prize of this year, but didn't create a group yet send your full name, email, and pho
Anyone who wants to participate in Hult Prize of this year, but didn't create a group yet send your full name, email, and phone number via @kalleo until 9: 35 PM (3:35 LT).

To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial
To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial

The_7_Habits_of_Highly_Effective_People_By_by_R_Stephen_Covey.pdf1.58 MB

Econometrics module .pdf7.30 KB

photo content

Born a Crime.pdf2.93 MB

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገለፀ። ----------------------------------------- የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱም በተቋማት ተጠያቂነትና የመረጃ ፍሰትን ለመዘርጋት እንዲሁም ውጤታማ እና ቀልጣፋ ሥራ እንዲያከናወኑ ያስችላል በተባለ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ረቂቅ መዋቅር ላይ ያተኮረ ነው። በመንግስትም ሆነ በግል የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ወደሚፈለገው ደረጃ ከፍ ለማድረግ በቀጣይ የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ሊሰጥ መሆኑን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርቱ ማህበረሰብ ከፖለቲካ ነፃ ሆነው ሃሳባቸውን የሚያንሸራሸሩባቸው ተቋማት መሆን እንዳለባቸውም አሳስበዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ አክለውም ዩኒቨርሲቲዎች የእውቀት፣ የምርምርና የአዳዲስ ሃሳቦች መፍለቂያ ከመሆናቸው አንፃር ተልዕኳቸውን በብቃትና በውጤታማነት ለመፈፀም ይችሉ ዘንድ የተጀመረው የመዋቅር ሪፎርም ሥራ አንዱና ወሳኝ አካል መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የአካባቢውን ማህበረሰብ ሕይወት ሊቀይሩ በሚቻሉበት መልኩ ከተልዕኳቸው ጋር አጠናክረው የሚሄዱበትን ጉዳይ ለይተው መሥራት እንደሚገባቸውም ገልፀዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ በተዘጋጀው የዩኒቨርሲቲዎች ረቂቅ መዋቅር ሰነድ ቀርቦ በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ©MoE

photo content