cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Arif Zone

Ethiopian News and Entertainment media platform where you will get access to latest news, movies and music.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
4 040
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማዘለል የማንችለው የ5 ሰከንድ ማስታወቅያ ማዘለል ከምንችለው የ5 ደቂቃ ማስታወቅያ የሚረዝም መስሎ ይሰማናል @arif_zone
نمایش همه...
ሀምሌ 22, 2012 ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ ከ 350 ሚሊዮን በላይ ዛፎችን በመትከል የአለም ክብረ ወሰን አስመዝግባለች @arif_zone
نمایش همه...
#Stayinhope_#stayhome_#stayinfaith @bestusefulquotes
نمایش همه...
የአይን ሽፋሽፍት ወደ አይናችን የሚገባን ነገሮች ይከላከላል ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ አይናችን ውስጥ የሚገባው እራሱ የአይን ሽፋሽፍት ነው @arif_zone
نمایش همه...
በህይወት ዘመኔ የፊት ጭምብል ለብሼ ባንክ ቤት ሄጄ "ብር ስጡኝ" እላለው ብዬ አስቤም አላውቅ @arif_zone
نمایش همه...
نمایش همه...
የጃዋር መሐመድ ፌስቡክ አካውንት ተዘጋ

ይህንን እና እነዚህን የመሰሉ ዜናዎች እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን አባል ይሁኑ ጠቃሚ ቲዩብ ጠቃሚ አባባሎች ፣ Useful Quotes በፌስቡክ

https://www.facebook.com/TekamiNegeroch

ጠቃሚ አባባሎች በቴሌግራም

https://t.me/bestusefulquotes

ArifZone on telegram

https://t.me/arif_zone

የፍቅር ክሊኒክ በፌስቡክ

https://www.facebook.com/YefekirClinic

የስው ጥርስ ከሸረሪት ጥርስ ቢበዛም ሰዎች በሸረሪት መነከስ ይፈራሉ እንዱሁም የሸረሪት እግር ከሰዎች ቢበዛም ሸረሪቶች በሰው መረገጥ ይፈራሉ @arif_zone
نمایش همه...
ይህን አረፍተ ነገር አንብበው እስኪጨርሱ ድረስ በሰውነቶ ውስጥ 50 000 ሴሎች ሞተው በሌላ ይተካሉ @arif_zone
نمایش همه...
ከተወለዱ ቀን ጀምሮ የተሰራ ማንኛውም ፊልምና ድራማ ውስጥ መሳተፎን ያውቃሉ ያው ከካሜራው በጣም ርቀው ስላሉ እንጂ @arif_zone
نمایش همه...
ጠላቴን ጓደኛዬ ሳደርግ ጠላቴን አጠፋው ማለት አይደል @arif_zone
نمایش همه...