መርጌታ ላቀው የባህል መድሐኒት ቀማሚ
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
📈 تحلیل کانال تلگرام መርጌታ ላቀው የባህል መድሐኒት ቀማሚ
کانال መርጌታ ላቀው የባህል መድሐኒት ቀማሚ (@fastinformationn) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 24 624 مشترک است و جایگاه 3 392 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 105 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 24 624 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 08 سپتامبر, 2024، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 0 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 سپتامبر, 2024)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
24 624
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
24 624
+1
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት
የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው
= ለእቁብ
= ለቁማር
= ለእጣ ሎተሪ
= ለቤቲንግ
እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ
#መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
📞 0988788608
0988788608
24 624
መርጌታ የባህል መድሐኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ለበለጠ መረጃ በ0988788608ይደውሉ።
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
እኔን ለማናገር 👈👈
የኔ ስልክ ቁጥር 0988788608
0988788608
ዘወትር በስራ ሰዓት መደወል ይችላሉ
24 624
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው
❤በቅንነት መልእክቱን እናጋራ
👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን
#ግርማሞገስ ምንድነው ?
👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
🍀እንዲከበር
🍀እንዲፈራ
🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
🍀ተቀባይነት እንዲኖረው
🍀ተሰሚነት እንዲኖረው
🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው
🍀ስኬት እንዲኖረው
🍀ሰው እንዳይደፍረው
ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።
#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።
ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
📞0988788608
0988788608
24 624
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት
# የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦
#ወንድ ማስጠላት
# ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
# ተስፋ መቁረጥ
# ማስለቀስ
# ፀባይ መቀያየር
# ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
# ባል እየመጣ መመለስ
# ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?
#ዓይነጥላን
#በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን )
ለበለጠ መረጃ
0988788608
0988788608 ይደውሉ
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
24 624
!! መተት ምንድን ነው ? !!
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል
ጥበብ
← መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ፡፡
#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈለል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)
#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
1.ሀገር አስለቅቆ መስደድ
2.ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
3.እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
4.ሸባ ማድረግ
5.እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
6.የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
7.ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
8 መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
9. ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
10.ሆድን ቀትቶ መንፋት
11.ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
12.ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
13.ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥጭንቅላትን እወቀትን)ባዶ ማድረግ (
14.ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
15.ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
16.ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
17.ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
18.ሰውነትን መሸምቀቅ
19.ፍየል ፍየል ማለት ነው።
20.እህል መከልከል
21.ከመጠን ያለፈ ውፍረት
22.በጣም መክሳት
23.እንቅልፍ መከልከል
24.እንልቅፍ እንቅልፍ ማለት
25.ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
26.ገንዘብ መበተን
27.ስራ ጀምሮ አለመሳካት
28.የውጭ እድል መዘጋጋት
29.እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
30.ባልና ሚስት ማለያዩት
31. መካንነት
32.አግኝቶ ማጣት
← ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት ይህ
እደፈታው ስንቶቻችን ነን የምናውቀው
ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።
ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ
በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ
ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ
ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ
ወተወካፌ ዝ
👉ለበለጠ መረጃ
0988788608
0988788608 ይደውሉ
24 624
❤️❤️❤️❤️
# ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍
🌿💚💛❤️🌿
🍀🍀 🍀🍀
ማንኛውንም አይነት መፍትሔ ለምትሹ በተለይም
ለመፍትሔ ሀብት
ለመሰውር
አንደርቢ
ለጥይት ለካራ ለብረት በሙሉ
ለስራ ቅጥር
ለዱላ
ለአቃቤ ርዕስ
ለትምህርት የመሳሰሉትን አቅርቦት ካላችሁ ማለትም እጽዋቶቹን ወይም እንሰሳት ወይም ቁስ ማግኘት ምትችሉ ሙሉ ጥበቡን ሳይቀነስ ሳይጨመር አካፍላለሁ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን
የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇
ስ/ቁ 📱0988788608
ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
24 624
+1
#የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ
<ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው::
*የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:-
1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት
2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ
3.ብልት በደንብ ኣለመቆም
4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ
5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች)
....ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው::
*መፍትሄ:-
~ ለዚህ ችግር/ህመም መፍትሄ ለምትፈልጉ ሰዎች የተለያዩ ኣማራጭ ስላሉን ይደውሉ
❤️🩹የብዙ ሰዋች የትዳር (የፍቅር) መፍረስ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንሠጣለን
🔬 የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛጋ ያገኛሉ።🩺
🔬በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
ይደውሉ 0988788608
0988788608
💈በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።
💈የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።
💈በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
24 624
ጥበብ ሂይወት ናት
መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው
ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ
ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት
እንደሆነ ነው
የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ
መድኅኒትነዉ
የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
፩ ለጋብቻ
ትዳር ለተሰናከለ ባቸው
፪ ለወሲባዊ ስሜትና የሚደረግ
ለጊዚያዊ ስሜቶች
፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ
፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ
በኒዴት በመነሳሳት
፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና
ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት
ነው።
ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች ለማግኘት የከበዳቸውን ነገር በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ
#ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል
ለዛሬው በዚሁ ይብቃን
ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ
መስተፋቅር የሚሰራውም
1 በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም
#በብር ቀለበት
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም
ለበለጠ መረጃ በ 0988788608
0988788608
24 624
መርጌታ የባህል መድሐኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ለበለጠ መረጃ በ0988788608ይደውሉ።
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
እኔን ለማናገር 👈👈
የኔ ስልክ ቁጥር 0988788608
0988788608
ዘወትር በስራ ሰዓት መደወል ይችላሉ
24 624
+1
#የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ
<ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው::
*የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:-
1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት
2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ
3.ብልት በደንብ ኣለመቆም
4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ
5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች)
....ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው::
*መፍትሄ:-
~ ለዚህ ችግር/ህመም መፍትሄ ለምትፈልጉ ሰዎች የተለያዩ ኣማራጭ ስላሉን ይደውሉ
❤️🩹የብዙ ሰዋች የትዳር (የፍቅር) መፍረስ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንሠጣለን
🔬 የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛጋ ያገኛሉ።🩺
🔬በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
ይደውሉ 0988788608
0988788608
💈በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።
💈የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።
💈በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
24 624
✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝
📖ለጸሎት እንነሳ📖
✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥
♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።
#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።
# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።
#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።
#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።
♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።
#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት
ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ
0988788608 ☎️
0988788608
( መርጌታ የባህል ህክምና )
24 624
💠👉መርጌታ የባህል መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘
👉👉 0988788608
👉- ለስልጣን ለሹመት
👉- ለገበያ ለሃብት
👉- ለመስተፋቅር
👉- ለወሲብ ስንፈት
👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው
👉- ለትምህርት
👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ
👉- ለመፍትሔ ስራይ
👉- ለህማም
👉- ጋኔን ለያዘው ሰው
👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው
#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
🌿ሆቴል
🌿ግሮሰሪ
🌿ሱቅ
🌿ጉልት
🌿ቡቲክ
🌿መጋዘን
🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
#መፍትሔ#
ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄ መፍትሄ አለን ይደውሉ
📞 0988788608☎📞
✍በኢሞ
✍በቴሌግራም
✍በዋትስ አፕ ማናገር የችላሉ
24 624
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለበለጠ መረጃ 0988788608
0988788608
24 624
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት
# የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦
#ወንድ ማስጠላት
# ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
# ተስፋ መቁረጥ
# ማስለቀስ
# ፀባይ መቀያየር
# ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
# ባል እየመጣ መመለስ
# ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?
#ዓይነጥላን
#በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን )
ለበለጠ መረጃ
0988788608
0988788608 ይደውሉ
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
24 624
! ! ለሚገረግር እና እንቢይ!! (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን።
ጥበብ
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
#ግሮሰሪ
#ሆቴል
#ሱቅ
#ጉልት
#ቡቲክ
#መጋዝን
#ማከፋፈያ ወዘተ .... ሲሆን
#መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
#አበዛንጣ
#ያሸኮኮ_ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል
11 ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ።
_ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ።
_ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው፡፡
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
» ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
← የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት ነው።
_ ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር፡፡
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ 👇🙏
እኔን በተለያዮ ጉዳዮ ማማከር ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ይደውሉ
0988788608 ☎️
ማሳሰብያ -
-------------
ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም
የምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ 🙏
(ጥበብ ታላቆን ታከብራለች) 🤲
24 624
🌿☎️0988788608🌿
ስለገንዘብ አለመበርከት እንወያይ በሰውላይ ብዙ ፈተናዎች አሉ እነሱም
#1ኛ እኩል ተወልዶ እኩል አለመሆን
#2ኛ እኩል ሰርቶ እኩል አለመሆን
#3ኛእኩል ተምሮ እኩል አለመሆን ሁሉም ምክንያቶች አሉት ለማንኛውም ዛሬ ሰለገንዘብ አለመበርከት እያገኘን ስማጣት እንወያያለን።
✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!
#የሴት ዛር መንፈስ
#የገርጋሪ መንፈስ
#የዝሙት መንፈስ
#የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
#የቤተሰብ ዛር መናፍት
#የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::
✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!
👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
👉🏾እቃ መበላሸት
👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
👉🏾ለዝሙት ስራ
👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንመለስለበለጠ መረጃ👇👇🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇
በቴሌግራም
በኢሞ
በዋትስ አፕ ማናገር ይችላሉ
24 624
🍀🍀🍀 የባህል ህክምና
ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
፩ 🍀🍀ለሀበት
፪ 🍀🍀ለመፈትሄ ስራ
፫ 🍀ለመስተፋቅር
፬ 🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ
፭ 🍀🍀ለበረከት
፮ 🍀🍀 ለገቢያ
፯ 🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
፰ 🍀🍀 ለአይነ ጥላ
፱ 🍀🍀ለስልጣን
፲🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
፲፩🍀🍀ለግርማ ሞገስ
፲፪🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
፲፫🍀🍀አፍዝ አደንግዝ
፲፬🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
፲፭🍀ለሁሉ መስተፍቅር
፲፮🍀🍀ለድምፅ
፲፰🍀🍀ለብልት
፲፰🍀🍀ለውጭ እድል
፲፱🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
፳🍀🍀ለደም ግፊት
፳፩🍀🍀ለመካንነት
፳፪🍀🍀 ለህመም
፳፫🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
፳፬🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
፳፭🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
፳፮🍀እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ ይህን ይመስላል
🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን
🇪🇹 09 88788608
0988788608
👉በኢሞ
👉በዋትስ አፕ
👉በቴሌግራም ማናገር ትችላላችሁ
