fa
Feedback
🎯 የስነ–ልቦና ምክር

🎯 የስነ–ልቦና ምክር

رفتن به کانال در Telegram

1, መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ 2, ወጀል፣ጭንቀት፣ሀዘን፣ተስፍመቁረጥ፣ 3, የስነልቦና ምክር እሰጣለን ከወንጀል መላቀቅ ላቃታቹ የጨነቃቹ ምታማክሩት አታቹ ችግር ውስጥ ያላቹ ኑ እንመካከር አማክሩን 4, ደስታን ፍለጋ 5, @nesihatewba በውስጥ መስመር ያውሩን

نمایش بیشتر
1 666
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مه '24
مه '24
+10
در 0 کانال‌ها
آوریل '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اڊتبع '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+149
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 663
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشاعات
کانال‌ها
18 مه0
17 مه0
16 مه0
15 مه+2
14 مه0
13 مه+1
12 مه+1
11 مه+3
10 مه0
09 مه0
08 مه+1
07 مه0
06 مه0
05 مه0
04 مه+1
03 مه0
02 مه+1
01 مه0
پست‌های کانال
መቼ ነው ለሚስትህ ፍቅር ያለህ መቼ ነው ሚስትህን አዝናንተሀት ምታቀው መቼ ነው 🌹 መቼ ነውከሚስትህ የተዝናናኸው 🌹 መቼ ነው ከሚስትህ ፈታ ምትለው 🌹 መቼ ነው ክፍላገር ሆነ አዲሳባ በአቅምህ ያሉ ካፌዎች ሄደህ ከልጆችህ ዘና ያልከው 💰 ብር ስላለህ ብቻ አግብተህ ሚስትህ ደስተኛ የሆነች ከመሰለህ ተሳስተሀል ልቧ ሌላ ወንድ ጋር መሄዷ አይቀርም ዘና ካላደረካል ብር አለኝ አኖራታለው ፣ አይቸግራትም ብቻ ስላልክ ደስተኛ የሆነች እዳይመስልህ 🎯 መቼ ነው ካሄ የወሰደሽ 🎯 መቼ ነው ያዝናናሽ 🎯 መቼ ነው ወክ ያደረጋቹት 🎯 መቼ ነው መዝናኛ ቦታዎች የሄዳቹት 🖍 አንዳንድ ወንዶች መዝናናት ምን እደሆነ አያቁም 🖍 አንዳንድ ወንዶች ከሚስታቸው መዝናናት መታየት አይወዱም 🖍 አንዳንዶቹ ካፌ እንኳን ሚስታቸውን አይወስዱም አይደለም ሊያዝናኑ

2
አንድ ነገር ልገራች 🔰 በትዳራቹ ደስተኛ አደላቹም ትዳር እደጠበቃችሁት አልሆነላቹም ሁሌም ሀዘን ፣ ጭቀት ፣ ፍርሀት ፣ ለቅሶ ብቻ ሆናቹ ቀርታቹሀል ለምን ግን ለምን 🖍 የውስጣቹት ምትነግሩት ሰው አጣቹ ወድም ፣ እህት ፣ የልብ ጓደኛ በቃ አንድም ሰው ምትነግሩት አጣቹ ሁሌ በሀዘን ያ የልጅነት ደስታው ፈገግታቹ በቃ ጠፍ ሀዘን ብቻ ለቤተሰው ለጓደኛዬ ከተናገርከኝ በቃ ቤተሰብ አዋርዳለው ወይ በቃ እፍታለው እያላቹ ውጪ ብቻ ፈገግ እያላቹ ቤት ሁሌ ሀዘን ረብሻ ተስፍ መቁረጥ ፣ ሞትን መመኘት ፣ በቃ ሌላም ሌላም እያሰባቹ ነው አደል
0
3
🖍 ስንፈተ ወሲብ ብዙ ባለትዳሮችነ ላይ ችግር ተፈጥሯል መድሀኒት መጠቀም ይቻላል ወይ 👉 ለስንፈተ ወሲብገ ብዙ ትዳሮች በዚ የመጣ ትዳር እየፈረሰ ነው መፍትሄ የለውም ወይ 🎯 ለምን ወደ ሀኪም አይሄዱም 🎯 ለምን ባህላዊ መድሀኒት አይጠቀሙም 🎯 ለምን ከውጪ ሚመጡትን ኪኒኖች አትጠቀሙም 👫📙📘📗ይቻላል ወይስ አይቻልም ለተባለው 📙እኔ ኡስታዞችን ደውዬ እዳጣራሁት ከሆነ ችግር የለውም መድሀኒት ብትጠቀሙ ብሎ ብዙ ፈትዋዎችን ልከውልኛል ብቻ ተመካከሩ ተወያዩ መፍትሄ ፈልጉ አልያ ያማክሩን 👉 ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣ ምክር ከፈለጉ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 👉👉  @nesihatewba 👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ @Abdulhakemohammed @Abdulhakemohammed
0
4
እርሶስ ምን አይነት ችግር አለቦት❓❓ 📌ጭንቀት 📌ሀዘን 📌ድብርት 📌ትካዜ 📌ሀሳብ 📌መረበሽ 📌ማልቀስ 📌ተስፋ መቁረጥ 📌መታመም 📌ብቸኝነት 📌ሱስ 📌የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት 📌ወንጀል 📌በደል 📌ትካዜ 📌መጥፎ ጓደኛ 📌በገንዘብ መጫወት 📌ገንዘብ ማጣት 📌ስራ መፍታት 📌የሚያማክሩት ማጣት 📌የሚያወያያቹ ማጣት 📌ለማን ልገረው ችግሬን 📌ለማን ላካፍለው ሀሳቤን 📌ከወንጀል እዴት ልውጣ 📌ከወንጀል ማነው ሚያወጣን ብለው ከተጨነቁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለነዚ ሁሉ በአላህ ፈቃድ እናማክራለን መፍትሄም እንስጣለን እንወያያለን🔊🔊 ( የአንድ ሙስሊምን ጭንቀት ሀሳብ ሀዘንን ያስወገደ አላህ የሱን አንድ ጭንቀት ያስወግድለታል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በቅንነት ሼር ያድርጉልኝ👇🙏🙏 https://telegram.me/Abdulhakemohammed
0
5
ሚመክረኝ አጣው 👇 የትኛው ችግር ውስጥ ናቹ ኑ እንመካከር መፍትሄ እንስጣቹ ሚስጥራቹ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ ነው አማና ነው ዋናው አላማችን እንዴት ከወንጀል እንላቀቅ ነው 🔴ተበላሸው 🔴ከቤት ለሀጃ ብዬ ወጥቼ ፔንስዮን እገባለው 🔴ከተለያዩ ወንዶች ወሲብ እፈፅማለው 🔴ሱስም ውስጥ ገብቻለው 🔴የሀብታም ልጅ ነኝ ትዳር እፈልጋለው ግን የለም 🔴ዘፈን እና ፊልም ለኔ ሀላል ነው 🔴የወሲብ ፊልም አያለው ተውበት አደርግና ድጋሚ እመለሳለው ወደ ማየቱ 🔴የሀራም ፍቅረኛ አለኝ አብረንም እንተኛለን 🔴ጭፈራ ዳንስቤት መዝናኛ ቦታ አይቀረኝም 🔴ትዳር እፈልጋለው ግን እስካሁን አላገባውም 🔴ከባለቤቴጋ በወሲብ አንጣጣምም ልቤ ወደ ሌላ ወንድ እየገፍፍኝ ነው 🔴ከጓደኞቼጋ አድላይ ሆነን የወሲብ ፊልም እናያለን 🔴በቴሌግራም ብዙ ወዶችን አወራለው ቻት ወሲብም አደርጋለው ከነሱ 🔴ወንዶች ፎቶ ላኪ ስሉኝ ራቁቴንም ተነስቼ እልካለው 🔴ከካፊው ወንዶች ነው ምውለው ከነሱ ጋር እስከማደርም ደርሻለው 🔴የካፊር ፍቅረኛ አለኝ አድርጊ ሚለኝን ሁሉ አደርግለታለው 🔴ቤታችን ዋይፍይ ከገባ ጀምሮ ተበላሽቻለው ማላየው ነገር የለም ጭንቅ፣ጥብብ ብሎኛል ተስፍ ቆርጫለው ግን እንደው አላህ ወንጀሌን ይምረኛል ወይ ምከሩኝ ገስፁኝ ከወንጀል አላቁኝ በውስጥ መስመር ያውሩን 👉 አብዱል ሀቅ መሀመድ 👉 @abdulihake 👇👇 የስነ–ልቦና ምክር ለሙስሊሙ ወጣት https://t.me/Abdulhakemohammed https://t.me/Abdulhakemohammed
0
6
እርሶስ ምን አይነት ችግር አለቦት❓❓ 📌ጭንቀት 📌ሀዘን 📌ድብርት 📌ትካዜ 📌ሀሳብ 📌መረበሽ 📌ማልቀስ 📌ተስፋ መቁረጥ 📌መታመም 📌ብቸኝነት 📌ሱስ 📌የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት 📌ወንጀል 📌በደል 📌ትካዜ 📌መጥፎ ጓደኛ 📌በገንዘብ መጫወት 📌ገንዘብ ማጣት 📌ስራ መፍታት 📌የሚያማክሩት ማጣት 📌የሚያወያያቹ ማጣት 📌ለማን ልገረው ችግሬን 📌ለማን ላካፍለው ሀሳቤን 📌ከወንጀል እዴት ልውጣ 📌ከወንጀል ማነው ሚያወጣን ብለው ከተጨነቁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለነዚ ሁሉ በአላህ ፈቃድ እናማክራለን መፍትሄም እንስጣለን እንወያያለን🔊🔊 ( የአንድ ሙስሊምን ጭንቀት ሀሳብ ሀዘንን ያስወገደ አላህ የሱን አንድ ጭንቀት ያስወግድለታል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በቅንነት ሼር ያድርጉልኝ👇🙏🙏 https://telegram.me/Abdulhakemohammed
0
7
بدون متن...
0
8
ከመጽሐፉ የተወሰደ የሰው ልጅ ተውበት ማድረግን መዘንጋት የለበትም። አላህ ሱ.ወ ተመላሾችን ይወዳልና ለባሪያዎቹ ያለውን ውዴታ በተለያየ የቀርኣን አንቀፆችና በሐዲሰል ቁድስ ገልፆልናል። ከእነዚህም መካከል ለዳዉድ 0.0 የተናገረው ተጠቃሽ ነው፡ አንተ ዳዉድ ሆይ! ከእኔ ጀርባቸውን የሰጡኝ ባሪያዎቼ እንዴት ሆኜ እንደምጠብቃቸው ቢያውቁ ኖሮ ከወንጀላቸው ወጥተው አኔን በመናፈቅ ይሞቱ ነበር። ዳዉድ ሆይ! ይሄ እዝነቴ ወይም ውዴታዬ እኔን ሁሌ ለሚወነጅሉኝ ከሆነ፣ ለእነዛ አኔን ለሚፈሩኝማ እዝነቴና ናፍቆቴ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ገምት።
0
9
የኛ ሙስሊም ግርም ይለኛል ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፣ ከሰሀቦች በላይ ለኛ ምርጥ ትውልድ ወይ ሰው የለንም ዛሬ ዛሬ በተለያዩ ሚዲያ አፈ ጮላጤ የሆኑ ሰዎች በንግግራችው በምላሳቸው ወፍ አውርደው ሚጥሉ ሰዎች አሉ በቃ እነሱ ባሉበት መድረክ ሁሉ መሄድ የሚናገሩትን ማዳመጥ ፣ መገረም ፣ መሳቅ በቃ የነሱ ወዳጅ አፍቃሪ ሆናቹ ትቀራላቹ እነሱም የሰውን ትርታ ስለንቦና ያቁታል በቃ ሁሌ ስለናተ ተውስጣቹ ችግር ሚነገር ይመስላቹሀል በቃ በርታ ፣ ጠክር ፣ ምናምን እያሉ ብዙ ሚያወሩ አሉ ከገባቹ ይገባቹሀል እኔ ግን ምመክራቹ ወደ ዲናቹ ተጠጉ ቅሩ ፣ ተማሩ በተለይ የሰሀቦች ታሪክ ፣ የረሱል ሰ,ወ ታሪክ ፣ ስለ ኢስላም የተፃፊ መፃፎች ፣ እስልምና ለ አለም ያበረከተው ምድነው ፣ እነዚን ተመራመሩ አብቡ ያኔ ሁሌም ደስተኛ ትሆናላቹ እመኑኝ እጂ 🎯 ግጥም አለ 🎯 መነባነብ አለ 🎯 ስለ ሂወት ክህሎት ስልጠና አለ 🎯 ሰው የው ታዋቂ ነው ንግግሩ ማር ነው መፅሀፎችን አሳትሟል እያላቹ እሱን እየተከተላቹ ጊዜ ያቹ አትጨርሱ ከማዳመጥ፣ ከመደነቅ ውጪ ምንም የተጨበጠ ነገር ሂወታቹ ዲናቹ እደማታሻሽሉ ልገራቹ
0
10
መረጃ 🖍 የቀልብ ዶክተሮች ነን እያሉ ብዙ ተከታይ ያለቸው ምታቁዋቸው አላቹ ስለነሱ አንዳንዳ ወሬ እየሰማው ስለሆነ ስለነሱ ከመናገሬ በፊት የገጠማቹ ምታቁት የሰማቹት ነገር ካለ ንገሩኝ ስለነሱ መጥፎነት እየተነገረ ነወረ በዛ ላይ ማን እደሆኑ አይታወቅም እየተባለ ነው መረጃ ስጡኝ
0
11
بدون متن...
0
12
በዚ አመት ጭንቀታችን በዝቷል 🎯 ቤት የፈረሰበት ጭቀት ላይ ስደታል ነው 🎯 ስራ ቦታ የፈረሰበት ስራ ያጣ ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው ከመጠን በላይ የመንግስት እዳ ጫና መቶበት ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው የት/ቤት ክፍያ እጥፍ መቶበት ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው በህመም ፣ በሀዘን፣ ተስፍ በመቁረጥ ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው በድህነት፣ በኢኮኖሚ ፣ ብቻ ብዙ ሰው ጭንቀት ላይ ነው 📌ግን ይሄ ሁሉ መንስኤው ምንድነው መፍትሄውስ
0
13
በዚ አመት ጭንቀታችን በዝቷል 🎯 ቤት የፈረሰበት ጭቀት ላይ ስደታል ነው 🎯 ስራ ቦታ የፈረሰበት ስራ ያጣ ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው ከመጠን በላይ የመንግስት እዳ ጫና መቶበት ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው የት/ቤት ክፍያ እጥፍ መቶበት ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው በህመም ፣ በሀዘን፣ ተስፍ በመቁረጥ ጭንቀት ላይ ነው 🎯 ሌላው በድህነት፣ በኢኮኖሚ ፣ ብቻ ብዙ ሰው ጭንቀት ላይ ነው 📌ግን ይሄ ሁሉ መንስኤው ምንድነው መፍትሄውስ
0
14
ባንተ_ብቻ_አይደለም "መኖር ድክም ብሎኛል ፣ ተስፍ ልቆርጥ ነው የምትሉ በሙሉ ኑና ይሄን ግጥሜን ልጋብዛችሁ" 👇 አንዳንዴ ስትኖር ..... እንዳሰብከው ሳይሆን ፣ አንተ እንደጠበከው ፍፁም ተቃራኒ ፣ ሁኖ ነው ሚገኜው ጎንህ ላለው በርቶ ፣ አንተ ጋር ጨልሟል ሌተቀን እየጣርክ ፣ ትርፍህ ድካም ሁኗል ያቀድከው ያለምከው፣ አልሳካ ብሎህ መጣ ያልከው ቀርቶ፣ ደግ ያልከው ከፍቶብህ የኔ ያልከው ወዳጅ ፣ የሩቅ ሰው ሁኖብህ ውስጥህ ብቸኝነት ፣ ተሞልቶ ባዶነት ድንግርግር ብሎህ ፣ ትርጉሙ የሂዎት በቃ ሁሉም ነገር ፣ ስልችት ብሎሀል በዚህ የተነሳ ከተስፋ መቁረጥ ፣ ስር ካፍፉ ቁመሀል , , ልብ በል ወዳጄ " መኖር ይቀጥላል" እስኪ ልጠይቅህ ....? የሂዎትን ጉዞ የመኖርን መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ ማን ሳይወላገድ ? ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ ? ማንስ ይሆን ከቶ በእንባ ምንጭ ያራሰ ሀዘን ሳይዳስሰው ብሶት ሳይጎበኜው በ አልጋ ባልጋ ድሎት ዛሬን የደረሰ ? ማ•••••••••ን•••••••••ም እየህ አይደል ጓዴ ይብዛም ይነስ እንጂ • • በመኖር እንቅፋት ሁሉም ተደናቅፏል? የግዜን አቀበት በማቃሰተ አልፏል ? የተፃፈለትን የእጣ_ፈንታ ድርሻ ? የማሩን የሬቱን የ'ሰው' ነት ቅምሻ ? መራራ ጣፋጩን ውጧል የድርሻውን እ ና ም ••••••• እ ል ሀ ለ ው አሁንህ ቢጨልም ባይሆን እንዳሰብከው አይዞህ ቀና በል 💪 ባንተ ብቻ አይደለም እስኪነጋ ድረስ በትእግስት እለፈው
0
15
እስቲ ለሁላቹም የሚሆን ጥያቄ አንዴ ሴት ከባሏ እየኖረች ወልዳ ተከባብረው እየኖሩ ግን ድንገት አላህ ይጠብቃቹና እቺ እህት ከሌላ ወንድ ጋር ዝሙት ላይ ድገት ተሳስታ ብትወድቅ ለባሏ መናገር
0
16
sticker.webp
0
17
👆 እነዚ ሁለት መፅሀፎችን ፈልጋቹ አንቡብ የዛሬ አመት ብዛት ገዝቼ በነፃ ለተወሰኑ ሰዎች እደሰጠው አስታውሳለው አሁን መፅሀፉ ገበያ ላይ ይኑር አይኑር ባላቅም ምርጥ መፅሀፎች ናቸው አላህን ሲያምፁ+1
👆 እነዚ ሁለት መፅሀፎችን ፈልጋቹ አንቡብ የዛሬ አመት ብዛት ገዝቼ በነፃ ለተወሰኑ ሰዎች እደሰጠው አስታውሳለው አሁን መፅሀፉ ገበያ ላይ ይኑር አይኑር ባላቅም ምርጥ መፅሀፎች ናቸው አላህን ሲያምፁ ፣ ወንጀል ሲሰሩ የነበሩ ፣ አላህ እዴት ሂዳያ እደሰጣቸው እዴት እደተመለሱ የሚነግረን መፆሀፍ ነው። የተውበት እንባዎች
0
18
👆 አዳምጡት አጓጉል ፊልም እያያቹ ለተለከፍቹ ወድና ሴቶች ብዙ ትዳሮች በዚ ነገር ተፈትነዋል መፍትሄው ምድነው ምክርም ከፈለጉ እዴት መተው እዳለባቹም ያማክሩን ከሁሉም በላይ ግን እዴት ተውበት እና
👆 አዳምጡት አጓጉል ፊልም እያያቹ ለተለከፍቹ ወድና ሴቶች ብዙ ትዳሮች በዚ ነገር ተፈትነዋል መፍትሄው ምድነው ምክርም ከፈለጉ እዴት መተው እዳለባቹም ያማክሩን ከሁሉም በላይ ግን እዴት ተውበት እናድርግ ነው 👉 ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣ ምክር ከፈለጉ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 👉👉 @nesihatewba 👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ @Abdulhakemohammed @Abdulhakemohammed
0
19
ምክራቹን ለግሷት እኔ አደርሳለው
0
20
بدون متن...
0