cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዜማ 🎼

ሰላም የ ዜማ ቤተሰቦች ዜማ ሰለ ሙዚቃ የምንሞሞርበት እንዲሁም ስለ ሀገራችን የ ሙዚቀኞች ታሪክ የመንዳስስበት የሙዚቃ መሳሪያዎችን አጨዋወት የምንሞርበት አንዲሁም አይረሲ ዜማዎችን የምንጋብዝበት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ላይ አሻራቸውን ስላኑሩ የሙዚቃ ባለሞያዎች የምናወጋበት በአጨሩ ስለ ሙዚቃ የምናውቅበት ቻናል ስለሆነ ፍላጎቱ ያላቸው ተቀላቀሉን @ZEMAET

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
´´የከተማው መናኝ´´ ኤልያስ መልካ ሕይወት

ሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል።

🕰 ነገ ቅዳሜ 8:00 🏛 ብሄራዊ ትያትር 📖 ይመረቃል።
نمایش همه...
🕰 ነገ ቅዳሜ 8:00 🏛 ብሄራዊ ትያትር 📖 ይመረቃል።
نمایش همه...
🕰 ነገ ቅዳሜ 8:00 🏛 ብሄራዊ ትያትር 📖 ይመረቃል።
نمایش همه...
ወይ ምጣ ወይ ልምጣ - መሰሉ ፋንታሁን
نمایش همه...
PIANO CLASS ONE ------------------------- 🔊For beginners 🔘Piano ስንጀምር የእያንዳንዱን key ስያሜ ማወቅ ይኖርብናል!! ስለዚህ ከቁልፋች ስያሜ እንጀምራለን!... 🔘piano/Keyboard ላይ የምናገኛቸው ጥቁር ቁልፎች ''ሻርፕ key'' ሲባሉ ነጮቹ ደግሞ ''ፍላት key'' ይባላሉ!! ↪ሻርፕ(#)- ግማሽ ድምፅ ከፍ ማለት ነው ይህም ማለት ከላይ ባለው ምስል ስንመለከት ከC ወደ C# ስንሄድ ማለት ነው ↪ፍላት(b) - ግማሽ ድምፅ ዝቅ ማለት ነው ይህም ለምሳሌ ከD ወደ C# ዝቅ ስንል ማለት ነው!!! piano ላይ ያሉ ቁልፎች ------------------------- ||C#| |D#| |F#| |G#| |A#| |C| |D | |E | | F | |G| |A| |B| ተመልሶ |C| ይመጣል!! ይህ 1 octave ነው!! octave ማለት ከC እስከ C ያሉትን ቁልፎች አብዛኞቹ ሀገራችን ውስጥ ያሉ keyboardኦች 5 octave አላቸው C # D# F# G# A# 👉ጥቁሮቹ ቁልፎች ናቸው! C D E F G A B C 👉 ነጮቹ ቁልፎች ናቸው! ሌሎችን መጋበዝ አትርሱ @Music_learning_school @Music_learning_school
نمایش همه...