cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😊 🅾 ƑƑƖƇƖƛԼ Ⓜ️ ƲӇЄ😉

Official Muhe ♦️✨Quote❤ ♦️✨Old & New Music🎶🎵🎤🎹🎷 ♦️✨Video📷 ♦️✨Vine & Prank🤣 ♦️✨Pic competition🎁 ♦️✨Dance&Tik-tok👀👀 ♦️✨Fashion👙 ♦️✨Photo ☺ 🎈✨ Couple pic 🥰 🩸🎂 brithday wish ❤❤BFF👭 @Muhe_Official👈 #Credit by : @MuheLove

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንድ ቀን አይበቃም ከቀናቶች መሀል አንድ ቀን ቆንጥሬ የአባት ቀን የሚል እለቱን ቆጥሬ ስላንተ ሳከብር ሌላውን ስመስል ከቦታህ አውርጄ ያቀለልኩህ ያህል አዎ አባብዬ...... እኔን ለማሻገር ከመኖር ግርግር ችለህ ስላለፍከዉ መከራና ችግር በዉርጭ በፀሐይ ቆላ ደጋ መስልህ ደክመህ ተንከራተህ ከቀይ ጥቁር ሆነህ ያንተን ቺላ ብልህ ስለኔ ለኖርከው እኔን ለማንሳት እራስህን ለጣልከው 💪💪 ላንተ ለጀግናው💪💪 እንደምን አድርጎ አንድ ቀን ይበቃል እንዴትስ ተወርቶ ተዘርዝሮ ያልቃል አይበቃም አባዬ.....😘😘 ባንድ ስጋ ምስል ሆነህ ብዙ ፍጡር ሳትሰስት በመስጠት የማያልቅ ፍቅር ልጆቼ አይከፉም ክንዴን ሳልንተራስ አይልህ ላሳደከኝ ከኩዮቼ ሳላንስ መክረህ አስተምረህ አንዳንዴም ገርፈህ እዚህ ላደረስከኝ ሰው እንዲሆን አረከኝ 💪💪 ላንተ ለጀግናው💪💪 ምን ከምን ሁኖ ነው ይህ ቀን የሚበቃዉ የትኛው ተጠቅሶ የትኛው ሊቀር ነው? አረንደው በፍፁም ማሰቡም ዘበት ነው አንደውም ሆኖልኝ😍😍 ስልጣኑ ቢሰጠኝ ተብዬ አንቺ ወስኚ እድሜ ልክ የማደርገው ቀንህን ሰርክ እንዲወሳ ስምክ እንዲከበር ከአፍ እንዳጠፋ ባደረኩም ነበር ያም ሲያንስ ነው ላንተ ስለዚህ አባቴ.... ልቀህ አንደገዘፍክ ከመላው ሰው ሁላ ሀዘን ሳይዳስስህ በምቾት በተድላ ከፊት ከገፅታህ ሳይለይ ፈገግታ ኑርልኝ ዝምብለህ ሁሌም አንዳለህ ደስ እውነታው ይሄ ነው አንድ ቀን አይበቃም አንተን ለማወደስ😘
نمایش همه...
Repost from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤
Photo unavailableShow in Telegram
አበደ አሉኝ እኳ አለሜ ........ እንደው ባብድስ ይገርማል ወይ አብሬሽ የኖርኩባቸው አመታቶች በቂ ነበረስ ወይ? አለሜ ሁሉም ነገር ዝም ጭጭ አለብኝ እነዛ ውብ የነበሩ ስፍራዎች ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ ተቀየሩ እነዛ ውብ መናፈሻዎች አበባቸው ደረቁ ይሀው አንቺ ከሄድሽ በኃላ የቀረኝ ነገር ቢኖር አበደ የሚለው ቃል ሆነ ......... አለሜ የምር እንዳሉት አበድኩ እንዴ ተነሺ ንገሪኝ አለሜ አው አብደሀል በይኝ አንቺ ነው የማምነው ሌላማ የትኛውን ሰው አምናለው አንቺ አለመኖርሽን እያወቁ አብደሀል ያሉኝን አላምንም........ አለሜ ትዝ ይልሻል ያ ሁሌ ከዛ ሰፈር ስላንፍ " እንደደመቃቹ ኑሩ እያሉ የሚመርቁን አባት " ዛሬ እንዲህ ሆኜ ቢያዩኝ " አረ ተው ልጄ በቃ እርሳት አሉኝ " እሺ ማነው ውሸታም ያልሆነው በኔ እና ባንቺ አለም? ንገሪኝ መልሺልኝ .......... እውነት ነበረሽ ለካ እንዲህ አትውደደኝ ስትይኝ የነበረው ። አዎ አለሜ እንደዛ ወድጄሽ ይሀው አበድኩልሽ ........ አዎ አለሜ እንደዛ አፍቅሬሽ ይሀው....... እብድ ተባልኩልሽ አዎን አብጃለው ነይና ተመልከቺኝ አዎ አቅቷኛል ያላንቺ ማን አለኝ አዎ ጎዳናውም የለም ፣አዎ መናፈሻውም የለም አዎ አንቺም የለሽም አዎ እኔም አብጃለው ። 🦋#selin🦋

የበለጠ ኩሩ ነዎት ከእርስዎ ጋር ለመሆን የበለጠ ይጠማሉ እና ምንም ያህል የማይደረስዎት ቢሆንም የበለጠ ይከተልዎታል; ኩራት ከሌለህበት ቀን የተጠበቀ ያለ ግብዝነትም ውደዷቸው ከዚያም እነርሱ ፈጽሞ አያዩህም; በአጠገብህ ብቻ ያልፋሉ...😊
نمایش همه...
ሁልጊዜ እግርዎን ለሚመታ ጫማ፣ በትክክለኛው ወይም በተሳሳተ መንገድ ላይ ከሆኑ ምንም ለውጥ የለውም። ምንም አይነት መንገድ ብትከተል፣ መጨረሻ ላይ ጉድፍ ታገኛለህ። ሰዎች ከጫማ ጋር አይመሳሰሉም. ሁል ጊዜ እግርህን የሚመታ ጫማ እና ሁሌም የሚጎዳህ ሰው ምን አይነት ህመም እና ስቃይ እንደተቀበልክ አይረዳውም
نمایش همه...
ይመስለናል ወደ ደስታ እየሄድን ደርሶ አስክናየው መከራ ስቃዩን ይመስለናል ሚያበራዉ ሁሉ ሰላም የበዛበት ስፍራ ይመስለናል ደርሶ አስክናየው የሰውን ፀባይ ከላይ ብቻ አይተን አንደምንገምተው...... ለጊዜው ነው አንጂ ሁሉም አያደረ ፀባዩን ቀስ በቀስ ያሳይሃል ብቻ አብሽር አትቸኩል ወዳጄ ሁሉም በጊዜው ግልፅ ይሆናል ላንተ ብቻ ታገስ 😊😊
نمایش همه...
ተስፋ የሌለው ነገር ላይ ተስፋ ታደርግና ልክ እውነታውን መጋፈጥ ትጀምራለህ መጋፈጡም የሚሆነው እውነታውን በሚያውቀው አእምሮህ አና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል ነው ......እውነታው ሲገባህ ትንሽ ጊዜ ትታመማለህ ውስጥህ ጠንካራ ከሆነ ጥቂት ጊዜ ይወስድብሃል ውስጥህ ጠንካራ ካልሆነ ደሞ ዘላለም የማይመጣ ነገር ሲጠበቅ.... ማድረግ ያለብህ ነገር ሳታደርግ መቀየር ያለብህን ሁኔታ ሳቀይር ህይወት የተሻለ ሳይሆን ታልፋለህ ....... አሁን የገባኝ ነገር የተሻልክ ካልሆንክ ማንም አይፈልግህም ማሰብ ያለብህ አራስህ ስለመቀየር መሆን ነዉ ያለበት ...... ለሌላው ይጨመርለታል..... ...... አይደል ሚባለው.... .....😊😊😊😊😊...
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በየደቂቃው የሆነ ሰው ይችን አለም ጥሎ ይሄዳል:: ሞት እድሜ አይገድበውም!  ሳናውቀው ሁላችንም በ "ሰልፍ" ላይ ነን:: ከፊታችን ስንት ሰው እንደሚቀድመን አናውቅም! ከኃላ ልሰለፍ ማለት አይቻልም ከሰልፉም መውጣት አይቻልም ሰልፉንም ማስቀረት አይቻልም! ይቺ የኔ የኔ የምንላት አለም የምንገዳደልባት, ዘር የምንቆጥርባት ጦርነት ከፍተን ህይወታችንን የምንገብርላት ይቺ አለም ያንዳችንም አይደለችም መቼም አትሆንምም! ነገ ጥለነው ለምንሄደው ብሄር እና ክልል አንገዳደል። መልካም ሰው እንሁን !
نمایش همه...
😊😊😘😘
نمایش همه...
Tayc_-_N'y_pense_plus(256k).mp37.18 MB
02:25
Video unavailableShow in Telegram
😁😁😘😘😘😘
نمایش همه...
44.54 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.