cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

«ሀያዕ የኢማን መስፈርት ነዉ💎🌺»

https://t.me/joinchat/Ud0cgrgzuXZ9BYuS ►◉ነቢዩላህ ሹዐይብ ልጆቹን በሀያእ ሲያሳድግ አላህ አክብሮት ነብይን አማች አደረገለት... ►◉የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን ሪዝቋን ከፍ ቢያደርግላት ነው እንጂ አያሳጣትም:: ። ►◉እራስን እና ክብርን መጠበቅ መነኛ ደስ ይላል‼ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ረድ ለ"ቀልብ ዶክተር"‼️ [እና ጥቂት ነገሮች በሩቃ ነጋዴዎች] ~ ሰዎችን ጊዜያቸውን እና ገንዘባቸውን እያባከኑ ያሉ ግሩፖች ናቸው እና ተጠንቀቁ። አደራ! 🎙#አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድኑር ሐፊዘሁሏህ
نمایش همه...
ረድ ለ_ቀልብ ዶክተር.mp34.32 MB
ሱረቱል ካህፍ የሚችል ይቅራ የማይችል ያድምጥ! ~
نمایش همه...
سورة_الكهف_Al_Kahf_عبد_الودود_حنيف_Al_Haramien_HD_128kbps_.mp323.03 MB
يَوْمَ تُقَلَّبُ وُجُوهُهُمْ فِي النَّارِ يَقُولُونَ يَا لَيْتَنَا أَطَعْنَا اللَّهَ وَأَطَعْنَا الرَّسُولَا (66) فهد واصل المطيري
نمایش همه...
فهد واصل المطيري.mp31.84 MB
ሞተህም ማይቋረጡ ስራዎች....!? 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ     t.me/Darutewhide
نمایش همه...
3ቱ ስራዎች ሲቀር.mp34.05 MB
📝አላህ መልካምን የሻለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል‼️ ዒልም ማለት፦ አላህ እንድህ አለ መልእክተኛው እንድህ አለ ሱሃቦች እንድህ አሉ ማለት እንጅ ሰውን ማምታታት አይደለም 🎙በ𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫 t.me/https_Asselefya1    
نمایش همه...
አላህ መልካም የሻለት ሰው.mp33.30 MB
#ወሳኝ_ሙሐደራ 🏖🏝🏖🏝🏖🏝 🏖 العنون ➴➴➴ 🏝❴الـــثـــبـــات عـــلى الـــحـــق ❵ 🏖 ርዕስ➴➴➴ 🏝 ❴«በሐቅ ላይ መፅናት»❵ 🎙 አቅራቢ፦ በኡስታዝ ሲራጅ ሁሴን አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🎙 أستاذ سراج حسين السلفي السلطي حفظه الله ورعاه 🕌 ቦታ፦ ስልጤ ዞን (ወራቤ ከተማ) በፋብሪካ ሰፈር አዩብ አልአንሷሪይ መስጅድ! ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
نمایش همه...
🏝 ❴«በሐቅ ላይ መፅናት»❵.mp317.06 MB
الْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَىٰ أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَا أَيْدِيهِمْ وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ (65) احمد الجبير = t.me/abu_reyyis_arreyyis
نمایش همه...
احمد الجبير.mp34.37 MB
Show comments
አንዳንድ ታዋቂና ጠቃሚ ንግግሮች ①) እውቀት "ሂፍዝ" በልጅነት ልክ ድንጋይ ላይ እንደነቀረፀ ፅሁፍ ነው "ቶሎ አይጠፋም"። 👉ሀሰነልበስሪና ቀታዳ ②) የወንጀሉ ማነስ አትመልከት ነገር ግን እያመፅከው ያለው "ሀያሉ ጌታ " ተመልከት። 👉ቢላል ቢን ሰእድ ③) ከሀቅ ዝም ባይ ዝምተኛ ሸይጣይ ነው። 👉አቡአልይ አደቃቅ ④) የዛሬን ስራ ለነገ አታዘግይ። 👉ኡመር ⑤) ንግግር ከብር ከሆነ ዝምታ ከወርቅ ነው። 👉ሱለይማን ቢን ዳውድ ⑥) ሰዎችን ማስደሰት የማይደረስበት ድካ ነው። 👉ሱፍያን አሰውርይ ⑦) እድለኛ ማለት በሌሎች ላይ በደረሰው የተመከረ ነው። 👉አብደላህ ቢን መስኡድ ⑧) አንድ ፊደል (ትንሽ እውቀት) ያስተማረኝ ባሪያው እሆናለሁ። 👉ሹእባ ቢን አልሀጃጅ ⑨) የሰዎችን ሁኔታ (አብዝቶ) የሚከታተል ሰው በጭንቅ ይሞታል። 👉አንድ ገጣሚ ①∅) ምቀኛ አያድግም "የሚፈልገው ደረጃ አይደርስም"። 👉ዚኑር = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
Photo unavailable
ስትመክር ተመካሪው ምክሬን ሊቀበለኝ ይገባል ከሚል መነሻ አይሁን። ✩ስትሰጥ መመስገንና መወደስን አስበህ አትስጥ።ስታሸ'ማግል ግድ መታረቅ አለባችሁ ከሚል ቅድመ ሁኔታ ሊሆን አይገባም። ከላይ የተጠቀሱትን ስታደርግ ሃሳብህ  መልካምን መፈጸም፣ሀላፍትናን መወጣት እንድሁም ሌሎችን ለመጥቀም በማሰብ ብቻና ብቻ ይሁን። #ከኢብኑ_ሀዝም_ምክሮች 𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.