አሚ TUBE ✝️ 🇪🇹
፨ እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ ኑ በእግዚአብሔር ብርሀን እንሂድ ኢሳ 2:4 በዚህ channel ፦ምንተናነጽበት ፦ምንማማርበት ፦ለመንግስቱ ለመብቃት ምንደጋገፍበት ነው። For any comment @edbornagain @Abuttysda አጋር channel ፍቅር በመጽሐፍ ቅዱስ(ጾታዊ ትምህርቶች) 💏💏 @relationship4christ 💏💏
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
775مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
. ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ዘሪቱ ከበደ - New Clip
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷Join Us◁
Repost from ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ
እስኪ አንድ ሀሳብ ላጋራችሁ
አንድ ሰው በሀጥያት የወደቀው ሀጥያት የሰራ ቀን ሳይሆን ያንን ሀጥያት ለማድረግ ያሰበ ቀን ነው።
ወዳጆቼ ድርጊት ከሃሳብ ይጀምራል እና ሀሳባችንን እንገምግመው
አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ አንዲት እህት ነበረች ፍቅረኛ ነበራት እና ከፍቅረኛዋ ጋር በተደጋጋሚ አብረው ስለማደር ያወሩ ነበር እሷ ደስተኛ ባትሆንም እርሱን ለማስደሰት ስትል ፈቃደኛ ትሆናለች እርሱም ምንም እንደማይፈጠር እና ቢፈጠር እንኳ እንደሚጋቡ ይነግራታል።
እርሷም እየፈራች ወደያዙት ክፍል አመራች ስትደርስም በጣም ደስ በሚል አቀባበል ተቀበላት እራትም በሉ ድባቡን ወዳዋለች ቀስ በቀስም ነገሮች እየተቀየሩ መጡ እናም አብረው በሀጥያት ወደቁ።
እናም ምን ልላችሁ ነው እነኚ ጥንዶች በሀጥያት የወደቁት አብረው የተኙ ቀን ሳይሆን ለማደር ያሰቡ ቀን ነው።
ወዳጄ ምንም አይፈጠርም ብሎ ነገር የለም እሳት እየጨበጡ አያቃጥለኝም ማለት አይቻልም።
እግዚአብሔርን በህይወትህ/ሽ ማስከበር ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ሀሳብህን/ሽን በእግዚአብሔር ቃል አንጻር እየው/እዪው።
ምን እያሰብክ ነው?
ምን እያሰብሽ ነው?
እግዚአብሔር በዛ ሀሳብ ውስጥ አለ?
ቅድስናችን ከሀሳብ ይጀምራል
እኛ ስንቀደስ ጥቅሙ ለኛ ክብሩ ደግሞ ለጌታ ነው።
#ሀሳባችን_ይፈወስ
✍ed
💑 @relationship4christ 💑
💑 @relationship4christ 💑
፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ💏💏
💑ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች
💑ማንን ላግባ?
💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ
💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ
በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን
for any comment
@edbornagain
https://t.me/relationship4christ
#ALPHA_TECHNOLOGIES :-
ALPHA Technologies have
#Strong_ambitions on technological devices market.
#Aware different technological devices for customers helping to prefer best devices to use.
@alphatechnologies1
https://t.me/electronicsrevolution
ትክክለኛ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር በምን ይመዘናል?
👉አንዳንድ ስሜት ተኮር መካሪዎች "ፍቅር ሲይዝህ በቃ ልክ መጀመርያ ስታያት ይታወቅሃል/ስታይው ይታወቅሻል" በማለት ስሜትን እንድንከተል ሊመሩን ይሞክራሉ።
👉አንዳንድ ሂደት ተኮር ሃሳብ ሰጪዎች ደግሞ "ፍቅር መላመድ ነው በቃግቢበትና/ግባበትና ቀስ በቀስ ትለምጂዋለሽ/ትለምደዋለህ" በማለት የተስፋ ቁማር እንድንጫወት ያነሳሱናል።
👉አንዳንድ ዘመን አመጣሽ መካሪዎች ደግሞ "ፍቅር እንደ ሙቅ ውሀ ነው ወደ አንዱ ውስጥ ትገባና ሲቀዘቅዝህ ወጥተህ ወደሌላ ትኩስ ውሀ(ፍቅር ) ውስጥ ትገባለህ እንጂ እንደ ጋለ የሚቆይ ፍቅር የለም" በማለት የእንደልብ ህይወትን ዘር ይዘሩብናል
ታድያ ትክክለኛ ፍቅር ይህ ነውን??
ይቀጥላል
ከተጠቀሙበት share በማድረግ አብረውን ይሁኑ
👩❤️👨 @relationship4christ 👩❤️👨
👩❤️👨 @relationship4christ 👩❤️👨
ፍቅር እንደያዘን በምን እናውቃለን??
በተቃራኒ ጾታዎች መካከል ትክክለኛ ፍቅር ሲከሰት የሚታወቀው በምን እንደሆነና ሁለት ሰዎች ፍቅር ሲይዛቸው የሚታይባቸውን ምልክቶች ምን ምን እንደሆኑ በርካታ አስተያየቶች ይሰጣሉ.......
ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው?
ምንስ ማድረግ አለብኝ?
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
👩❤️👨 @relationship4christ 👩❤️👨
👩❤️👨 @relationship4christ 👩❤️👨
نمایش همه...
نمایش همه...