የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
رفتن به کانال در Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
نمایش بیشتر4 374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
4 374
✝ 🤫 🤭 👳♂👳♀
🎯1. መናፍቃንን አፋቸውን የሚያዘጉ መምህራን
🎯2. ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ ለመስጠት "መጋቤ ኃዲስ እሸቱ" በሀሙስ መርሀ ግብር ይጠብቋችዋል !
🎯3. የቅዳሴ ተሰጥዎ ትምህርት
🎯4. የገዳምት ጉብኝት
🎯5. ያልወጡ ምሁራንን ፈልፍሎ ማውጣት
🎯6. ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ በእውቁ ምሁር በእለተ ሰንበት ይጠብቃችሇል፡፡
በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ! እነሆ በአይነቱ ልዩ መርሀግብር "በዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ" የ YouTube ቻናል መንፈሳዊ ማንነቶን የሚያዩባቸው መርሃ ግብሮ ይዘንላችሁ ቀርበናል ! ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የሚፈልጉትን እውቀት ይሸምቱ ።
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇
ይህን ይጫኑት ... ይህን ይጫኑት
.
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
እኛ ደግሰናል እናንተስ ዲ/ን ሄኖክ - ንዑስ ሚድያ
4 374
🌾✞ #ቅድስት_ቴክላ ✞🌾
[የሕሙማን እናት የተባለችው ሐምሌ ፳፭ ያረፈችው በብዙ ሊቃውንት የተወደሰችው የቅድስት ቴክላ ድንቅ ታሪክ]
✍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
❖ በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረችው ብዙዎች አበው በድርሳናቸው የመሰከሩላትን በድንግልናዋ ጸንታ የኖረችውን ቅድስት ቴክላ ናት፤ ይኽቺ ቅድስት ሴት፤ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን ከተከተሉት ቅዱሳን ሴቶች አንዷ ስትኾን እጅግ ውብ፣ ሀብታምና የተማረች ነበረች፤ በዚኽም ከልዑላኑ ታሚሪስ የሚባል ወጣት ሰው አጭቷት ነበር፤ ቅዱስ ጳውሎስ በ፵፭ ዓ.ም. ከአንጾኪያ ከተማ ወደ ኒቆምድያ ከተማ ኼዶ ወንጌልን ሲሰብክ በተመስጦ ኾና ትምህርቱን ትከታተል እንደነበር ከሊቃውንት ቅዱስ አምብሮስና ቅዱስ አውግስጢኖስ ጽፈዋል።
❖ በሐዋርያውም ትምህርት ልቧ በመነካቱ የድንግልና ሕይወትን በመምረጥ ለእናቷ የታሚሪስ እጮኝነቷን ማፍረሷንና ክርስቲያን እንደምትኾን ነገረች፤ ወላጆቿ ግን ርሱን እንዳትሰማ ቢያግባቧትም ርሷ ግን እነርሱን አልሰማቻቸውም፤ በዚኽ ምክንያት አባቷ ዲማኖስና ርምጋኖስ ከሚባሉ ዳኞች ኺዶ ከሰሳት፤ እነርሱም ሊያስገድዷ ቢሞክሩም አልቻሉም፤ ከዚያም የቀደመ ልብሷንና ጌጦቿን ኹሉ ትታ ከቅዱስ ጳውሎስ ጉባኤ ተቀመጠች፡፡
❖ በዚኽ ተበሳጭተው በመኰንኑ ዘንድ እንደገና ከሰዋት፤ ርሱም ሌሎቹ ፈርተው ወደ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳይኼዱ በእሳት እንዲያቃጥሏት አዘዘ፤ ርሷ ግን በሚያቃጥሏት ጊዜ ልቧን አጽንታ ቅዱስ ጳውሎስን ተመለከተችው፤ ያን ጊዜ ሐዋርያው በመስቀል ምልክት ባማተበ ጊዜ ወደ እሳቱ ምድጃ ተወረወረች፡፡
❖ “ፈነወ እግዚአብሔር ዝናመ ብዙኀ ወበረደ ወመብረቀ ወኮነ ዕቶነ እሳት ከመ ጠል ቈሪር ወሮጸት ቴክላ ወበጽሐት ኀበ ቅዱስ ጳውሎስ ኀበ ኀሎ መካነ ኅቡአ” ይላል፤ ያን ጊዜ እግዚአብሔር ብዙ ዝናብን፣ በረድን፣ መብረቅን ላከ፤ የእሳቱም ምድጃ እንደ ቀዝቃዛ ጠል ኾነ፤ ቴክላም ሩጣ ቅዱስ ጳውሎስ ተሰዉሮ ወደ አለበት ቦታ በመድረስ፤ ወንጌልን ለመማር በኼደበት ኹሉ ትከተለው ዘንድ ለመነችው፡፡
❖ ከዚያም ከርሱ ጋር አንጾኪያ ከተማ በመኼድ ለዐዲስ አማኞች የእግዚአብሔርን ቃል ትነግራቸው ነበር፤ ከመልኳ ውበትም የተነሣ ከመኳንንቶቹ አንዱ ሊአገባት ፈለገ፤ ርሷ ግን ዘለፈችው፤ ከዚያም ለአንበሶች እንድትጣል ቢደረግም ልክ እንደ ነቢዩ ዳንኤል አንበሶቹ ሳይነኳት በነርሱ መኻከል ኹለት ቀናት ቆየች፤ ከዚኽም በኋላ በኹለት በሬዎች መኻከል አስረው በከተማው ውስጥ አስጐተቷት፤ ነገር ግን ምንም ክፉ ነገር አልደረሰባትም፤ ከዚያም በኋላ ለቀቁዋት፡፡
❖ ርሷም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ኼደች ርሱም አጽንቶና አረጋግቶ የሰማችውን እንድትመሰክር አዘዛት፡፡ ርሷም ወደ ወላጆቿ ሀገር በመኼድ ስለ ክርስቶስ መሰከረች፤ አባትና እናቷም አምነው ክርስቲያን ኾኑ፤ ሀብተ ፈውስም ተሰጥቷት ብዙዎችን ትፈውሳቸው ነበር በዚኽም “የሕሙማን እናት” በመባል ትታወቃለች፤ በመጨረሻም ተጋድሎዋን ፈጽማ ሐምሌ ፳፭ ዐረፈች፤ መስከረም ፳፯ም ትታሰባለች፤ ሥጋዋም በግብጽ ደቡብ ሰንጋር በሚባል ቦታ ተቀመጠ፤ በዚያም ከሥጋዋ የተነሣ ብዙ ድንቅ ተአምር ተገልጧል፡፡
❖ በርካቶች ቅዱሳን አበው በየድርሳናቸው የቅድስት ቴክላን ቅድስናና ተጋድሎ ጽፈውላታል፤ በተለይ ቅዱስ ሜቶዲየስ ቅድስት ቴክላ ከቅዱስ ጳውሎስ በተማረችው ትምህርት ምን ያኽል ጠንካራ እንደነበረች፤ በጊዜው ከነበሩት የደናግል ኅብረት ከፍ ከፍ ያለች፤ ድንግልናቸውን ጠብቀው እንዲኖሩ በዝማሬም ትመራቸው እንደነበር ይገልጣል ፡፡
❖ ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅም ስለ ርሷ ክብር ሲጽፍላት፡- የተባረከች ድንግል ቴክላ ንጽሕናዋን ሰማዕትነቷን ለልዑል እግዚአብሔር በማቅረብ በአንድ እጇ በሥጋው በደማዊ ፈቃድ ላይ የድል ዘውድን ስትይዝ፤ በሌላኛው እጇ በአደገኛ ሥቃይና መከራ ላይ የክብር አክሊሏን እንደያዘች ዐውቃለኊ” ብሏል፡፡
❖ ቅዱስ ጀሮምም በደብዳቤው ላይ “የጌታ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የደናግልን ማኅበር አስከትላ እናንተን ለመገናኘት የምትመጣባት የዚያቺ ቀን ክብር እንደምን ያለ ነው!... ያን ጊዜ ቴክላ እናንተን ለማቀፍ በደስታ ትበርራለች” ብሏል፡፡
❖ ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያም የድንግልና ሕይወቷን አብነት እንዲያደርጉ ሲያስተምር “የንጽሕና አምሳል ከምትኾን ወደር ከሌላት ከአምላክ እናት በመቀጠል ከሴቶች አስቀድማ ሰማዕት የኾነች ቴክላን ምሳሌ አድርጌ አነሣለኊ፤ እናንተም የርሷን መንፈሳዊ ውበት ተላብሳችኊ ሰማያዊ ጸጋን ለማግኘት ነፍሳኹን በተለያዩ መንፈሳዊ መልካሞች ሥራዎች ታስጌጧት ዘንድ ይገባል” በማለት አስተምሯል፡፡
❖ ኢትዮጵያዊዉ ሊቅ አርከ ሥሉስም ተጋድሎዋን በማዘከር፡-
“ሰላም እብል ለሐዋርያዊት ቴክላ
እግዚአብሔር ዘአኀየላ
ኢያቊስልዋ አናብስት ወእሳተ ዕቶን ኢያሕልላ
እስመ አምነት ትምህርተ ጽድቅ ከመ ጳውሎስ ይቤላ
እስከ ኀደገት አበዊሃ ወገደፈት ብዕላ”
(አንበሶች እንዳያቈስሏት የእሳት ምድጃም እንዳያቃጥላት እግዚአብሔር ያበረታት ሐዋርያዊት ለኾነች ለቴክላ ሰላምታ ይገባል፤ አባቶቿን እስክትተውና ሀብቷን እስክትጥል ድረስ ደርሳ ጳውሎስ እንዳላት የእውነት ትምህርትን አምናለችና) እያለ የተቀደሰ ሕይወቷን በአድናቆት ጽፎላታል፡፡
❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ፦
“ሰላም ለጤቅላ (ቴክላ)
ዘሞአቶ ለተኲላ በገድል
ንጽሕት ድንግል”፡፡
(ንጽሕት ድንግል በገድል ተኲላውን ያሸነፈችው ለኾነች ለጤቅላ ሰላምታ ይገባል)እያለ ያወድሳታል።
📖የጽሑፉ ምንጭ [አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የጻፈው ተአምኆ ቅዱሳን ንባቡና ትርጓሜው፤ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ የተተረጎመ]
[የቅድስት ቴክላ በረከት ይደርብን]
[ከቅድስት ቴክላ ሕይወት ምን ተማርን በተለይ እኅቶች?]
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🎻 ✝ መማር ይፈልጋሉ❓. በገና , ክራር , መሰንቆ እቤቶ ሆነው
እቤታችን በመሆን የዜማ መሳርያዎችን በአጭር ጊዜ ብቁ ሆነን ለመጫወት እና ስለ ቤተክርስቲያናችን የዜማ መሳርያዎች ለማወቅ
ስለ በገና .....
🎻 በገና ምንድ ነው
🎻 በገና በመጽሐፍ ቅዱስ
🎻 ስለ ሰላምታ ቅኝት
🎻 ትዝታ (ዋኔን) ቅኝት
🎻 አንቺ ሆዬ (ስለቸርነትህ)
🎻 የበገና የቁጥሮች አወጣጥ
🎻 የበገና አካላት ምሳሌነታቸው የምናውቅበት
🎻 ያለመቃኛ የዜማ መሳርያዎዎች እንዴት እንቃኛለን
🎻 በበገና በክራር በመሰንቆ መዝሙሮች እንዴት አሳምረን እንጫወታለን
እንዲሁም የዜማ መሳርያዎች እንዴት እንደርድር የሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ ከፈለጉ የቤተ ዝማሬ / BETE ZMARE የዜማ መሳርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ! የ YOUTUBE ቻናላችንን የታችኛውን Link ተጭነው Subscribe ያርጉ ! እንዲሁም በቀላል ዘዴ መማርያ የክራር የመሰንቆ እና የቅኝት አመሰራረት መማርያ መጽሐፍ ገበያ ላይ ያግኙ ጃፋር እና ኮሜርስ የመጽሐፍ መደብር ያገኛሉ በቀላሉ የዜማ መሳርያዎችን ይማሩ !
✝ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✝
https://youtu.be/dF4jEdY9rqU?subconfirmation=yes
👆 ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት 👆
በአካል መማር ከፈለጉ ማሰልጠኛ ተቋሙ በመሄድ ይማሩ !
ስልክ : 0942177012
0967437703

#ከክፍል_ስምንት_የቀጠለ
🌾✞ #ጸሎተ_ንስሐ
https://t.me/EOTC2921
#ዲያቆኑ፦ ስገዱ ካለና ሕዝቡም ከሰገዱ በኋላ ሠራዒው ቄስ (ካህን) ጸሎተ ንስሐ ይደግምላቸዋል። ከዚህ ጸሎት የሚገኝ ጥቅም ብዙ ነው፡፡ ጸሎቱ “በደልን፣ ተመለስንም” ላሉ ሁሉ የሚጸለይ ነው። ስለዚህም ጸሎቱ መናዘዣ ነው። ተናጋሪውም ቅዱስ ባስልዮስ ነው። “እኔ ከንሰሐ ሕይወት ውጪ ነኝ” ብሎ ወድቆ (ሰግዶ) የማያስደግም ምእመንም ሆነ ካህን ሊኖር አይችልም።
💠የተከበሩ አንባቢ ሆይ የሚከተለውን ጥያቄ በማስተዋል ለመመለስ ይሞክሩ። በንስሐ ጸሎት የተካተቱ ዐበይት ቁም ነገሮች ምንድናቸው ?
❖ጸሎተ ንስሐ በይዘቱ በርካታ መንፈሳዊ ቁም ነገሮችን የያዘ ነው አጠር አድርገን እንደሚከተለው ማየት እንችላለን(( ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌን በተመለከተ፣ ኃጢአትን የሚደመስስ እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን፣ ለሐዋርያት (ለካህናት) የማሰርና የመፍታት ሥልጣን እንደተሰጣቸው፣ በቅ/ ጴጥሮስ መሠረትነት (የምስክር ቃል) ላይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለመመሥረቷ፣ ስለ ራሱና (ሠራኢው ካህን) ስለሁሉም ሥርዓተ ኃጢአት ልመና፣ ስለ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ፣ ስለ ጳጳሳቱ፣ ስለ ልዑካኑ፣ ስለ ሀገር መሪዎች፣ ስለ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ ስለ መነኮሳት፣ ረዳት ስለሌላቸው፣ ስለ ምዕመናንም ሁሉ የሚቀርብ ማሳሰቢያ፤ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ስላረፉ ነፍሳተ ሙታን ሥርየት የሚቀርብ ልመና፣ ከኃጢአት፣ ከክህደት፣ በሐሰት ከመማል፣ ሃይማኖት ከመለወጥ፣ ከሰይጣንና ከሥራዎቹ ስለመራቅና ፈርሐ እግዚአብሔርን ገንዘብ ስለማድረግ፣ ሰማያዊውን መንግሥተ እግዚአብሔር ተስፋ ስለማድረግ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። በመሐሉም ፊቱን ወደ ምዕራብ (ሕዝቡ) መልሶ ሦስት ጊዜ ይባርካቸዋል።
❖ካህኑ ጸሎተ ንስሐ ከደገመ በኋላ ዲያቆኑ “ነጽር፤ አስተውል” ይላል ካህኑም “ቅዱሳት ለቅዱሳን፤ ሥጋ ወደሙ የተሰጠ ከኃጢአት ለነጹ ለበቁ ነው፤ በቅቻለሁ የሚል ይምጣ ይቀበል።” በማለት ያውጃል ፡፡ሕዝቡም “አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ይመልሳል።
💠ይህን ጽሑፍ በመከታተል ላይ የሚገኙ የተከበሩ አንባቢ ሆይ አሁን ደግሞ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ይሞክሩ።
✔“ቅዱሳት ለቅዱሳን፤ የተቀደሰው ለተቀደሱ ነው፡፡” የሚለው የካህኑ ዐዋጅ ምእመናን ወደ ቅዱስ ቁርባን እንዳይቀርቡ ይከለክላልን?
✔የሕዝቡ ምስክርነት (ተሰጥዖ) ምን ማለት ነው?
❖ሥጋውና ደሙ የተቀደሰ የሕይወት ምግብ በመሆኑ ራሳቸውን በንስሐ አዘጋጅተው የሚቀበሉትን ሁሉ ይቀድሳቸዋል፡፡ “የተቀደሰው ሥጋውና ደሙ ለቅዱሳን ነው‹” ማለት “ሥጋውና ደሙን መቀበል የሚችሉት ንስሐ የገቡ ናቸው፡፡” ማለት ነው፡፡ ንስሐ ኃጥኡን ፈጽሞ ስለሚያነጻው መላ ሰውነቱ የተቀደሰና ለሥጋ ወደሙ የተገባ ይሆናል፡፡ ኃይለ ቃሉ ንስሐ ሳይገባ ማንም በድፍረት ወደ ምሥጢረ ቁርባን እንዳይቀርብና እንዳይጎዳ የሚጠብቅ እንጂ አስፈራርቶ የሚያባርር አይደለም። ሕዝቡም በባሕርይ በህልውና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ የሚሆን ወልድ ንጹሕ ነው፤ ካልነጹ አያድርም፤ ሲሉ ነው የሚመሰክሩት፡፡ “ካልነጹ” ሲልም “ንስሐ ካልገቡ፤ ሥጋ ወደሙ ቢቀበሉት አይጠቅምም፤ አይዋሐድም፤ እግዚአብሔርም በዚያ ሰው አያድርም፤” ማለት ነው።
❖ሠራዒው ካህን “እግዚአብሔር ምስለ ኩልክሙ” እግዚአብሔር አድሮባችሁ ይኑር።” ይላል ሕዝቡም “ምስለ መንፈስከ፤ እንደ ቃልህ ይደረግልን፤ (ከመንፈስህ ጋራ)፤” በማለት ይመልሳሉ። ከዚያም ሠራዒው ካህን መላውን ኅብስት በእጁ ከፍ አድርጎ ይዞ (የዕርገቱ ምሳሌ ነው።) “እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ አቤቱ ክርስቶስ ማረን፣ እዘንልን፣ ይቅር በለን፣” የሚለውን ጸሎት በዐቢይ ዜማ ፳፩ ጊዜ ይጸልያል። ሕዝቡም በተመሳሳይ ዜማ ፳ ጊዜ በመቀበል ይማጸናሉ፤ በድምሩ ፵፩ ጊዜ ይሆናል።
❖በመቀጠል ዲያቆኑ “እለ ውስተ ንስሐ ሀለውክሙ አትሕቱ ርእሰክሙ፤ በደልን፤ ተመለሰን በማለት ያላችሁ ርእሰ ልቡናችሁን ዝቅ ዝቅ አድርጉ፤” በማለት በድጋሚ ያዝዛል። ካህኑም እግዚአብሔር ልቡናቸውን ያዋረዱትን ሁሉ እንዲምራቸው ይጸልይላቸዋል።
🌾✞ #ምስክርነት
ሠራዒው ካህን በዚህ ክፍለ ጸሎት ስለ ምሥጢረ ተዋሕዶ (ሥጋዌ) በተለይም ስለ ቅዱስ ሥጋውና ደሙ የሃይማኖት ምስክርነት ያቀርባል። በዚህ ምስክርነትም እማሬዎች አሉበት። ምስክርነቱም ፦
✔ንጹሕ የክርስቶስ (አማኑኤል) ሥጋና ደም መሆኑን ፣
✔ለሚቀበሉት የኃጢአት ማሥተስረያ፣ ሕይወተ ሥጋና ሕይወተ ነፍስ እንደሚሆን፣
✔ሥጋው ከደሙ፣ ደሙም ከሥጋው ጋር አንድ መሆኑን፣
✔ይህ ሥጋና ደም ንዕድ ክብርት ከምትሆን ከእመቤታችን የነሳው የጌታ ሥጋውና ደሙ እንደሆነ፣
✔ከባሕርየ መለኮቱ ጋር አንድ ያደረገው ሥጋና ደም መሆኑን፣
✔የሥጋና የመለኮት ተዋሕዶ ያለመቀላቀል (ያለመጣፋት)፣ ያለመለወጥ፣ ያለ መለየት እንደሆነ፣
✔ክርስቶስ ወዶና ፈቅዶ በጲላጦስ ፊት በእውነት (ለእምነት) የመሰከረ ስለመሆኑ፣
✔ለሕማም ለሞት የተሰጠልን ክርስቶስ ለኛ ሕይወት መድኃኒት አድርጎ ሥጋውን ደሙን የሰጠን መሆኑን “አምናለሁ፤ አምናለሁ፤ አምናለሁ፤ በእውነት፤ እታመናለሁ” የሚል ነው።
ምእመናንም (ካህናትም ጭምር) እንደ ካህኑ “አሜን፣ አሜን ፣አሜን ፤ነአምን” በማለት ሃይማኖታዊ ምስክርነታቸውን በተመሳሳይ ሁኔታ ይሰጣሉ።
💠ውድ አንባቢ ሆይ ለተወሰኑ ደቂቃዎች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ይሞክሩ።
✤“ክርስቲያን ሁሉ አስቀዳሽ፣ አስቀዳሽም ሁሉ ቆራቢ ነው፤” በሚለው አባባል ይስማማሉ? እንዴት? ለምን?
✤ከላይኛው አሳብ ድምዳሜ አኳያ ወቅታዊው የቅዳሴና የምሥጢር ቁርባን ሕይወትዎ ምን ይመስላል? ወደ ፊትስ እንዴት መጓዝ አስበዋል?
✤በቀራኒዮ ክርስቶስ የቆረሰው ሥጋ ፣ያፈሰሰውም ደም በዚህ ቅዳሴ ከከበረው ሥጋና ደም ጋር ያለው አንድነትና ልዩነት ምንድነው?
✔✞በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርትና ሥርዓት መሠረት ክርስቲያን ሁሉ በተለይ በሰንበትና በዐበይት በዓላት ሊያስቀድስ፤ ያስቀደሰም ሁሉ ቅዱስ የሆነውን ቁርባን ሊቀበል ይገባዋል፡፡ በዚህ ዓለም እንኳን ወደ ድግስ ወይም ግብዣ ቦታ የሄደ ሰው ከተዘጋጀው መብልና መጠጥ ሳይሳተፍ ሳይበላና ሳይጠጣ/ አይመለስም፡፡ ሳይመገብ ቢመለስ ግን ከባለ ድግሱ ጋር መጣላቱ አይቀሬ ነው፡፡ እንደዚሁም ሁሉ መንፈሳዊው የሕይወት ምግብ ዘወትር የሚዘጋጅባት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ዘላለማዊ ሕይወት የሚያድለውን ፍሪዳ አርዳ አወራርዳ የወይን ጠጇንም ቀድታ በቅዳሴ ጊዜያት ሁሉ ትጋብዘናለች፡፡ የድግሱ ባለቤት እግዚአብሔር ስለሆነ ይህንን የሕይወት ምግብ ሳይመገብ የሚመለስ ክርስቲያን ቢኖር ከፈጣሪው ጋር መጣላቱ አይቀሬ ነው፡፡
✔✞ካህናት በቅዳሴ የሚያከብሩት ሥጋና ደም በዕለተ ዓርብ በመስቀል ላይ ከቆረሰው ሥጋውና ካፈሰሰው ደሙ ጋር ፍጹም አንድ መሆኑን የነገረን ራሱ ክርስቶስ ነው፤፤ በስቅለቱ ዋዜማ በዕለተ ሐሙስ ምሥጢረ ቁርባንን ሲመሠርት “ሲበሉም ጌታችን ኢየሱስ ኅብስቱንአንስቶ፣ ባረከ፤ ቈረሰ፤ ለደቀ መዛሙርቱም “ይህ ሥጋዬ ነው እንኩ ብሉ” ብሎ ሰጠ፡፡ ጽዋዉንም አንሥቶ አመስግኖ ሰጣቸው፤ እንዲህም አለ፣ “ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፡፡ ኀጢአትን ለማሥተሰረይ፤ ስለ ብዙዎች የሚፈስ፣ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው፡፡” (ማቴ 26፡26-29) ይህ የሚያሳየን በቤተ ክርስቲያን ዕለት ዕለት የሚቀርበው ቅዱስ ቁርባን ክርስቶስ በመስቀል ላይ ከቆረሰው ቅዱስ ሥጋና ካፈሰሰው ከቡር ደም ጋር ፈጽሞ ተመሳሳይ መሆኑን ነው፡፡
↪ #ይቀጥላል ~✞↩
4 374
🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ ✞🌾
~ክፍል ፰~
🌾✞ #ጸሎተ_ፈትቶ
https://t.me/EOTC2921
ይህ ጸሎት ካህኑ ሥጋውን እየፈተተ የሚጸልየው ነው፡፡ ይኸውም፡- “ከወዳጁ ከአልዓዛር ቤት ግብር አግብቶ ሳለ ለበረከት ካመጡለት ከኅብስቱና ከወይኑ ከፍሎ “ዝ ውእቱ ሥጋየ፤ ዝ ውእቱ ደምየ፤ ይህ ሥጋዬ ነው፤ ይህ ደሜ ነው፡፡” ብሎ አክብሮ ለውጦ ትኩስ ሥጋ ትኩስ ደም አድርጎ ሰጣቸው፡፡ የፍታቴው ሥርዓትም ከክርስቶስ /ከምሥጢረ ሥጋዌ/ ሙሉ ጉዞ ጋር የተሰናሰለ ምሳሌነት ያለው ነው፡፡ አሁን በዚህ ቦታና ጊዜ ግን ልንገልጸው አይቻለንም፡፡ ከዚህ በመቀጠል ዲያቆኑ “ጸልዩ” ብሎ ሲያዝ ሕዝቡ ከካህናቱ ጋር በጋራ “አቡነ ዘበሰማያት”ን በዜማ ይደግመዋል፡፡ አያይዞም “በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ፤ አቤቱ ሥጋህን ደምህን መስጠትህ እንዳንተ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ ኃጢአታችን አይደለም፡፡ እንደ ኃጢአታችንማ ባልተገባንም ነበር፡፡ አንድም ኃጢአታችንን ይቅር የምትለን እንዳንተ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደኛ እንደ ኃጢአታችን አይደለም፡፡ እንደ እኛስ እንደ ኃጢአታችን ባልተገባንም ነበር፡፡ አንድም መከራውን የምታመጣብን ቅሉ እንዳንተ እንደቸርነትህ ነው እንጂ፤ እንደኛ እንደ ኃጢአታችን አይደለም፡፡ እንደ እኛስ እንደ ኃጢአታችን ቢሆን ኖሮ ፈጥኖ፣ በዝቶ በተደረገብን ነበር፡፡” የሚለውን ጸሎት ሦስት ጊዜ መላልሰው እየተቀባበሉ ያደርሱታል፡፡ ይህም በራሱ ምሥጢረ ሥላሴን ያሳያል፡፡
💠ከዚህ በላይ የቀረበው ሥርዓተ ጸሎት ምሥጢረ ሥላሴን እንዴት ሊገልጽልን ይችላል ብለው ያስባሉ?
🌾❖“አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይደለም፤” የሚለው ሦስት ጊዜ መደጋገሙ እግዚአብሔር በስም፣ በአካል፣ በግብር ሦስት መሆኑን ሲያመለክት፤ የምስጋናው ቃል /ዐረፍተ ነገሩ/ እና ምሥጢሩ አንድ ዓይነት መሆኑ በመለኮት፣ በባሕርይ፣ በህልውና አንድ መሆኑን በማመልከት ምሥጢረ ሥላሴን ያስተምራል ማለት ነው።
🌾❖ከዚህ ቀጥሎ የሚቀርበው ምስጋናና ጸሎት “ሠራዊት” ይባላል፡፡ “ሠራዊተ መላእክቲሁ” በማለት ይጀምራልና፡፡ ካህናቱ (ልዑካኑ) ይህን ሲያቀርቡም ከመንጦላዕት በአፍአ፣ (በውጪ) ከመንጦላዕት በውስጥ ሆነው ነው፡፡ ንፍቅ ካህንና ንፍቅ ዲያቆን በአፍአ (በውጪ) ይሆናሉ፤ ምሳሌነታቸውም የነቢያት ነው፡፡ ሠራዒው ካህን፣ ሠራዒው ዲያቆንና አብሪ ካህን (ዲያቆን) ደግሞ በውስጥ ይሆናሉ፡፡ ምሳሌነታቸውም የሐዋርያት ነው፡፡ ምስጋናውም የሚከተለውን ይመስላል፡፡
✤ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም ዬ ዬ ዬ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም። (የመድኃኔዓለም አገልጋዮች ሠራዊተ መላእክት ወዮ ወዮ ወዮ ከሞት ደረስህ እያሉ ከፊቱ ይቆማሉ።)
✤ወይኬልልዎ ለመድኃኔዓለም ዬ ዬ ዬ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔዓለም፤ (መላእክት የሚጋርዱት፣ የሚያመሰግኑት የመድኃኔዓለም ሥጋውና ደሙ ይህ ነው፡፡ እያመሰገኑ ከፊቱ ቆመው ይጋርዳሉ፤ ወዮ ወዮ ወዮ ከሞት ደረስህ እያሉ ያመሰግናሉ፡፡
✤ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔዓለም ዬ ዬ ዬ በአሚነ ዚአሁ ለክርስቶስ ንገኒ /ሐዋርያት ተለዉ አሠሮ/፤ (መላእክት ከፊቱ እንደሚቆሙ ከፊቱ እንቆም ዘንድ፣መላእክት በቧለሟልነት እንዲያመሰግኑት እናመሰግነው ዘንድ ወዮ ወዮ ወዮ ከሞት ደረስህ እያልን ወደሱ እንቅረብ፤ እሱን በማመን ጸንተን በጸሎት በአምልኮት ለክርስቶስ እንገዛለን፡፡/ሐዋርያት በሱ አምነው ቤታቸውን፣ ንብረታቸውን ጥለው እንደተከተሉት፤ አንድም በመስቀል ተሰቅለው እንደመሰሉት እንመስለው ዘንድ፡፡/
#ንፍቅ_ዲያቆን ከመንጦላዕት (ከመጋረጃ) በአፍአ ነበርና ወደ ውስጥ ለመግባት “አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት፤ አናጉስጢሳውያን ደጆችን (በሮችን) ክፈቱ” ይላል፡፡ የአናጉስጢሳውያን መዓርግ በመኳንንት ይመሰላልና፡፡ የመንጦላዕት መገለጥ የበሮችም መከፈት ምሥጢሩ ግን ጌታችንን ሁሉ እንዲያየው ብለው በገበያ ቀን ሰቅለውት ነበርና የዚያ ምሳሌ ነው፡፡ ሠራዒው ዲያቆን ደግሞ ከውስጥ ሆኖ “እለ ትቀውሙ አትሕቱ ርእሰክሙ፤ ከዚህ የቆማችሁ ርእሰ ልቡናችሁ ዝቅ ዝቅ አድርጉ፤ አንድም ልቡናችሁን ከትዕቢት አዋርዱ፡፡” ይላል፡፡ ይህም ዝቅ ዝቅ ማለት የአካል ሳይሆን የሕሊና ነው፡፡
💠ለጥቂት ደቂቃዎች ወደ ኋላ ሄደው ያስታውሱ! በምያስቀድሱበት ጊዜ እዚህኛው የምስጋና ሰዓት ሲደርሱ እንዴት ነበር የዲያቆኑን ዐዋጅ የሚፈጽሙት? ወደፊትስ?
🌾❖በተገለጸው መሠረት ራሳቸውን ዝቅ ዝቅ ለሚያደርጉት ምእመናን ሠራዒው ካህን “እግዚአብሔር ዘለዓለም ማዕምር ዘኅቡዕ ወዘገሀድ ቅድሜከ አትሐቱ ርእሶሙ ሕዝብከ ወለከ አግረሩ ቀፈተ ልብ ዘሥጋ፤ ርኢ ዘእምድልው ማኅደርከ፤ ባርክ ኪያሆሙ ወኪያሆን፤ አጽምፅ ሎሙ ዕዝነከ ወስምዖሙ ጸሎቶሙ፤ አጽንዕ በኃይለ የማንከ፤ ክድን ወርዳዕ እምሕመሜ እኩይ፤ ዓቃቤ ሎሙ ኩን ለሥጋነሂ ወለነፍስነሂ፤ ወስክ ሎሙሂ ወሎንሂ ሃይማኖተከ ወፈሪሆተ ስምከ በ፩ዱ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወእኂዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም፡፡
🌾❖አቤቱ ቅድመ ዓለም የነበርህ ዓለምን አሳልፈህ የምትኖር፤ የተሰወረውንና የተገለጸውን (ረቂቁን ግዙፉን) አንድም ቅድመ ዓለም የነበረውን፣ ድኅረ ዓለም ያለውን የምታውቅ፤ ርእሰ ልቡናቸውን ዝቅ ዝቅ ያደረጉ ወገኖችህን፣ ልቡናቸውን ከትዕቢት ያዋረዱትን፣ ከጽርሐ አርያም ሁነህ (ከማደሪያህ ሁነህ) ጠብቃቸው፡፡ ወንዶቹንም ሴቶቹንም በረከተ ሥጋ፣ በረከተ ነፍስ ሰጥተህ አክብር፡፡ ልመናቸውን ፈጥነህ ስማቸው፤ ኃይልን በምትገልጽበት ሥልጣንህ አጽናቸው፤ ከመከራ ጠብቃቸው፤ ከደዌ ነፍስ፣ ከክፉ ነገር አድናቸው፡፡ ለሥጋችንም ለነፍሳችንም ዓቃቤ ሥራይ ዘነፍስ (የነፍስ ሐኪም) ሁነን፤ ለወንዶቹም ለሴቶቹም ሃይማኖተ ሰሚዕን ከሃይማኖተ ርዕይ አድርስልን፡፡ አንተን መፍራትን አሳድርብን፡፡ …” በማለት ይጸልይላቸዋል፡፡
💠የተከበሩ የዚህ ትምሕርት ተከታታይ፦
ይህ ጸሎትና በረከቱ ይደርሰን ዘንድ በቅዳሴ ጊዜ እንዴት ባለ ሰብእና መቆምና ማስቀደስ ይኖርብናል ይላሉ?
#ዲያቆኑ፦ “ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት፤ በፈሪሃ እግዚአብሔር ሁናችሁ ስገዱ፡፡” ይላል፡፡ ጸሎተ ንስሐ ሊደገምላቸው ስለሆነ ሰግደው እንዲያስደግሙ እያዘዛቸው ነው፡፡ አስቀድሞ ፍትሐት ዘወልድንና በእንተ ቅድሳትን ወድቀው እንዳስደገሙ፡፡ ሕዝቡም “ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ ወንሴብሐከ፤ አቤቱ ወድቀን (ሰግደን) እናመሰግንሃለን፤ (እያመሰገንህ እንሰግዳለን)፤” እያሉ ይሰግዳሉ፡፡
↪ #ይቀጥላል~ ✞↩
4 374
🌾✞ #የአዳም_ኅቱም_የታተመ_ጐኑ
#የአምላክ_እናት_ድንግል_ማርያም ✞🌾
❖ ልዑል እግዚአብሔር ስሙን እንዲቀድሰው ክብሩን እንዲወርሰው
በአርአያውና በአምሳሉ ለፈጠረው ለአዳም አባታችን ረዳት እንድትኾነው፤
እናታችን ሔዋንን ከመኻል ጐኑ አንድ ዐጥንት በመንሣት፤ በእንቅልፍ ላይ
ሕመም ሳይሰማው አካል ሳይጐድለው ድንቅ በኾነ አምላካዊ ሥራ ሔዋንን
ፈጥሮለታል፤ ዐጥንት በወጣበት በአዳም ጐድንም ሥጋ መልቶበታል “ወነሥአ
እግዚአብሔር አሐደ እምዐፅመ ገቦሁ ወመልአ ሥጋ መካና” (እግዚአብሔርም
ከጐኑ ዐጥንት አንድ ዐጥንትን ነሣ ቦታውንም ሥጋ መላ) እንዳለ (ዘፍ ፩፥፳፩፤ ኩፋ ፬፥፭)፡፡
❖ አዳምም ከተኛበት ቢነቃ ረዳት ልትኾነው እግዚአብሔር ከአካሉ
ያስገኛትን ሔዋንን እርሱን መስላና አኽላ ከአጠገቡ ቢያገኛት፤ “ይኽቺ ዐጥንት
ከአጥንቴ ናት ሥጋም ከሥጋዬ ናት ርሷ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል…” (ዘፍ
፪፥፳፫)፤ በማለት ከአካሉ የተገኘች እንጂ ባዕድ አለመኾኗን መስክሯል፡፡
❖ ይኽነን የሔዋን ከኅቱም የአዳም ጐን ያለ ዘር ያለ ሩካቤ መገኘትንና፤
ከአካሉ ዐጥንት ቢነሣለት እንኳ አካሉ ያለመጉደሉን፤ በተጨማሪም ምንም
ሕመም ሳይሰማው ሔዋን ከሱ የመገኘቷን ድንቅ ምስጢር ከነገረ ሥጋዌ ልዩ ምስጢር ጋር በርካቶች የነገረ መለኮት ምሑራን በማነጻጸር ብዙ መጻሕፍትን ጽፈዋል፤ ከነዚኽም ሊቃውንት መኻከል ቅዱስ ቄርሎስ፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይገኙበታል።
❖ ይኸውም አዳም በዕለተ አርብ በካልዕ ሱባዔ ማእከለ ነቂህ ወነዊም ኹኖ ሔዋንን ከጐኑ እንዳስገኘ፤ ከድንግል ማርያምም በዕለተ ዐርብ ምውት
በሥጋ ሕያው በመለኮት ኾኖ፤ ከጐኑ ዳግሚት ሔዋን ጥምቀትን ያስገኘ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገኝቷል (ዮሐ ፲፱፥፴፭)፡፡
❖ ዳግመኛም ሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ አዳም ከጐኑ አንድ ዐጥንት ስለተነሣ አካሉ ጒድለት እንዳላገኘው ኹሉ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታን በሥጋ
በወለደችው ጊዜ ማኅተመ ድንግልናዋ ያለመለወጡን ነገር በቅዳሴው በቊ ፺፮‐
፺፯ ላይ “ወበከመ ኢሐጾ ለአዳም እምሕንፃ ሥጋሁ ዘቀዲሙ በእንተ ዘተነቅለ ዐፅመ ገቦሁ ከማሁ ኢሐጸ ማኅተመ ድንግልናሃ ለማርያም አመ ወለደቶ ለአበ አዳም በሥጋዌሁ” (አዳምም የጐኑ ዐጥንት ስለተነቀለ ከቀደመው የሥጋው ፍጥረት እንዳልጐደለበት፤ እንደዚኹ የአዳምን አባት በሥጋ በወለደችው ጊዜ
የማርያም ማኅተመ ድንግልናዋ አልጐደለም) በማለት ቅድመ ፀኒስ ቅድመ ወሊድ፣ ጊዜ ፀኒስ ጊዜ ወሊድ፣ ድኅረ ፀኒስ ድኅረ ወሊድ ማኅተመ ድንግልናዋ ያልተለወጠ ዘላለማዊት ድንግል መኾኗን ከአዳም ጐን ምሳሌ ይዞ አስተምሯል፡፡
❖ ይኸው ሊቅ በተጨማሪም አዳም ሔዋን ከኅቱም ጐኑ ስትገኝ ምንም
ሕመም እንዳልተሰማው ኹሉ፤ ቅድስት ድንግል ማርያምም ጌታን በኅቱም
ድንግልና ስትወልደው ምንም ዐይነት ሕማመ ወሊድ ያልተሰማት መኾኑን
“ወበከመ ኢያሕመሞ ለአዳም ሶበ ተነቅለ ዐፅመ ገቦሁ ከማሁ ኢረከባ ሕማመ
ወሊድ ለእመ አምላክ ገሊላዊት” (አዳምን የጐኑ ዐጥንት በተነቀለ ጊዜ
እንዳላሳመመው፤ እንደዚኹ የገሊላ ወገን የምትኾን የአምላክን እናት ሕማመ
ወሊድ አላገኛትም) ሲል አመስጥሮታል፡፡
❖ የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም በተመሳሳይ መልኩ የአዳምን ጐንና የቅድስት ድንግል ማርያምን ማኅተመ ድንግልና እያነጻጸረ ሲያስተምር “ወበከመ አውፅአ አፅመ ገቦ እምገቦሁ ለአዳም ወኢሐጾ ለአዳም ከማሁ ዓዲ ነሥአ እምድንግል ሥጋ ዘቦቱ ነፍስ ነባቢት ወለባዊት ወኢተወለጠ ድንግልናሃ ኮነ አዳም ፍጹመ እምድኅረ ፀአተ ዐፅመ ገቦ እምኔሁ፤ ወድንግልሂ ዓዲ ነበረት እንበለ ሙስና እምድኅረ ፀአተ ሕፃን እምኔሃ” (ከአዳም ጐን የጐድን ዐጥንት እንደተነሣ አዳምንም አካል እንዳልጐደለው፤ እንዲኹ ከድንግል የምትናገር የምታውቅ ነፍስ ያለችውን ሥጋን ነሣ፤ ማኅተመ ድንግልናዋ አልተለወጠም፤ አዳም የጐድን ዐጥንት ከእርሱ ከተነሣ በኋላ አካል ሳይጐድለው ፍጹም ኾኖ ኖረ፤ ድንግልም ሕፃን ክርስቶስ ከርሷ ከተወለደ በኋላ እንዲኹ ያለመለወጥ በድንግልና ጸንታ ኖረች) በማለት የረቀቀውን የቅዱሳት መጻሕፍትን ምስጢር አጒልቶ አስተምሯል፡፡
📖ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ነገረ ማርያም በብሉይ ኪዳን ክፍል አንድ
መጽሐፍ በጥቂት የተወሰደ)
🙏 እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የጸናውን የእምነታችንን መታጠቂያ ሊፈታብን የሚሞክረውን ረቂቁ ጠላታችን ሰይጣን ፈጽሞ ወደ እኛ ወደ ልጆችሽ እንዳይቀርብ በምልጃሽ ጠብቂን፨🙏