fa
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

رفتن به کانال در Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

نمایش بیشتر
4 374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

🌾✞ #አቡነ_ሐራ_ድንግል ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 🌾❖ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ከአባታቸው ከሬማው ካህን ከቅዱስ ዮሐንስ ከእናታቸው ብፅዕት ወለተ ጊዮርጊስ የተወለዱት በዚህች ዕለት ጥቅምት 19 ቀን 1534 ዓ.ም ነው። የትውልድ ሀገራቸው ጥንት በጌምድር ደብረ ታቦር አውራጃ ደራ ወረዳ ይባል በነበረው አሁን በምዕራብ ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ላጉና ቀበሌ ነው። 🌾❖ ቅዱሳን የሆኑ ወላጆቻቸውም አባታችንን ከልጅነታቸው ጀምሮ በሃይማኖት በምግባር ኮትኩተው አሳደጓቸው፡፡ አባታችንም የቤተ ክርስቲያንን መጻሕፍት በሙሉ ተምረው በታላቅ መንፈሳዊ ተጋድሎና አገልግሎት ከኖሩ በኋላ ዓለምን ፍጹም ንቀው መንነው ወደ ሸዋ ተጉዘው ግራርያ ከሚባል አገር ደረሱ፡፡ በዚያም ዘመዶቻቸው ፈልገው ስላገኙዋቸውና ወደ ሀገራቸው ስለመለሷቸው በሌላ ጊዜ ጥቅጥቅ ያለውን ጫካ አቋርጠው አሁን ገዳማቸው ካለበት ጫካ ውስጥ ገቡና ገዳመ ወንያትን መሠረቱ፡፡ በዚያም ፈተናውን ሁሉ ድምጸ አራዊቱን፣ ግርማ ሌሊቱን፣ ብርዱን፣ ሐሩሩን፣ ረሃብ፣ ጥማቱን ታግሰው በታላቅ ተጋድሎ ኖሩ። ሰይጣንም በፈተና ሊጥላቸው አንድ ጊዜ በተዋበች ቆንጆ ሴት እየተመሰለ አንድ ጊዜ ደግሞ በሞተ ሰው እየተመሰለ እስከ ሰባት ተከታታይ ቀናት ድረስ ቢፈትናቸውም ድል አድርገውታል፡፡ 🌾❖ አባታችን ቀን ላይ ጸሎት እያደረጉ እያሉ ነብር የሚያባርራት አንዲት ሚዳቋ መጥታ ከቤት ገብታ አቡነ ሐራ ድንግልን ተማጥና ከእግራቸው በታች ተጋደመች፡፡ ነብሩም ከአባታችን ደርሶ ከደጅ እየተቆጣ ቆመ በዚያው ተፍገመገመ፡፡ ይህን ጊዜ አባታችን ነብሩን ‹‹እርሷን ገድለህ ትበላ ዘንድ እግዚአብሔር አልሰጠህምና ሂድ›› ባሉት ጊዜ ቃላቸውን ሰምቶ ሄደ፡፡ ሚዳቆዋም በዚያም ሌሊት እዛው አድራ በማግስቱ ከቤቱ ወጥታ በደጅ ስትመላለስ፤ አባታችንም እንዲህ አላት «ከቦታሽ ያሳደደሽ ወደ እኔም ያደረሰሽ ያ ነብር ስለሄደ ወደ ቦታሽ ሂጅ» ብለው በሰላም አሰናብተዋታል፡፡ 🌾❖ አባታችን መንኩሰው በገዳማቸው ከገቡበት ፈጽመው ሳይወጡ ለ14 ዓመት በተአቅቦ ተቀምጠዋል፡፡ በአንድ ወቅት ጠላት ተነስቶ አካባቢውን በሙሉ በመውረር ሁሉን ሲማርኩ ገዳሟን አይተው ወደ እርሷም ሊገቡ ሲሉ በተአምራት ባሉበት ተይዘው ቆመው በመቅረታቸው ጉዳት ሳይደርሱባት ተመልሰዋል፡፡ ሱስንዮስ ‹‹ሁለት ባሕርይ ሁለት አካል›› የሚለውን የሮማን የረከሰ ሃይማኖት በሀገራችን ላይ እውጆ ብዙዎች ሰማዕትንትን ሲቀበሉ አቡነ ሐራ ድንግል በገዳማቸው ለብዙዎች መጠጊያ ሆነው ሃይማኖታቸውን ሲያስተምሯቸውና ሲያፀኗቸው ነበር። በንጉሡም ፊት ቀርበው በድፍረት ‹‹አንድ አካልና አንድ ባሕርይ የሆነውን መለኮትና ትስብእትን ለምን ከሁለት ወገን ትከፍለዋለህ?›› ብለው ሲገስፁት ፈርቶ አሽከሮቹን ‹‹ይህን መነኩሴ ከቤቴ አውጥታችሁ በፍጥነት ወደ ገዳሙ አድርሱልኝ›› ብሏቸዋል፡፡ እመቤታችንን እጅግ አድርገው ይወዷት ነበርና ምስጋናዋን ሲያደርሱ ሦስት ክንድ ከምድር ከፍ ይሉ ነበር፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም የሁልጊዜ ጠባቂያቸው ነበር፡፡ በ1574 ዓ.ም አሁን በስማቸው ወደሚጠራው ገዳመ ወንያት መንነው ገቡ፡፡ በዚያም ወንጌልን እያስተማሩ፣ እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ተአምራትን እያደረጉ፣ ሙት እያስነሱ፣ ድውያንን እየፈወሱ እግዚአብሔርን ሲያገለገሉ ኖረዋል፡፡ 🌾❖ አባታችን ሐራ ድንግል ‹‹የማነ ብርሃን›› የሚባል ታማኝ አገልጋይ አህያ ነበራቸው፡፡ አህያውም ጸሎታቸው ይጠብቀው ነበር እንጂ እረኛ አልነበረውም፡፡ አንገቱ ላይ ቃጭል አስረው ወደ ገበሬው አውድማ ይልኩትና አህያውም ቃጭሉን እያጮኸ ወደ አውድማው ሁሉ ሄዶ እየዞረ ‹‹ማርያም ባርኪ›› በረከት ሰፍረው ይጭኑታል። አህያውም ከገበሬው ሁሉ የሰበሰበውን እህል ይዞ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል ይገባል፡፡ በፈለጉትም ሰዓት ራሱ አውቆ ይመጣላቸው ነበር፡፡ አህያውም አርጅቶ ሲሞት እንደ ሰው አልቅሰውና በአዲስ ጨርቅ ጠቅልለው ቀብረውታል። አህያቸው የማነ ብርሃን ከተቀበረበት ቦታ ላይ ጸበል ፈልቆ አስደናቂ ተአምራትን አድርጓል፡፡ የቅዱሳኑ በረከታቸው እስከምን ድረስ እንደሆነ ልብ ይሏል፡፡ 🌾❖ አባታችን ሐራ ድንግል እንዲህ እያሉ ይናገሩ ነበር፡- ‹‹ልጆቼ ሆይ ስሙኝ ልንገራችሁ፣ ማር ከእሬት ጋር ይጣፍጣልን? ጸሎትስ ነገርን ከማሰብ ጋር ይሠምራልን? ሣር ያለ ዝናም ይበቅላልን? ሰው ያለ እግር ቀጥ ብሎ ይራመዳልን? ጸሎትስ ያለ ፍቅር ያርጋልን? ሰው ያለ ዐይን ያያልን? ጽድቅስ ያለ ምግባር ይገኛልን? በዓለም ውስጥ ከፀሐይ ብርሃን ይልቅ የሚያበራ አለን? ከትሕትናስ የሚሻል መልካም ሥራ አለን? ጥላ የሌለው ሥጋን የለበሰ አለን? ከሴቶችስ ጋር የሚኖር ንጹሕ ሰው አለን? በሥጋ ባይወድቅ በሃሳብ ይወድቃል፣ በዚህም ምክንያት ሥጋ ይረክሳል፡፡››› 🌾❖ አባታችን ሐራ ድንግል እንዲህ እያሉ ይናገሩ ነበር፡- ‹‹ሁለት ኃያላን አሉ፣ እነርሱም ሰው ሞቶ ካላመለጣቸው በቀር ከደካሞች ወይም ከብርቱዎቸ ማንም ሊቃወማቸው አይችልም፣ እነርሱም አንደኛው ደዌ ሁለተኛውም እርጅና ናቸው፡፡ ከእነዚህ ሁለት ኃያላን ከሰው ወገን የሚያመልጥ የለም፡፡›› ታላላቆቹ ቅዱሳን እንደነ በትረ ማርያም፣ ጽጌ ድንግል፣ ወለተ ጴጥሮስ ያሉ ሌሎችም በርካታ ደጋግ ቅዱሳን ዝናቸውን እየሰሙ ከያሉበት እየሄዱ ይጎበኙዋቸውና በረከታቸውን ይቀበሉ ነበር፡፡ 🌾❖ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግልም በክብር ካረፉ በኋላ በመካነ መቃብራቸው ላይ ለ40 ቀን ብርሃን ሲወርድ በገሃድ ታይቷል፡፡ አፅማቸውም ከዚያው ከገዳማቸው በክብር አርፎ ይገኛል፡፡ በጸሎታቸው ያፈለቁት ጸበልና የመቃብራቸው አፈር ሕመምተኞችን ከተለያዩ ደውያት ሰውንም እንስሳትንም እየፈወሰ ይገኛል፡፡ አፈራቸውና ጸበላቸው ለሥጋ ደዌ፣ ለእብጠት፣ ለቁስል፣ ለለምፅና ለመሳሰሉት ፍቱን መድኃኒት ነው፡፡ በዓለ ዕረፍታቸው ጥር 11 ሲሆን ያረፋትም በ1624 ዓ.ም ነው፡፡ 🌾❖ ጌታችን ለአቡነ ሐራ ድንግል የገባላቸው ልዩ ቃልኪዳን፡- ‹‹አባታችን ሐራ ድንግል የዕረፍቱ ቀን በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር የምሕረትና የይቅርታ ቃል ኪዳንን ይሰጠው ዘንድ ከአእላፍ መላእክት ጋር ከሰማይ ወደ እርሱ መጥቶ ‹ወዳጄ ሐራ ድንግል ሆይ! ስለ እኔ ብዙ ዓመታት ደክመሃል፣ ከልጅነትህም ጀምሮ እስከዚህች ሰዓት ድረስ ለእኔ አገልግለሃልና ፈቃዴንም ፈጽመሃልና እኔም እንዲህ ብዬ ቃልኪዳኔን እሰጥሃለሁ፦ ‹በእጅህ የተባረከውን፣ በቃልህም የተፅናናውን፣ ስምህን የጠራውን፣ መታሰቢያህን ያደረገውን፣ ለተራቡና ለተጠሙ እህልና ውኃን በመስጠት በዓልህን ያከበረውን ሰው ሁሉ ኃጢአተኛና በደለኛ ሆኖ ሳለ በጸሎትህና በቃል ኪዳንህ የታመነውን፣ የገድልህን መጽሐፍ የጻፈውንና ያጻፈውን፣ ያነበበውንና የተረጎመውን፣ የሰማውንና ያሰማውን፣ አንተንም ስለወደደ ከሩቅማ ከቅርብም መጥቶ ገዳምህን የተሳለመውን…እነዚህን ሁሉ በየወገናቸው ከሥጋና ከነፍስ አገዛዝ ነጻ የወጡ ይሆኑ ዘንድ እስከ ሰባት ትውልድ ምሬልሃለሁ፡፡››› 🙏✝የጻድቁ አባታችን ሐራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፤ በጸሎታቸው በምልጃቸው ይማረን አሜን፡፡✝🙏 ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

✝ ይህን የ Youtube ቻናል አሁኑኑ Subscribe ያርጉ ! በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ ! 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

ሰው ለሰው.mp31.54 MB

አቤት የዚያን ጊዜ.mp32.82 MB

#6_ቅትለተ_ዘካርያስ፦ ~~~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት የካህኑ ዘካርያስ መሞት ፣ መገደል ማለት ነው። የእግዚአብሔር ካህን የነበረው ዘካርያስ የተገደለው በተልዕኮ ላይ እያለ በቤተመቅደስ ውስጥ በመሠዊያው አጠገብ ነበር። እርሱም የሞተው ጥፋት ኖሮበት ሳይሆን በግፍ ነው። እንደዚሁም ሁሉ የእግዚአብሔር ዓይኖች (አዕይንተ እግዚአብሔር) የተባሉ እውነተኞች ካህናት በሐሳዊ መሲሕ ጊዜ አገልግሎታቸው ለእውነተኛው አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ በመሆኑ መከራ ይደርስባቸዋል ፣ በአገልግሎትም ላይ እያሉ ይገደላሉ። ስለዚህ ይህ የሚያመለክተው የቅዱሳን ካህናትን መከራ መቀበልና በሰማዕትነት ማለፍ ሲሆን እነ ሄኖክና ኤልያስ ሌሎችም የተሰወሩ ቅዱሳን አባቶቻችን ሞት በሰው ልጆች ትክሻ ላይ የተሰየመ ነውና ወደዚህ ዓለም መጥተው በዚህ አውሬ (ሐሳዊ መሲሕ) ዘመን በሰማዕትነት ያርፋሉ የሞትንም ጽዋ ይቀምሳሉ። ሚል 4፥5 ፣ ማቴ 23፥25-36 ፣ ራዕይ 11፥3-13 --------------------//---------------- #7_ሞተ_ወልደ_እግዚአብሔር፦ ~~~~~~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት ንፁህና ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ስለሰው ልጆች ፍቅር እና ሕይወት እንጂ አንዳች በደል ኖሮበት ወይም ተገኝቶበት አይደለም። ንፁሐ ባህርይ አምላክ ሆኖ ሳለ እውነተኛ ፍርድ ስለጠፋ ነው በቅንዓተ አይሁድ የሞተው ፤ እንደዚሁም በዚህ ሐሳዊ መሲሕ ዘመን እውነተኛ ፍርድ ትጠፋለች ፣ ፍትህ ትጓደላለች ፣ ክርስቲያኖች ያለ አግባብ ይታሰራሉ ፣ ይሰቃያሉ ፣ ይገደሉማል። ዮሐ 15፥18-20 ፣ ማቴ 10፥16-20 ---------------------//---------------- ከዚህ በኋላ ደግሞ ፦ "ዘንዶው ኃይሉንና ዙፋኑንም ትልቅም ሥልጣን ሰጠው" ይላል ራዕ 13፥2 #ዘንዶ_የተባለው_ማነው? ~~~~~~~~~~~~~~ የዘንዶውን ማንነት ለማወቅና ለመረዳት ደግሞ ወደ ራዕይ 12፥3 ፣7፣ 9 እንመለሳለን። በዚህ በራዕይ 12፥3 "ታላቅ ቀይ ዘንዶ" ማለት ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ስለዘንዶው ማንነት ይናገራል። ይህም ዘንዶ የተባለው አባታችንን አዳምና እናታችን ሔዋንን ያሳተው ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ ነው። ዘፍ 3፥1 ^ታላቅ^ መባሉ የቀድሞውን ተፈጥሮውንና ክብሩን ለመግለፅ ነው፣ የመላዕክት አለቃ ነበርና! "ቀይ" መባሉ ደግሞ ተፈጥሮው እንደ ሌሎቹ ብርሃናዊያን እሳታዊያን ቅዱሳን መላዕክት ከእሳትና ከነፋስ ስለሆነ ነው። መዝ 103፥4 ፣ ዕብ 1፥7 ፣ ሕዝ 28፥14 ፣ ኢሳ 14፥12 ። #ምድር_ሁሉ_አውሬውን_ይከተላል ራዕ 13፥4 መላው ዓለም በአውሬው የተመሰለው ይህ ሐሳዊ መሲሕ በሚያደርገው ምትሐታዊ ተአምር ይሳባል ፣ ይደነቃል "እውነተኛ አምላክ ነው" እያለም ይከተለዋል ማለት ነው። በምትሀታዊ ተአምራቱም ሕዝቡን ሁሉ ያስገርም ዘንድ ሥልጣን ለሰጠው ለዘንዶውም ይሰግዱለታል ፣ ይገዙለታል። አውሬውን "ማን ይመስለዋል? ማንስ ይስተካከለዋል? ብቸኛ ገናና አምላክ ነው" ብለው ያመልኩታል ማለት ነው። ዘዳ 13፥1-8 ፣ ማቴ 12፥38-39 #አውሬው_ተሳዳቢ_ነው (ራዕ 13:5-7) አውሬውም ታላቅንም ነገርንና ስድብ የሚናገርበት አፍ ተሰጠው ፣ አርባ ሁለት ወርም እንዲሰራ ሥልጣን ተሰጠው" ይላል ራዕይ 13:5 ይህ አውሬ (ሐሳዊ መሲሕ) በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ይሰድባል። "እግዚአብሔር ማን ነው? የትስ አለ? እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አምላክ እኔ ነኝ።" ይላል። እውነተኛውን አምላክ ሰዎች እንዳይረዱና እንዳያመልኩት ርኩስ መንፈስ በልባቸው ያሳድርባቸዋል ፤ ደግሞም ያስታቸዋል። ዛሬም ቢሆን ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ "ፍጡር ፣ አማላጅ" የሚሉ አሉ። እነዚህ ለአውሬው ጥርጊያ መንገድ የሚያዘጋጁ ናቸው። ምክንያቱም በዮሐ 1፥1 ላይ መጀመሪያ ቃል ነበረ ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ቃልም ሥጋ ሆነ" ተብሎ የተነገረለትን እግዚአብሔር ወልድን ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ አሳንሶ "ፍጡር አማላጅ" ነው ማለት እግዚአብሔር መሳደብ ነው። እግዚአብሔርም ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለምና ፣ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለምና። አውሬው (ሐሳዊ መሲሕ) ስድቡን በዚህ አያበቃም አርባ ሁለት ወር (ሶስት አመት ከስድስት ወር) ሙሉ የወደደውን ምትሐታዊ ተአምር እየሰራ ራሱን ብቻ ከፍ በማድረግ የእግዚአብሔርን ማደሪያ ይሳደባል። ይላል ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ በራዕይ 13፥6! #የእግዚአብሔር_ማደሪያ_ማን_ናት?! የእግዚአብሔር ማደርያ የተባለችው ጌታን ያየንባት በሁለት ወገን ድንግል የምትሆን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆነችው እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት። እንግዲህ ድንግልን ነው ዘንዶውና ተከታዮቹ ማርያም አታማልድም፣ ሞታለች፣ ሌላም ሌላም እያሉ የሚሰናከሉባት። እንግዲህ ትንቢት ነውና ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው። ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ! ይማረክም ዘንድ እጁን አይስጥ!! 🙏አቤቱ ወደውና ፈቅደው ከሚጠፋት ጋር አታጥፋን!!🙏 ✞ #አሜን_አሜን_አሜን ✞ ------------------//----------------

#7ቱ_ሀገሮች_እና_7ቱ_የኃጢአት_ራሶች ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ➊ ፋርስ ➋ ባቢሎን ➌ ግሪክ ➍ ሜዶን ➎ ግብፅ ➏ ሮም ➐ ኢየሩሳሌም በመጨረሻው ዘመን እነዚህ ሰባቱ ሀገሮች በሐሳዊው መሲሕ ወይም በውሸተኛው ክርስቶስ ቁጥጥር ሥር የሚውሉ መላውን ዓለም በክህደት ትምህርትና በታላላቅ ምትሐታዊ ተአምራት የሚያስቱና የሚያናውጡ ናቸው። _____________\\____________ #ሰባት_ራሶች፦ የተባሉት በመጨረሻው በሐሳዊ መሲህ ዘመን የሚፈጸሙ ሰባቱ ዋና ዋና ኃጢያቶች ናቸው። እነዚህም 7ቱ አርዕስተ ኃጣውዕ ወይም 7ቱ የኃጢአት ራሶች ይባላሉ! እነርሱም፦ ➊ ኃጢያተ አዳም (ወይም የአዳም ኃጢያት ➋ ቅትለተ አቤል (የአቤል መገደል) ➌ ጥቅመ ሰናዖር (የሰናዖር ህንፃ) ➍ ኃጢያተ ሰዶም (የሰዶምና ጎሞራ ሰዎች ኃጢያት) ➎ ኃጢያተ እስራኤል (የእስራኤላዊያን ኃጢያት) ➏ ቅትለተ ዘካርያስ ካህን (የዘካርያስ ካህን መገደል) ➐ ሞተ ወልደ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ወልድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት) ናቸው። -------------------//-------------- #1_ኃጢያተ_አዳም፦ ~~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት የአዳም ኃጢያት ማለት ነው። የመጀመሪያው ሰው አዳም አምላክነትንና ፈጣሪነትን ስለሻተና ስለተመኘ አትብላ የተባለውን "ዕጸ በለስን" በላ። በዚህም ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ ከክብር ቦታ ከገነት ተባርሮ ወጣ። አሁንም በዚህ በመጨረሻ ዘመን የሚነሳው ይህ ሐሳዊ መሲሕ "እኔ አምላክ ነኝ፤ እኔ ፈጣሪ ነኝ፤ ለእኔ ስገዱ" እያለ የሚመጣ ሰው ነው። በሞተ-ወልደ እግዚአብሔር ተደምስሳ የነበረችውም የአዳም ኃጢያት (አምላክነትን መሻት) በዚህ በሐሳዊው መሲሕ ዘመን ለመጨረሻ ጊዜ አይላ ትፈፀማለች ማለት ነው። ዘፍ 3:1 በምንም የሚያስታችሁ አይኑር ፤ ክህደት ሳይመጣና የአመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ ያቺ ቀን አትመጣምና። ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ለሁሉም እኔ እግዚአብሔር አምላክ ነኝ የሚል በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሚቀመጥ ራሱንም እንደ እግዚአብሔር የሚያደርግ ተቃዋሚ ነው።" 2ኛ ተሰ 2፥3-5 -------------------//---------------- #2_ቅትለተ_አቤል፦ ~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት የአቤል መገደል፤ መሞት ማለት ነው። አቤልና ቃየል የአዳምና የሔዋን ልጆች ናቸው። ዘፍ 4:1-12 ቃየን የገዛ ወንድሙን በግፍና ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ገድሎታል። አሁንም በዚህ የአውሬው (የሐሳዊው መሲሕ) ዘመን መገዳደል እጅግ ይበዛል ፤ ርህራሄ ከሰው ልጆች ዘንድ ትርቃለች። ወንድም ወንድሙን ይገድላል። እህት እህቷን ትገድላለች ማለት ነው። ማቴ 10:21-36 "ወንድምም ወንድሙን ፣ አባት ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል። ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሳሉ ፤ ይገድሉዋቸዋልም።" -------------------//---------------- #3_ጥቅመ_ሰናዖር፦ ~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት የሰናዖር ሕንፃ (ግንብ) ማለት ነው። ባቢሎናዊያን በቀድሞ ወቅት ሰይጣን በልባቸው አድሮ፣ ልባቸው በትዕቢት ተወጥሮ፣ የማይታየውን ረቂቅ አምላክ እናየዋለን ፣ የማይዳሰሰውን አምላክ እንዳስሰዋለን ፣ በጦርም ወግተን ከዙፋኑ እናወርደዋለን፣ በማለት በእግዚአብሔር ላይ በትዕቢት ተነሳስተው ግንብ መገንባት ጀመሩ። የግንቡም ርዝመት 5532 ክንድ ነበር። በዚህን ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር ሦስትነቱን ገልጦ እንዲህ አለ፦ ንዑ ንረድ ወንከአው ነገሮሙ ለከለዳውያን። ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው" ዘፍ 11:7 ወዲያውኑ ቋንቋቸው ተደበላለቀባቸው። ድንጋይ አቀብለኝ ሲለው ውኃ ፣ ውኃ አቅብለኝ ሲለው ደግሞ እንጨት ያቀብለው ጀመር ፤ በዚህም ዓይነት ቋንቋቸው ተደበላለቀ። እግዚአብሔርም በትዕቢታቸው ምክንያት በተናቸው። (መዝ 2:5) ዛሬም በእኛ ዘመን የሚያጣላን የዘረኝነት ጉዳይ ነው። አስተውለን ካየነው የቋንቋችን ብዛትና ልዩነት በኃጢአታችን ብዛት እንዳንደማመጥና እንዳንስማማ የተደበላለቀብን እንጂ የጽድቃችን ምልክት አይደለም። አሁንም በዚህ ሐሳዊ መሲሑ ዘመን ከዚህ እጅግ በረቀቀ ሁኔታ ቴክኖሎጂው ይራቀቃል፣ ይሰለጥናል። ሰዎችም እጅግ ኮምፒዩተራይዝድ በሆኑ መሳሪያዎች እግዚአብሔር ያለበትን ቦታ ለማግኘት ከጨረቃ አልፈው ይመጥቃሉ ፣ እግዚአብሔርን ግን አያገኙትም ፤ አያዩትም። መዝ 2፥4-5 እንዲህ ይላል፦ "በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቅባቸዋል። እግዚአብሔርም ይሣለቅባቸዋል። በዚያን ጊዜ በቁጣው ይናገራቸዋል ፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።" ትንቢተ አብድዩ 1፥1-4 "ጌታ እግዚአብሔር ስለ ኤዶምያስ እንዲህ ይላል፦ ከእግዚአብሔር ዘንድ መስማትን ሰማሁ ፤ ከባቢን ወደ አሕዛብ ልኮ ፥'ተነሱ ፤ በላይዋም እንነሳና እንውጋት። እነሆ በአሕዛብ ዘንድ ታናሽ አድርጌሃለሁ። አንተ እጅግ ተንቀሃል። በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ እንደሚኖር ማደሪያውንም ከፍ ከፍ እንደሚያደርግ ፤ በልቡም ወደ ምድር የሚያወርደኝ ማን ነው? እንደሚል ፥ በልብህ ትዕቢት እጅግ አኩርቶሃል። እንደንስር መጥቀህ ብትወጣ ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን፥ ከዚያም አወርድሃለሁ' ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በዚህም ጊዜ ሐሳዊው መሲሕ እግዚአብሔር የት አለ? አምላክ ፣ ፈጣሪ እኔ ነኝ" ይላል። ለዚህም ሙት ያስነሳል። እሳት ከሰማይ ያወርዳል ፣ ታላላቅ ተዓምራትን ያሳያል። በዚህም እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እያስነገረ በቤተ መቅደስ ይቀመጣል። በዚህን ጊዜ መላው ዓለም አውሬውን ማን ያህለዋል? ማንስ ይመስለዋል? እያለ ይከተዋል፤ ይሰግዱለታልም። ማቴ 24፥23-27 ፣ 2ኛ ተሰ 2፥4 ፣ ራዕ 13፥4 -------------------//---------------- #4_ኃጢአተ_ሰዶም፦ ~~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት ኃጢያተ ሰዶም ተብሎ የሚጠራው በሎጥ ዘመን በሰዶምና በገሞራ የተፈፀመው የኃጢያት ስራ ነው። ሰዶምና ጎሞራ በአንድ ወቅት ትዕዛዘ-እግዚአብሔርን አፍርሰው ሕጉንም ተላልፈው ለባሕርያቸው የማይስማማውን የማይገባውን እንስሳዊ ግብር በመፈፀማቸው እግዚአብሔር ተቆጥቶ ከሰማይ እሳት (ዲን) አዝንቦባቸዋል። ዘፍ 19፥24 ፣ መዝ 48፥12 ፣ ሉቃ 17፥18-30 ፣ 2ኛ ጴጥ 2፥6-8 ፣ ሮሜ 1፥22-32 ይህ ግብረ ሰዶም በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ላይ እንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ነው። በተለይም በሰለጠነው ዓለም ይህ ግብረ ሰዶም ሕጋዊ እንዲሆን ተደርገዋል። በብዙዎችም ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቷል። ይህ የሚያስረዳን የጊዜው መቃረብና ከዛሬ ሦስት ሺህ ዓመተ በፊት የነበረው ኃጢአት በዚህ ሐሳዊ መሲህ ዘመን እንደ አዲስ መምጣቱንና የግብረሰዶም ኃጢያት በገሀድ እንዲፈጸም መደረጉን ያሳያል። ማቴ 24፥15 ------------------//---------------- #5_ኃጢያተ_እስራኤል፦ ~~~~~~~~~~~~~~ ይህ ማለት ሀገረ እግዚአብሔር ፣ ህዝቡም "ሕዝበ እግዚአብሔር" ይባሉ እንደነበር በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሁላችንም የምናውቀው ነው። እስራኤላዊያን ግን በዚያን ጊዜ የአባቶቻቸውን አምላክ የእስራኤልን ቅዱስ እግዚአብሔርን ትተውና ረስተው ሕጉንም ተላልፈው በአሕዛብ ጣዖታት ያመልኩና ለጣኦታቱም ይሰግዱ ነበር። እንደዚሁም ሁሉ በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን ብዙ ሰዎች ከአምልኮተ እግዚአብሔር ወጥተውና ተለይተው ወደ ተለያየ አምልኮተ ጣዖት ይገባሉ። የአውሬው (የሐሳዊው መሲሑ) ስምና መንፈስ ፣ መለያ ቁጥሩ ለሆነው 666 ላለበት ጣዖት ይገዛሉ። ራዕይ 13፥15 ------------------//----------------------

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ኪዳነ ምሕረት እናቴ @EOTC2921.m4a1.06 MB