fa
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

رفتن به کانال در Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

نمایش بیشتر
4 374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

ሴጋ (Masterbation) ➾ በእምነት ላይ ➾ በትዳር ላይ ➾ በወጣትነት ➾ አጠቃላይ በወደፊት እጣ ፋንታችን ላይ ሚያመጣው ችግር ምንድነው?? እንዴት መላቀቅ ይቻላል ? 👆👆በዚህ ዙሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng ▰▰▰ በዩቲዩብ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 👉 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA 👉 https://youtu.be/SY-D-qGgT0U ▰▰▰▰▰ 👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/EOTC2921 #ኪዳንሽን_ለሚያምን_በሚገባ_አምናለሁ ስምሽን ክብርሽን ደፍሮ እያጣጣለ፣ በክርስቶስ አምናለሁ የሚል ግብዝ ካለ፣ እርሱ ውሸታም ነው ነፍሱን ያቀለለ፣ እርሱ ፌዘኛ ነው እራሱን ያታለለ። እናቱን አናንቆ አጣጥሎ በስህተት፣ ልጇን አምነዋለሁ እወደዋለሁ ማለት፣ አጉል መመፃደቅ እውነት መሳይ ውሸት፡፡ እናትን ከልጇ ልጅን ከእናቱ ለይቶ ነጥሎ፣ መውደድ አይቻልም አንዳቸውን ጥሎ። የትኛው ልጅ ይሆን የእናት ፍቅር የሌለው፣ እናት ስትሰደብ ስትዋረድ በሰው። እያየ ዝም የሚል ቁሞ ተገትሮ፣ እየሰማ የሚያደፍጥ እራሱን አቀርቅሮ። እንደዚህ ያለው ልጅ ከሚኖር በዚህ ምድር፣ ምን አለበት ሳይወለድ ቢቀር። ክርስቶስ እናቱን አጥብቆ ይወዳል፣ ክርስቶስ እናቱን ፈፅሞ ያከብራል፣ እርሷን የናቀውን እርሱን ይንቀዋል፣ እርሷን የጠላውን እርሱን ይጠለዋል። ሁሉን የምትችል ክርስቶስ ጌታችን፣ ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን፣ ብለን ብንጸልይ ስንሻ ምህረቱን፣ አምልኮ ባዕድ ነው እያሉ ነቀፋን፣ ፈረንጅ አምላኪዎች የዘመኑ ፃድቃን።/፪/ የተባለው ቢባል የሆነው ቢሆንም፣ ቅድስት ለምኝልን ማለቱን አንተውም፣ እናውቃለንና የአመንበትን፤ ከእመብርሃን ፍቅር ማንም አይለየንም፡ ከእመብርሃን ፍቅር ማንም አይለየንም፡፡ የልጅሽ ብርሃኑ በእኛ ላይ እንዲያበራ፣ ቸሪቱ እመብርሃን ኑሪ ከእኛ ጋራ፣ የልጅሽ ብርሃኑ በእኛ ላይ እንዲያበራ፣ ቸሪቱ እመአምላክ ኑሪ ከእኛ ጋራ። አህዛብ እንዳይሉን የትነው አምላካችሁ፣ የድንግል ልጅ በሉ አለሁ በርትታችሁ፣ አህዛብ እንዳይሉን የትነው አምላካችሁ፣ የማርያም ልጅ በሉ አለሁ በርትታችሁ። 🎤 #በሊቀ_ሊቃውንት_ያሬድ_ካሳ "በእርሱ ፈቃድ በከበረ በማርያም ማኅፀን ሥጋን ተዋሐድኩ በምኩራብም አስተማርኩ።" ሲራክ ፳፬፥፲ #የእናት_ፍቅር_የገባው ለሁሉም ያስተላልፍ❕

✝ ሰበታ ዓለም ገና     ስለ ፀበል ቦታ ✝ ይህ ቻናል የተዓምረኛው የአለም ገና ደ/ናዝሬት ኢየሱስ እና ቅ/ድ/ማርያም ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም መረጃ ፣ የፈውስ አገልግሎት እና ወቅታዊ ትምህርቶችና ዝማሬዎች የሚቀርብበት ነው:: ገዳማችን ከተመሰረተ ጀምሮ እጅግ ብዙ ሰዎች በሃይማኖት ሳይገደቡ ጭምር የጸበሉን ፈዋሽነት በማመን 📌 129 ሰዎች በላይ ከዓይነ ስዉርነት 📌 95 ሰዎች በላይ ከካንሰር 📌 54ከ ሰዎች በላይ HIV ከ6525 በላይ ከአጋንንት እስራት  የተፈቱ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ዓለምን የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ሥራ እየተገለጠ ነው :: ብዙ ምሥጢር የሆኑ ጽሑፎችና ታቦታትም እየወጡ ነው:: ከሁለት ሽህ ህዝብ በላይ በጸበሉ እየተጠመቁ አሁንም ይኖራሉ ገዳማችን  አሁንም  ክፍት ስለሆነ ኑ ወደ ቤታችሁ ግቡ !  ቦታውን በደንብ ለማታውቁት በቂ መረጃ እንጽፋለን ::  ከዚህ ወረርሽኝ ማምለጥ የምንችለው በንስሐ ሕይወት በመመላለስ ቅዱስ ሥጋውን በመብላት ክቡር ደሙን በመጠጣት እንጂ  በሌላ በምንም ነገር ሊሆን አይችልም:: በተጨማሪ  በገዳማችን የሚቀርቡ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙሮች በአማርኛ, በኦሮሚኛ  ,በጉራግኛ በ Telegram ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ !  የታችኛውን ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎  ↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔

✝ ሰበታ ዓለም ገና          ስለ የፀበል ቦታ ✝ ይህ ቻናል የተዓምረኛው አለም ገና ደ/ና ኢየሱቅ/ድ/ማርያም ወ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም መረጃ የሚቀርብበት ነው:: ስለ ገዳሙ አመሰራረትና በገዳሙ ስለተፈፀሙ ተዓምራት ለመከታተል ይቀላቀሉን ስለ ፀበል ቦታው እና ስለ ታምራት መረጃዎች ማግኘት ከፈለጉ ከስር ያለውን ተጭነው የ Telegram ቻናሉን ይቀላቀሉ !   👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎  ↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔

✞ #ቅዱስ_ተክለ_ሃይማኖት_ሐዋርያዊ ✞ #ልደት፦ 🌾✞ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራልና ተክለ ሃይማኖትን የወለዱት ደጋጉ: ጸጋ ዘአብ ካህኑና እግዚእ ኃረያ ናቸው:: እርሱ በክህነቱ: እርሷ በደግነቷ: በምጽዋቷ ጸንተው ቢኖሩ እግዚአብሔር ጣፋጭ ፍሬን ሰጥቷቸዋል:: 🌾✞ በዳሞቱ ገዢ በሞተለሚ አደጋ ቢደርስባቸው ቅዱስ ሚካኤል: ጸጋ ዘአብን ከሞት: እግዚእ ኃረያን ከትድምርተ አረሚ (ከአረማዊ ጋብቻ) አድኗቸዋል:: በሁዋላም የቅዱሱን መወለድ አብስሯቸዋል:: 🌾✞ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የጸነሱት መጋቢት 24 ቀን በ1206 ዓ/ም ሲሆን የተወለዱት ደግሞ ታሕሳስ24 ቀን በ1207 ዓ/ም ነው:: በተወለዱበት ቀንም ብዙ ተአምራት ተገልጸዋል:: ቤታቸውም በበረከት ሞልቷል:: #ዕድገት፦ 🌾✞የጻድቁ የመጀመሪያ ስማቸው "ፍሥሃ ጽዮን" ይሰኛል:: ይሕንን ስም ይዘው: አባታቸው ጸጋ ዘአብን ተከትለው አድገዋል:: በተለይ ቅዱሳት መጻሕፍትን (ብሉያት: ሐዲሳትን) ተምረዋል:: በሥጋዊው ጐዳናም ብርቱ አዳኝ እንደ ነበሩ ይነገራል:: ዲቁናም ከወቅቱ ዻዻስ አባ ጌርሎስ ተቀብለዋል:: #መጠራት፦ 🌾✞አንድ ቀን ፍሥሃ ጽዮስ ለአደን ወጥቶ ሲያነጣጥር ድንገት ከሰማይ አስደንጋጭ ድምጽ ተሰማ:: የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አእላፍ መላእክት እያመሰገኑ በሚካኤል ክንፍ ተቀምጦ ወረደ:: 🌾✞የወጣቱን አዳኝ ፍርሃቱን አርቆ ጌታችን ተናገረ:: "ከዛሬ ጀምሮ ስምህ ተክለ ሃይማኖት (ተክለ ሥላሴ) ይሁን:: ከዚህ በሁዋላ አራዊትን ሳይሆን ነፍሳትን ታድናለህ:: ዘወትር ካንተ ጋር ነኝ" ብሎ በግርማ ዐረገ:: ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ከዚህ ጊዜ በሁዋላ ሰዓትን አላጠፉም:: ንብረታቸውን ለነዳያን በትነው በትር ብቻ ይዘው ቤታቸው እንደ ተከፈተ ወደ ምናኔ ወጡ:: #አገልግሎት፦ 🌾✞ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ከዻዻሱ ቅስና ተቀብለው የወንጌል አገልግሎትን ጀመሩ:: በመጀመሪያ ስብከታቸው እዚያው ሽዋ (ጽላልሽ) አካባቢ ብቻ በ10ሺ የሚቆጠሩ ሰዎችን አሳምነው አጠመቁ:: ያን ጊዜ ኢትዮዽያ 2 መልክ ነበራት:: 🌾✞1ኛ ዮዲት (ጉዲት) በፈጠረችው ጣጣና በእስላሞች ተጽዕኖ ወደ ደቡብ አካባቢ ያለው ነዋሪ አንድም ሃይማኖቱን ክዷል: ወይም በባዕድ አምልኮ ተጠምዷል:: 2ኛው ደግሞ በዛግዌ ነገሥታት ጥረት ክርስትናና ምናኔ ተነቃቅቶ ነበር:: 🌾✞ግማሹ ሃገር በጨለመበት ወቅት የደረሱት ሐዲስ ሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት በወጣት ጉልበታቸውና በኃይለ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቦታዎችን አደረሱ:: ሕዝቡን: መሣፍንቱን ወደ ሃይማኖት መልሰው: ማርያኖችን (ጠንቁዋዮችን) አጥፍተዋል:: #ገዳማዊ_ሕይወት፦ 🌾✞ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በወንጌል ብርሃን ኢትዮዽያን ከማብራታቸው ባለፈ ገዳማዊ ሕይወትንም አስፋፍተዋል:: እርሳቸው ከሁሉ የተሻሉ ሳሉም በ3 ገዳማት በረድዕነት አገልግለዋል:: 🌾✞እነዚህም በአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ገዳም ለ12 ዓመታት: በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ ገዳም ለ7 ዓመታት: በደብረ ዳሞ ከአቡነ ዮሐኒ ጋር ለ7 ዓመታት: በአጠቃላይ ለ26 ዓመታት አገልግለዋል:: 🌾✞በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ከመነኮሱ በሁዋላም ወደ ምድረ ሽዋ (ዞረሬ) ተመልሰው በአንዲት በዓት ውስጥ ለ22 ዓመታት ቆመው ጸልየዋል:: በተሰበረ እግራቸውም 6 ጦሮችን በግራና በቀኝ ተክለው ለ7 ዓመታት ጸልየዋል:: #ስድስት_ክንፍ፦ 🌾✞ኢትዮዽያዊው ጻድቅና ሐዋርያ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ከኢትዮዽያ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዘው ከቅዱሳት መካናት ተባርከዋል:: ጻድቁ ምድረ እሥራኤል የገቡት በየመንገዱ መንፈሳዊ ዘርን እየዘሩ: እያስተማሩና እያሳመኑ ነበር:: 🌾✞የወቅቱ ሊቀ ዻዻሳት አባ ሚካኤል ጋርም ተገናኝተው ቡራኬን ተሰጣጥተዋል:: ዋናው ጉዳይ ግን ከዚህ በሁዋላ ነው:: ጻድቁ እመቤታችንና ጌታችን ከጽንሰታቸው እስከ ዕርገታቸው የረገጧቸውን ቦታዎች ሲመለከቱ በፍጹም ተደሞ እንባቸው ይፈስ ነበር:: 🌾✞ምክንያቱም እግዚአብሔር ስላበቃቸው ተክለ ሃይማኖት የሚያዩት ቦታውን አልነበረም:: በገሃድ:- -በቤተ መቅደስ ብስራቱን -በቤተ ልሔም ልደቱን -በቤተ ዮሴፍ ግዝረቱን -በፈለገ ዮርዳኖስ ጥምቀቱን -በቤተ አልዓዛር ተአምራቱን ይመለከቱ ነበር:: 🌾✞የጉብኝታቸው የመጨረሻ ክፍል ወደ ሆነው ቀራንዮ ደርሰው ጌታቸውን እንደ ተሰቀለ ሆኖ ቢመለከቱት ከዓይናቸው ይፈስ የነበረው ቁጡ እንባ መልኩን ቀየረና ዓይናቸው ጠፋ:: በዚያች ቅጽበት ስም አጠራሯ የከበረ እመቤታችን ድንግል ማርያም ፈጥና ደርሳ ተክልየን ወደ ሰማይ አሳረገቻቸው:: 🌾✞በዚያም:- -የብርሃን ዐይን ተቀብለው -6 ክንፍ አብቅለው -የወርቅ ካባ ላንቃ ለብሰው -ማዕጠንተ ወርቁን ይዘው -ከ24ቱ ካህናተ ሰማይም ተደምረው -ሥላሴን በአንድነቱና ሦስትነቱ ተመልክተው -"ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ" ብለው መንበረ ጸባኦትን አጥነው ወደ መሬት ተመልሰዋል:: #ተአምራት፦ #የተክልየ ተአምራት እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ነው:: *ሙት አንስተዋል *ድውያንን ፈውሰዋል *አጋንንትን አሳደዋል *እሳትን ጨብጠዋል *በክንፍ በረዋል *ደመናን ዙፋን አድርገዋል:: 🌾✞ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርተው ደብረ ሊባኖስን መሥርተዋል:: በዚያም ሴትና ወንድ መነኮሳት እንደ ሕጻናት አብረው ኑረዋል:: በዘመናቸው ሰይጣን ታሥሯልና:: #ዕረፍት፦ 🌾✞ጻድቅ: ሰማዕትና ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ብርሃን ሆነው መከራን በብዙ ተቀብለው: እልፍ አእላፍ ፍሬን አፍርተው: በተወለዱ በ99 ዓመት: ከ8 ወር: ከ1 ቀናቸው ነሐሴ 24 ቀን በ1306 ዓ/ም ዐርፈዋል:: ጌታ: ድንግል ማርያምና ቅዱሳን ከሰማይ ወርደው ተቀብለዋቸዋል:: 10 ትውልድ የሚያስምር ቃል ኪዳንም ተቀብለዋል:: 🌾✞የጻድቁ አባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት የቅድስናና የክብር ስሞች፦ 1.ተክለ አብ: ተክለ ወልድ: ተክለ መንፈስ ቅዱስ 2.ፍስሐ ፅዮን 3.ሐዲስ ሐዋርያ 4.መምሕረ ትሩፋት 5.ካህነ ሠማይ 6.ምድራዊ መልዐክ 7.እለ ስድስቱ ክነፊሁ (ባለ ስድስት ክንፍ) 8.ጻድቅ ገዳማዊ 9.ትሩፈ ምግባር 10.ሰማዕት 11.የኢትዮዽያ መነኮሳት አለቃ 12.ፀሐይ ዘበፀጋ 13.የኢትዮዽያ ብርሃኑዋ 14.ብእሴ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ሰው) 15.መናኒ 16.ኤዺስ ቆዾስ (እጨጌ) "ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል:: ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል::" ማቴ.10:40 ከጻድቁ አባታችን ረድኤት በረከት ይክፈለን፤አሜን።

#ከተዓምረ_ተክለሃይማኖት_በጥቂቱ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ በረከታቸው ይደርብንና አቡነ ተክለሃይማኖት በዛፍ ላይ አድሮ ይመለክ የነበረውን ሰይጣን ከዛፉ ላይ እንዳስወጡትና እንዳጠፉት የሚናገር ተአምር ይህ ነው፦ - ‹‹… አቡነ ተክለሃይማኖት ወደ ከተታ አውራጃ በደረሰ ጊዜ የዚያች አገር ሰዎች እንደ እንስሳ ሆነው አገኛቸው። እርሱም "ምን ታመልካላችሁ?" አላቸው። ሰዎቹም የምናመልከው የምንሰግድለት ታላቅ ዛፍ አለ" አሉት። አባታችንም "በሰገዳችሁለት ጊዜ ምን ይመስላችኋል?" አላቸው። እነርሱም "እኔ ፈጠርኳችሁ ፈጣሪያችሁ እኔ ነኝ" ብሎ ከዛፉ ላይ ቃል ይናገረናል፣ ስለዚህ ነገር እኛም እንሰግድለታለን፣ የወደደውን እንሠዋለታለን" አሉት። አቡነ ተክለሃይማኖትም "እሰግድለት ዘንድ እኔንም ከእናንተ ጋራ ውሰዱኝ" አላቸው። እነርሱም "እሺ ነገ እንወስድሃለን" ብለው በነጋታው ለጣዖቶታቸው የሚሰግድ መስሏቸው አቡነ ተክለሃይማኖትን ከእነርሱ ጋራ ወሰዱት። ከዛፉ ዘንድ በደረሱ "እናንተ የዚህች ሀገር ሰዎች ከእኔ ሥራ ልዩ የሆነ ሰው ለምን አመጣችሁብኝ? ይኸውም በመካከችሁ የሚሄድ ተክለሃይማኖት ነው..." እያለ በዛፏ ላይ ያደረ ሰይጣን ጮኸ። አባታችንም ፊቱን ወደ ምሥራቅ መልሶ ወደፈጣሪው ጸለየ። "...አቤቱ በፍጥረትህ ላይ ሰይጣን የሚሠራውን ተንኮል ተመልከት! ሥነ ፍጥረትህን ያጠፋ ዘንድ ይህን ጠላት እንዲሰለጥን አትተወው፣ ይህን ትዕቢተኛ ሰይጣን በእኔ እጅ በሕዝቡ ፊት ታዋርደው ዘንድ አቤቱ እለምንሃለሁ..." እያለ ጸለየ። - ‹‹…ጸሎቱንም ከጨረሰ በኋላ (ሰይጣን አድሮባት በሰዎች ዘንድ ትመለክ ወደነበረችው) ዛፍ ተመልሶ ‹ሰይጣን በአንቺ አድሮ እየተናገረ ሕዝቡን የሚያስትብሽ አንቺ ዛፍ እኔ በምሰግድለት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሻለሁ ሰዎቹ ሁሉ የፈጣሪዬን ኃይል ያዩ ዘንድ ከሥርሽ ተነቅለሽ ወደኔ ነይ› አላት፡፡ በውስጧ አድሮ የነበረውንም ሰይጣን ‹አንተ ቀድሞ እንዳሳትካቸው ዛሬም ጉስቁልናህን ያዩ ዘንድ የዚህችን ሀገር ሰዎች ‹እኔ ቀድሞ በሐሰት አስቻችኋለሁና እንግዲህስ ከባሕርይ አባቱ ከአብ፣ ከባሕይር ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስገዱ› በላቸው አለው፡፡ ሰይጣንም ‹እነዚህን ሦስቱን ስም መጥራት አይቻለኝም› አለ፡፡ ተክለ ሃይማኖትም ‹የሦስቱን ስም መጥራት የማይቻልህ ከሆነ እናንተንም እኔንም ለፈጠረ ለሰማይና ለምድር ፈጣሪ ስገዱ ተገዙ› በላቸው አለው፡፡ ሰይጣኑም በዚያ እርሱን ሊያመልኩት ለተሰበሰቡት ሰዎች ‹ቀድሞ እኔን በመሰላችሁኝ ጊዜ በሐሰት ሳስታችሁ ኖርኩ፣ እንግዲህስ ሀገራችሁን ትቼላችሁ ሔድኩ፣ ሰማይንና ምድርን፣ እኔንና እናንተን ለፈጠረ ስገዱ ተገዙ፤ የእኔን ሥራ የሚሠራ ግን ከእኔ ጋራ በገሃነም ይኖራል› ብሎ ወጥቶ ወደ ምድረ በዳ ሔደ፡፡ ሰዎቹም እንደአንድ ልብ ሆነው ‹በተክለ ሃይማኖት አምላክ አምነናል› አሉ፡፡ እርሱም በሦስቱ ስም አጠመቃቸው፡፡›› - የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን። (ምንጭ ገድለ አቡነ ተክለሃይማኖት፣ የደብረ ሊባኖስ እትም ገጽ 110፣ የትንሣኤ እትም ገጽ 84፣ የተስፋ ገብረሥላሴ እትም ገጽ 86) ✞ ✞ ✞ ድንጋይም ያምልክ ዕንጨት፣ ዛፍም ያምልክ ወንዝ....ማንም ሰው የፈለገውን ማመን፣ እምነቱንም በተግባር መግለጽ መብቱ ነው። ባመነበት እምነቱ ግን ጽድቅ ወይም ኩነኔ እንዳለበት ማወቅ አለበት። "...ኢሬቻ የምስጋና በዓል ነው...." ምናምን እያሉ ሰውን ማጃጃል አይቻልም። ምንም መቀባባትና መሸፋፈን አያስፈልገውም-ኢሬቻ ለኢትዮጵያ መርገምን የሚያመጣ ምድሪቷንም የሚያረክስ ለአውሬው መሥዋዕት የሚቀርብበት የባዕድ አምልኮ ነው። ኢሬቻ ራሱን የቻለ እምነት ነው-እነርሱ ማመን መብታቸው ነው ነገር ግን ኢሬቻን ከክርስትና ጋር ማገናኘት እጅግ አጸያፊ ነው፣ እግዚአብሔርንም ማስቆጣት ነው። "ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።" (ኤፌ 4፡30) እንዲል ቅዱሱ መጽሐፍ እግዚአብሔር በኃጢአት ከሆነ ይታገሳል፣ በክህደት ወይም ለእርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ለሌላ ለባዕድ ነገር ሲሰጥበት ግን ትዕግሥት የለውም፣ የቁጣ በትሩን ይመዛል። ትናንት በሀገረ አሜሪካ እያሉ "ታቦት አያስፈልግም፣ አማላጃችን ኢየሱስ ነው፣ ቅዱሳን አያስፈልጉም ..." በማለት በግልጽ ምንፍቅናን ሲያቀረሹ የኖሩት አባ ወልደትንሳኤ (የአሁኑ "አቡነ" በርናባስ) እኽ.... አሁን ደግሞ "ኢሬቻ የምስጋና በዓል ነው...." ሲሉ ተደምጠዋል። ባለጊዜ ነን የሚሉ ሥልጣን ላይ ያሉ ደናቁርት መሪዎችም "የኢሬቻ በዓል የሁላችንም ነው" ብለዋል። - ኢሬቻ ይመለከተኛል የሚል ሁሉ በዓሉን ማክበር እምነቱንም መከተል መብቱ ነው ነገር ግን "የእኛ እምነት የእናተም እምነት ነው ኑ ከኛ ጋር ለዛፍ ለወንዝ ለሜዳ ለተራራ ስገዱ..." ማለት ግን እግዚአብሔርን አስክዶ ለጣዖት ካሰገደው ከናቡከደነፆር አዋጅ ተለይቶ የማይታይ ነው። የኢሬቻን እምነት በበላይነት የሚያስተባብሩት መምለኬ ጣዖታትም "በዓሉ የሁሉም በዓል ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አብሮን ያክብር" እያሉ ነው። እኛ ኦርቶዶክሳውያንስ ከላይ በተአምሩ እንዳየነው በዛፍ ላይ አድሮ ይመለክ የነበረውን ጣዖት ከምድረ ገጽ ያጠፉት የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት ልጆች ነን እንጂ እንደዚህ ዓይነቱ መርገምን ከሚያመጣ ምድሪቷንም ከሚያረክስ ለአውሬው መሥዋዕት ከሚቀርብበት የባዕድ አምልኮ ጋር አንተባበርም። "አሕዛብ የሚሠዉት ለአጋንንት እንዲሆን እንጂ ለእግዚአብሔር እንዳይሠዉ እላለሁ፤ ከአጋንንትም ጋር ማኅበረተኞች እንድትሆኑ አልወድም" (1ኛ ወደ ቆሮ 10፡20) የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ለሁላችንም የተሰጠን የማስጠንቀቂያና የአደራ መልእክት ነዉ። የቅዱሳን አምላክ በምድር ላይ ከሚፈጸመው እርኩሰት ሁሉ ይጠብቀን፡፡ (በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን)

🌾✞ ሮሜ. ፲፪፥፲፯-፳፩ ✞🌾 💠✞ "ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ዅሉ ፊት መልካም የኾነውን ዐስቡ። 💠✞ "ቢቻላችኹስ በእናንተ በኩል ከሰው ዅሉ ጋራ በሰላም ኑሩ።" 💠✞ "ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችኹ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለኹ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፏልና።" 💠✞ ጠላትኽ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግኽ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለኽና።" 💠✞ "ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።" #ሥጋንም_የሚገድሉትን_ነፍስን_ግን_መግደል_የማይቻላቸውን_አትፍሩ__ይልቅስ_ነፍስንም_ሥጋንም_በገሃነም_ሊያጠፋ_የሚቻለውን_ፍሩ። ማቴ. ፲፥፳፰ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌾✞ #ያከብርዋ_ለሰንበት ✞🌾 ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት ||፪ ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፋ ባቲ እስመባቲ አዕረፈ እምኩሉ ገብሩ |||፪ 🌾✞¤¤¤~~~✞~~~¤¤¤✞🌾 ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት ||፪ ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ |||፪ ➤➤➤➤➤➤✞➤➤➤➤➤➤ ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯