የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
رفتن به کانال در Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
نمایش بیشتر4 374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
4 374
✞✞✞ #የአምላክ_አቃቤ_ሕግ ✞✞✞
https://telegram.me/EOTC2921
ገባሬ መንክራት በግብሩ ያወቅነው፣
የእግሮቹ ትቢያ የአራዊት ስንቅ ነው፣
ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአምላክ አቃቤ ህግ፣
የኢትዮጵያ ዋስ ነው ፈጥኖ የሚታደግ፡፡
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
ፀሐይ /2/ የምድራችን ፀሐይ፣
በገድሉ ያበራል እስከ ጥልቁ ቀላይ፣
የመላዕክት ወዳጅ /2/ ገብረ ህይወት ሰማይ፡፡
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
መብረቅ/2/ ሰረገላው መብረቅ፣
የቃል ኪዳኑ ወንዝ ቢጠጣ የማይደርቅ፣
የፍጥረቱ ደስታ/2/ ገብረ ህይወት ጻድቅ።
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
ኮከብ/2/ ክብረ ገዳም ኮከብ፣
አለምን የሚያስንቅ መዓዛው የሚስብ፣
አልክ ስሉስ ቅዱስ/2/ ገብረ ህይወት ኪሩ።
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
ስሒን/2/ ፄና ልብሱ ስሒን፣
የነፍስን አዳራሽ በገድል የሚሸፍን፣
የሚነበብ መጽሐፍ/2/ ገብረ ህይወት ድርሳን።
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
መቅረዝ/2/ የማህቶት መቅረዝ፣
ምድረ ከብድ ዝቋላን ያለመለመ ወንዝ፣
የዝግቲው ፈዋሽ/2/ ገብረ ህይወት ምርኩዝ፡፡{➋}
#አዝ•••••••✞✞✞•••••••
https://telegram.me/EOTC2921
4 374
✝ 📚 መጽሐፈ ሔኖክ ሊተረክ ነው !
በዓለማችን ታላላቅ መንግስታት እና በኢሉሚናቲ ስውር ሴራ ከኢትዮጵያ ተሰርቆ የወጣ ድንቅ መጽሐፍ ነው መጽሐፈ ሔኖክ ! በዚህ መጽሐፍ ከፈጣሪ አፈንግጠው ወደ መሬት የወደቁት የኔፍሊም መላእክት ታሪክ ይዳሰሳል በ YouTube ቻናላችንን ሙሉ ትምህርቶችን ማግኘት ትችላላቹ ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው ! የ Youtube ቻናላችንንም Subscribe ያርጉ ሌሎች ፕሮግራሞችንም ስለሚያገኙበት ። 👇👇👇👇
Open Open Open Open Open Open
Open Open Open Open Open Open
በዚህ የ YouTube ቻናል
⭕️ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ
⭕️ መጽሐፈ ሔኖክ
⭕️ እመጓ
⭕️ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ
⭕️ ሌሎችም ኘሮግራሞች ይቀርቡበታል
ስለሆነም እነዚህንና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው የ YouTube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/zTtPgKjRgmI?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Promot by , EOTTC ⓅⓇⓄⓂⓄⓉⒾⓄⓃ

🌾✞ #ኢያቄም_ወሃና ✞🌾
https://t.me/EOTC2921
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ
ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ
እጹብ ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ
ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ /፬/
🎤ዘማሪ ክብሮም ግደይ
4 374
🌾✞ #አንቲ_ውእቱ ✞🌾
📖ጥራዝ ፬.ቁ.፹፩
አንቲ ውእቱ ንጽሕት እምንጹሐን ዘነበርኪ ውስተ
ቤተ መቅደስ ከመ ታቦት /2/
ወመላእክት ያመጽኡ ሲሳየኪ ያመጽኡ/2/
#ትርጉም፦
እመቤቴ ሆይ ከንጹሐን ሁሉ ንጽሕት
ሆነሽ መላእክትም ምግብሽን እያመጡልሽ
እንደ ታቦት በቤተ መቅደስ ኖርሽ፡፡
✍ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
4 374
🌾✞*#አንቺ_የወይን ✞🌾
📖ጥራዝ ፪.ቁ.፯
https://t.me/EOTC2921
አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ/2/
ምግብ ሆኖ/2/ ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ/2/ ኧኸ
ባንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ /2/
ብርሃን ነው /2/ ለጻድቃን ስሙም አዶናይ /2 ኧኸ
ፊደል ትመስያለሽ ድንግል ወንጌል ትወልጃለሽ /2/
ለመላእክት /2/ የማይቻል ነበልባሉን የቻልሽ /2/ኧኸ
#አዝ---✞__✞__✞---
የመሶብ ምሳሌ ድንግል የኰከብ መገኛ /2/
በሥጋችን በነፍሳችን እንዳንራብ አንቺ አለሽን ለኛ /2/ ኧኸ
#አዝ---✞__✞__✞---
4 374
🌾✞ #ሐናና_ኢያቄም ✞🌾
📖ጥራዝ ፬.ቁ.፹፭
https://t.me/EOTC2921
ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ/፪/
ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/ /፬/ ኧኸ
ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ/፪/
ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/ /፬/ ኧኸ
በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና/፪/
እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/ /፬/ ኧኸ
ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/
የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/ /፬/ ኧኸ
✍ዘማሪት አዳነች አስፋው
4 374
🌿🌾✞ #በዓታ_ለማርያም ✞🌾🌿
✔እመቤታችን አባትና እናቷ ኢያቄምና ሐና በስዕለት (ለቤተ መቅደስ ሊሰጡ ብፅዓት ገብተው) ያገኟት ናት፡፡ በአባት በእናቷ ቤትም ፫ ዓመት ተቀመጠች፤ ከእንግዲህ ወዲያማ ስእለት መብለት ይሆንብን የለምን ወስደን እንስጥ ብለው ይዘዋት ወደ ቤተ መቅደስ ሲሄዱ ዘካርያስም ሕዝቡን ሰብስቦ ጉባኤ አድርጎ ቆያቸው።
✔ከዚያውም ደርሰው እነሆ ተቀበሉን አሏቸው እነርሱም እንቀበላለን ብለው ቢያዩዋት ከፀሐይ ፯ እጅ አብርታ፥ ከመብረቅ ፯ እጅ አስፈርታ፥ ዕንቈ ባሕርይ መስላ ታየቻቸው፤ እነርሱም እኛ ይህችን የመሰለች ፍጡር ምን እናደርጋታለን? ምን እናበላታለን? ምን እንጋርድላታለን? ብለው ሲጨነቁ በዚህም መካከል እመቤታችንን እግዝእትነ ማርያም መንፈሳዊ ረኀብ ተነስቶባት ምርር ብላ አለቀሰች።
ያን ጊዜ መልአኩ ፋኑኤል በመሶበ ወርቅ ኅብስት ሰማያዊ፤ በብርሃን ጽዋዕ ስቴ ሕይወት ይዞ ረቦ ታያቸው፡፡ ሕዝቡም ዘካርያስን አባታችን ይህ የወረደው ክብር ላንተ ነው የሚኾነውና ተነስተህ ታጥቀህ እጅ ነስተህ ሰግደህ ተቀበል አሉት፤ ዘካርያስም እሽ ብሎ እጅ ነስቶ ሰግዶ እቀበላለሁ ብሎ ሲጠጋ ወደ ሰማይ ራቀው፥ መጠቀው፡፡ ከሕዝቡም እያንዳንዱ እየተነሱ እንቀበላለን ብለው ቢያዩ ወደ ሰማይ ራቃቸው፥መጠቃቸው፡፡
✔ከዚህም በኋላ ዘካርያስ ሐናን ጠርቶ ለናንተ ለእንግዶች የወረደ ክብር እንደሆነ ሕፃኒቱን ይዘሽ ወደዚያ ፈቅ ብለሽ ተቀመጪ አላት፡፡ እርሷም ሕፃኒቱን ይዛ ወደዚያ ፈቅ ብላ ተቀመጠች፡፡ መልአኩም ከራሳቸው ላይ ረቦ አልወርድም አለ፡፡
✔ሁለተኛም ዘካርያስ ሐናን ጠርቶ አምላከ እስራኤል የሚያደርገውን ነገር የሚያውቅ የለም፤ ሕፃኒቱን ከዚያው ትተሽ አንቺ ወዲህ ነዪ አላት፤ እሽ ብላ ሕፃኒቱን እዚያው ትታ ወደነሱ ሄደች፡፡ ያን ጊዜ መልአኩ ፋኑኤል ወርዶ ፩ ክንፉን ጋርዶ ፩ ክንፉን አጎናፅፎ ኅብስቱን አብልቷት፥ ወይኑን አጠጥቷት፤ እመቤቴ ሆይ መንገድ ባስመታሁሽ ማሪኝ ብሎ የብርሃን መሶብ፥ የብርሃን ጽዋ ይዞ ወደ ሰማይ ዐረገ፡፡
✔ሕዝቡም የምግቧማ ነገር ከተያዘ ከሰው ጋራ ምን ያጋፋታል፤ ቦታዋ ከቤተ መቅደስ ይሁን እንጂ ብለው ዙፋኑን ዘርግተው፥ ምንጣፏን አንጥፈው፥ መጋረጃውን ግራና ቀኝ ጋርደው ከቤተ መቅደስ አኖሯት፡፡
✔ይኸውም የተደረገው ታኅሣሥ ፫ ዕለት ነው፤ በኣታ የሚለው ስያሜም የተሰጠው በዚሁ ነው፡፡ ‹‹አመ ፫ ለታኅሣሥ በኣታ›› እንዳለ መቅድመ ተአምር፡፡ በዚህም፤
✔ መቅደሲቱ ወደ መቅደስ ገባች፤
✔ ቅድስቲቱ ወደ ቅድስት ገባች፤
✔ ክብርቲቱ ወደ ክብርት ቤቷ ገባች፤
✔ ልዩ የሆነችው ወደ ልዩ ሥፍራ ገባች፤
✔ ቅድስተ ቅዱሳኗ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ገባች፤
✔ ንጽሕተ ንጹሐኗ ወደ ንጽሕ አዳራሽ ገባች፤
✔ ቤተ መቅደሷ ወደ ቤተ መቅደስ ገባች፡፡
ሊቃውንትም ‹‹መቅደስ ዘኢትትነሠት /የማትፈርሺ መቅደስ ነሽ››/ እያሉ አመሠገኗት፡፡
✔እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም ኅብስት ሰማያዊ እየተመገበች፤ ስቴ ሕይወት እየጠጣች ከመላእክት ጋራ እየተጫወተች 12 ዓመት በቤተ መቅደስ ተቀመጠች፡፡
✔‹‹ከመዝ ነበርኪ ውስተ ቤተ መቅደስ፤ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ ከመዝ ነበርኪ ፲ተ ወ፪ተ ዓመተ እንዘ ትትናዘዚ እምኀበ መላእክት ወስቴኪኒ ስቴ ሕይወት ውእቱ። ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ››። እንዳለ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ
✔ምግቧ ከየት የተገኘ ነው ቢሉ በገበሬ እጅ ያልተዘራ በቤተ ሰብእ እጅ ያልተሠራ በእግዚአብሔር እጅ የተፈጠረ ያማረ የተመረጠ ነው እንጂ ፡፡ ‹‹ኦ ድንግል አኮ ኅብስተ ምድራዌ ዘተሴሰይኪ፤ አላ ኅብስተ ሰማያዌ እም ሰማየ ሰማያት ዘበሰለ፡፡ ኦ ድንግል አኮ ስቴ ምድራዌ ዘሰተይኪ አላ ስቴ ሰማያዌ እምሰማየ ሰማያት ዘተቀድ›› (ድንንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም፤ ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን እንጂ፡፡ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም፤ ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጥን ነው እንጂ፡፡) /እንዳለ ሊቁ አባ ሕርያቆስ/።
✔✞ ስታድግም በንጽሕናና በቅድስና ነው፡፡ ‹‹ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽሕና በቅድስና ኖርሽ እንጂ።›› /እንዳለ ሊቁ አባ ሕርያቆስ/
✔✞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ ሳለች አይሁድ ብዙ የክፋት ምክር ይመክሩ ነበር። ከዚህም ውስጥ አንዱ መጥቁል ወደሚባል ጠንቋይ ሄደው ‹‹ፍታሕ ማዕከሌነ ኢያቄም ወሐና›› ብለው እመቤታችንን እንዲያጠፋ እጅ መንሻን ሰጡት፤ መጥቁልም በመካከል አይሁድ በኋላ ሁነው ነጋሪት እየጎሰሙ፥ እምቢልታ እየነፉ እመቤታችንን እግዝእትነ ማርያምን ለመግደል ለቤተ መቅደስ ፪ ምንዳፈ ሐፅ ሲቀራቸው፤ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ እዚያ ድረስ ያልተደረገና ያልተነገረ መብረቅ ነጎድጓድ ወርዶ አጋንንትንም፥ መጥቁልንም፥ አይሁድንም ቀጥቅጦ አጠፋቸው። እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም በማግሥቱ ወጥታ አይታ መጥቁል ሆይ እኔን አጠፋ ብለህ መጥተህ አንተ እንዲህ ሆንህ ካንተ መከራ መዓት ያወጣኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ብላ ፈጣሪዋን አመሰገነች፡፡ ከዚህ በኋላ በድኑ ለዝክረ ነገር የ፫ ቀን መንገድ እየሄደ ይሸት ጀመር።
✔✞እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም ‹‹ዮሰሜር፣ አድሜሽ፣ ድቸር፣ አዶናዊሮስ፣ ሰራሰቅሰሬል›› ብላ የአምላክ ኅቡዕ ስምን ብትደግም መሬት ተከፍቶ ዋጣቸው ከነሥጋቸውም ሲኦል ወረዱ፡፡ ከዚህ በኋላ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም እጅግ ታፈረች የሚናገራት ጠፋ ‹‹ኦ ግርምት ድንግል›› /እንዳለ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም/።
🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕጧ፡ ፍቅሯ፡ በረከቷና ረድኤቷ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኒታችን ከፈጣሪያችንና ከአምላካችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ለዘላለሙ ይኑር፡፡ አሜን🙏
✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለጓደኞቻችን #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
@EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U